ከዛሬ 17 አመት በፊት የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቁጥር ET409 (ቦይንግ 737-800) ጥር 17 ቀን 2002 ዓ.ም. (ጥር 25 ቀን 2010 እ.ኤ.አ.) ከሊባኖስ ቤይሩት ተነስቶ ወደ አዲስ አበባ ሲበር በሜድትራኒያን ባሕር ላይ ተከስክሶ የ90 ሰዎችን ህይወት ስለቀጠፈው የአውሮፕላን አደጋ በወቅቱ በሊባኖስ፣ በፈረንሳይ እና በአሜሪካን ባለሙያዎች የተሰራው የአደጋው ምርመራ ሪፓርት። [እንግሊዘኛው ቅጂ]
Открыть в TelegramПосты канала N-Cube
ህዳር 13 ቀን 1967 ዓ.ም ከ 52 ዓመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን ጊዜያዊ የወታደራዊው የደርግ መንግስት አባላት በቀድሞዎቹ የቀ.ኃ.ሥ ስልሳዎቹ ባለሥልጣናት እንዲገደሉ በወሰኑት ውሳኔ መሠረት ፤ ትዕዛዙ እንዲፈፀም ምክትል ሊቀመንበሩ ሻለቃ መንግስቱ ኃይለማሪያም በፊርማቸው ያፀደቁበት ዕለት ነበር። በዚህ ጉዳይ ላይ የሰራሁትን ቪዲዮ ለማየት 👉🏻 (https://vt.tiktok.com/ZSsRFPdTP/)
Открыть в Telegramአምስት የሚሆኑ የዲሞክራቲክ ፓርቲ አባላት የሆኑ የአሜሪካን ሴኔት አባላት በኢትዮጵያ በተለይም የአሰብ ወደብን እና ከኤርትራ ጋር ኢትዮጵያ ስላለችበት የዲፕሎማሲ ችግርን በተመለከተ "... አሰብ ወደብ የድርድሩ ነጥብ መሆን የለበትም" ብለው ለአሜሪካን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ የፃፉት ደብዳቤ።
Открыть в Telegramበፈረንጆቹ በ1959 ግብፅ እና ሱዳን በጋራ የተስማሙበት የአባይን ውሃ አጠቃቀም የተለመለከት ስምምነት የእንግሊዘኛው ቅጂ። | Agreement Between Egypt and Sudan over Nile waters 1959 English Version (N-Cube)
Открыть в Telegramስለ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች (UAE 🇦🇪) ተፅዕኖ እና በሃገራት ላይ ስላላቸው የበላይነት፤ ኤምሬቶቹ እንደ ሀገር ከየት ተነስተው የት እንደሚደርሱ፣ ስለ ግዙፍ ወታደራዊ እና የአገልግሎት ተቋሞቻቻው የሚያስረዳ አንድ ዶክመንተሪ በYouTube ላይ ሰርቻለሁ። ገብታችሁ እንድታዩት እና ሀሳብ አስተያየቶቻችሁን እንደተለመደው አስቀምጡልኝ! https://youtu.be/wecNnAKGkTU?si=glHYcuHDUiiP9oZb
Открыть в Telegramጠ/ሚር መለስ ዜናዊ በ1985 ዓም ከኤርትራ ሪፈረንደም ማግስት በአስመራ ከተማ ተገኝተው "እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን" ብለው ለኤርትራውያኑ ያደረጉት ንግግር።
Открыть в TelegramCIA በኢትዮጵያ ላይ ሰርቷቸው ከነበሩ ሚስጥራዊ ሪፖርቶች መሃል አንዱ በመጋቢት 19፣ 1969 | The Ethiopian Revolution and Its Implications 28 March 1977.
Открыть в Telegramበ1992/1993 ዓ.ም የህዝባዊ ግንባር ለፍትህ እና ለዲሞክራሲ ፓርቲ አባላት በኢሳያስ አፈወርቂ አስተዳደር እና ስልጣን ላይ ያቀረቡት ቅሬታ፣ ስለ ኤርትራ መፃኢ እድልን አስመልክቶ የፃፏቸው ደብዳቤዎች እና የፓርቲ ውስጥ ማስታወሻዎች [የእንግሊዘኛ ቅጂ]
Открыть в Telegramየህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መሃል የተደረገውን የአልጀርሱን ስምምነት ከመፈረሙ ከ2 ቀን ቀደም ብሎ ያፀደቀበት አዋጅ። [አማርኛ እና እንግሊዘኛ ቅጂ]
Открыть в Telegram