ዱባይ ኢስላሚክ ባንክ፤ ኤሚሬትስ ኢስላሚክን ሙሉ በሙሉ በአክሲዮን ልውውጥ ሥምምነት ሊገዛ ነው ለዝርዝሩ፡ https://t.me/minberkheber/5733
Открыть в TelegramПосты канала Minber TV
ዛሬ በተወዳጁ የቤተሰብ ፕሮግራማችን ኸሚስ ምሽት፤ ሸይኻችን በሰዓታቸው "ፍቅር እና የሰው ልጅ" ተፈጥሮ ያላቸውን ጥብቅ ቁርኝት እያወሱልን ይቆያሉ፡፡ ለእውነተኛ ፍቅር ያልተገራና የማይንበረከክ ልብ ያለው ሰው፤ ራሱን ይፈትሽ የሚሉን ሸይኻችን… የፍቅርን ዓይነትና ደረጃዎች እያስተዋወቁን አብረውን ያመሻሉ፡፡ በቢስሚከ ነህያ ፕሮግራሙ ለሕይወት ቅርብ የሆኑ ሐሳቦችን እያቀበለን የቆየው ተወዳጁ ኡስታዝ በድር ሁሴን በሰዓቱ፤ ከወቅታዊ አጀንዳዎች ጋር ትይይዝ ያላቸውን ሐሳቦች እያነሳልንና፤ ከነቢዩላህ ሙሳ (ዐ.ሰ) የሕይወት ጉዞ የምናገኛቸውን የተለያዩ ቁምነገሮች አእያጋራን አብሮን ይቆያል፡፡ ለይሉ ጁምዓ ነው፤ ፕሮግራሙ ደግሞ ኸሚስ ምሽት!! #ኸሚስ_ምሽት #ለይሉ_ጁምዓ_ነው #የሸይኻችን_ሰዓት #ፍቅር #ፍቅር_እስከ_መቃብር #ውዴታ_እስከ_ጀነት #ሸይኻችን #ኡስታዝ_በድሩ_ሁሴን #ነብዩላህ_ሙሳ #ትልቁን_ምስል_መመልከት ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
Открыть в Telegramዝቅተኛ የደሞዝ እርከንን በተመለከተ መንግሥት ጥናት እያካሄደ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናገሩ ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5731
Открыть в Telegramየዛሬ ፕሮግራሞቻችን - ሐሙስ ኅዳር 17 2019 - ሸኽሲየት አል-ሙስሊም - ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ! ሚንበር ኸበር - ከምሽቱ 1፡30 ጀምሮ! እነሆ ኸበር - ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ! ኸሚስ ምሽት - ከምሽቱ 2፡30 ጀምሮ! ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
Открыть в Telegramየኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ከቻይናው ቲደብሊው ሆልዲንግ ጋር የ30 ሚሊዮን ዶላር የመማሪያ መጻሕፍት ማተሚያ ፋብሪካ ለማቋቋም ስምምነት ተፈራረመ ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5730
Открыть в Telegramእስልምና ለሰው ልጆች የሰጠው ክብር… ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል። 🔗 https://youtu.be/NRDUUPOwLms 🔗 #የጁምዓ_ኹጥባ #ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
Открыть в Telegramልጁ የቁርኣን ሒፍዝ በማጠናቀቁ ስሜታዊ የሆነው ቱርካዊ አባት… ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል። 🔗 https://youtu.be/BZxBsR_yIrs 🔗 #መወዳ_መዝናኛ #እጅ_ከምን? ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
Открыть в Telegramየኛ ወግ ኢፋዳ ኢስላማዊ ድርጅት ከሚንበር ቲቪ ጋር በመተባበር የሚያቀርበው ልዩ ዝግጅት ነው። ወጣቶች በጉዳዮቻቸው ላይ በቋንቋቸው፣ ጉዳዩን በተረዱበት ቅጥ በራሳቸው ስልት የሚወያዩበት ወጣት ተኮር ወግ ነው። ካለፈው ሳምንት የቀጠለው ፕሮግራማችን የሚዛናዊነት ምንነት፣ በሙስሊም ወጣቶች ዘንድ ያለው ትርጉም እና አረዳድ እንዲሁም በቀን ተቀን ኑሯችን ያለው ትግበራ ይዳስሳል። ይህንኑ ሁነት ዘውትር ረቡዕ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይቀርባል። እንዳያመልጣችሁ። #ሚዛናዊነት #ወሰጥያ #Yegna_Weg #የኛ_ወግ #ክፍል_5 #ኢፋዳ #Ifada #Minber_TV ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
Открыть в Telegramኸሚስ ምሽት በዚህ ሳምንት... ምሽት ከ2:00 ጀምሮ ይጠብቁን! #ኸሚስ_ምሽት #Khemis_Mishit ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
Открыть в Telegramአምነስቲ ኢንተርናሽናል እስራኤል በጋዛ ሆነ ብላ የልደት መጠን እንዲቀንስ አድርጋለች በሚል የዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት የዘር ማጥፋት ምርመራ እንዲያካሂድ ጠየቀ ለዝርዝሩ፡ https://t.me/minberkheber/5727
Открыть в Telegramየዛሬ ፕሮግራሞቻችን - ረቡዕ ኅዳር 16 2019 - የቁርኣን ተፍሲር - ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ! ሚንበር ኸበር - ከምሽቱ 1፡30 ጀምሮ! በይቱል ሐቢብ - ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ! የኛ ወግ - ከምሽቱ 3፡00 ጀምሮ! ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
Открыть в Telegramየመካ አስደናቂ የፅዳት ሂደት…! ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል። 🔗 https://youtu.be/L6e7PXzdZgE 🔗 #መወዳ_መዝናኛ #ዳር_እስከ_ዳር ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
Открыть в Telegramሶሽያል ሚድያ ላይ ቢዝነስ መስራት ቀላል ነውን? ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል። 🔗 https://www.youtube.com/watch?v=YwItqkDTGEM 🔗 #መወዳ_መዝናኛ #Moon_Art #ነስረዲን_ሐበሻ ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV
Открыть в Telegramወዶ ዘማች በጉራጌ ዞን ያስገነባውን ትምህርት ቤት ለማኅበረሰቡ አስረከበ ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/5724?single
Открыть в Telegram