Кабинет

Посты канала መንፈሳዊ ግጥም ብቻ

сначала новые

#5274Превью ссылки
Просмотры1 390−80%к среднему
Пересылки—
Реакции27
Комментарии—
#5273Превью ссылки

ዲ/ን ዳንኤል ክብረት #ውሸት_እና_ተንኮል @Mgetem ውሸትና ተንኮል ጓደኞች ነበሩ፣ እውነትን ለማጥፋት፣እንዲህ ተማከሩ። እውነት የተባለው፣ይሄ ጠላታችን፣ መጥፋት አለበት፤ጭራሽ ከዓለማችን። እኛ እየተጠላን፣እሱ እየተወደደ፣ ብዙ ጊዜ አለፈ፣ዘመንም ነጎደ። የኛ ጊዜ አለፈ፣ዘመንም ነጎደ። የኛ ብቻ ይሁን፣ መላው ሀገር ምድሩ፣ ውሸትና ተንኮል፣እንዲህ ተማከሩ። ከዕለታት በአንዱ ቀን፣ተንኮል እያደባ፤ ከውሸት ጋር ሆኖ ከእውነት ቤት ገባ። እውነት ከጓደኞቹ ሰላምና ፍቅር፣ በድስታ በሀሴት ይጫወቱ ነበር። ተንኮልም በድንገት፤ እውነትን ተማታ፣ ፍቅርም አዘነ፣ሠላምም ተቆጣ፣ ውሸት ብቅ አለና፣ከተደበቀበት፣ ከተንኮል ጋር ሆኖ፣ እውነትን ገደሉት። ሰላምእና ፍቅር፣እጅግ እያዘኑ፣ እውነት ተቀበር ከመቃብር ገባ። ዓለምን የመግዛት፣ብርቱ ዓላማችው ውሸትና ተንኮል፣ ሞላ የልባቸው። አንድ ቀን፣ አቶ ውሸት ተነስቶ በጧት፣ የሰፈሩን ሰዎች፣ደስታ ሲመለከት ተጠራጠረና፣ ወደ ቀብሩ ሮጠ፣ ልክ እንደደረሰ፣ በጣም ደነገጠ። እውነት ተፈልጎ፣መቃብሩ ሲታይ፣ ምንም ነገር የለም፣አንዳችም የሚታይ። አወይ ልፋታችን፣ ተንኮል መጥተህ ብታይ፣ እውነት ከቶ አልሞተም፣ዓርጎ ነው ሰማይ። ወስብሐት ለእግዚአብሔር! እውነትና ዘይት ምንግዜም ከላይ ናቸው። ∞∞∞∞∞∞∞∞∞∞∞ https://t.me/AwdeMihretZetewahdo https://t.me/AwdeMihretZetewahdo

Открыть в Telegram
Просмотры2 430−64%к среднему
Пересылки—
Реакции30
Комментарии—
#5272Фото
Просмотры2 220−67%к среднему
Пересылки—
Реакции1
Комментарии—
#5271Превью ссылки

ዲ/ን ዳንኤል ክብረት #ውሸት_እና_ተንኮል @Mgetem ውሸትና ተንኮል ጓደኞች ነበሩ፣ እውነትን ለማጥፋት፣እንዲህ ተማከሩ። እውነት የተባለው፣ይሄ ጠላታችን፣ መጥፋት አለበት፤ጭራሽ ከዓለማችን። እኛ እየተጠላን፣እሱ እየተወደደ፣ ብዙ ጊዜ አለፈ፣ዘመንም ነጎደ። የኛ ጊዜ አለፈ፣ዘመንም ነጎደ። የኛ ብቻ ይሁን፣ መላው ሀገር ምድሩ፣ ውሸትና ተንኮል፣እንዲህ ተማከሩ። ከዕለታት በአንዱ ቀን፣ተንኮል እያደባ፤ ከውሸት ጋር ሆኖ ከእውነት ቤት ገባ። እውነት ከጓደኞቹ ሰላምና ፍቅር፣ በድስታ በሀሴት ይጫወቱ ነበር። ተንኮልም በድንገት፤ እውነትን ተማታ፣ ፍቅርም አዘነ፣ሠላምም ተቆጣ፣ ውሸት ብቅ አለና፣ከተደበቀበት፣ ከተንኮል ጋር ሆኖ፣ እውነትን ገደሉት። ሰላምእና ፍቅር፣እጅግ እያዘኑ፣ እውነት ተቀበር ከመቃብር ገባ። ዓለምን የመግዛት፣ብርቱ ዓላማችው ውሸትና ተንኮል፣ ሞላ የልባቸው። አንድ ቀን፣ አቶ ውሸት ተነስቶ በጧት፣ የሰፈሩን ሰዎች፣ደስታ ሲመለከት ተጠራጠረና፣ ወደ ቀብሩ ሮጠ፣ ልክ እንደደረሰ፣ በጣም ደነገጠ። እውነት ተፈልጎ፣መቃብሩ ሲታይ፣ ምንም ነገር የለም፣አንዳችም የሚታይ። አወይ ልፋታችን፣ ተንኮል መጥተህ ብታይ፣ እውነት ከቶ አልሞተም፣ዓርጎ ነው ሰማይ። ወስብሐት ለእግዚአብሔር! እውነትና ዘይት ምንግዜም ከላይ ናቸው። ∞∞∞∞∞∞∞∞∞∞∞ https://t.me/AwdeMihretZetewahdo https://t.me/AwdeMihretZetewahdo

Открыть в Telegram
Просмотры3 210−53%к среднему
Пересылки—
Реакции64
Комментарии—
#5270Фото
Просмотры3 410−50%к среднему
Пересылки—
Реакции9
Комментарии—
#5268Фото
Просмотры5 090−25%к среднему
Пересылки—
Реакции36
Комментарии—
#5266Фото
Просмотры5 480−19%к среднему
Пересылки—
Реакции39
Комментарии—
#5263Превью ссылки

#እስከዛው_ተኝቼ_ልክረም @Mgetem ጌታ ሆይ! በምድር በዚች ዓለም ላይ - ጥቂት ቀናትን መክረሜ፣ አሳዝኖህ አዝነህልኝ - ከጨመርክልኝ ዕድሜ፣ የአቤሜሌክን እንጂ - የማቱሳላን አልሻም፣ ከ60 ዓመታት እንቅልፍ የ9 ምዕት ኑሮ አልመርጥም፡፡ እንደማቱሳላ ኖሬ - ከድህነት ከምታገል - መከራ ችግርን ከማይ፣ በጎዶሎዋ ምድር - ሳይሞላልኝ ከምሰቃይ፣ 60 ዓመት ላንቀላፋ - ዘመነ እንቅልፍ ስጠኝ ከላይ፡፡ ለተዳከመው ገላዬ - ኑሮ ላዛለው አካሌ፣ ልትጨምርልኝ ከዳዳህ - ለዕጣ ፈንታ ለዕድሌ፣ የእንቅልፍ ዕድሜን እንጂ - ቀን አልሻም የመከራ፣ መተኛት እንጂ መቅበዝበዝ -ይቅርብኝ ጌታ አደራ፡፡ እንደ ፃድቁ አቤሜሌክ - ኢትዮጵያዊ ነኝና፣ እንደው የዘር ሆኖብኝ - መተኛት ያምረኛልና፣ እንዳልሠራ እንድጋደም፣ ጥፋቷን መድማቷን ከማይ - የሀገሬን ርሃብ ጥም፣ ሲመቻት ብቻ ቀስቅሰኝ እስከዛው ተኝቼ ልክረም፣ እንዳንቀላፋ እንዳልደክም፣ ዘመነ እንቅልፍን ስጠኝ - ዕድሜ አድለኸኝ ልጋደም፣ መቼስ ስስት አያውቅህም፡፡ ©ዘሕሊና ፨፨፨ ፨፨፨ ፨፨፨ ፨፨፨ ፨፨፨ ፨፨፨ (- አቤሜሌክ የኢየሩሳሌምን ጥፋት እንዳያይ 66 ዓመት በተዐምር እንዲተኛ የተደረገ ኢትዮጵያዊ ነው፡፡ /ትንቢተ ኤርሚያስ/ - ማቱሳላ 969 ዓመታትን የኖረ፣ በዕድሜ የሰውን ዘር ኹሉ የሚበልጥ ነው፡፡ /ኦሪት ዘፍጥረት/ - የአቤሜሌክ 66 ዓመት መተኛት 60 መባሉ፣ የማቱሳላም 969 ዓመት ዕድሜ 9 ምዕት/9 መቶ/ መባሉ አጠጋግቶ መቁጠር የአባቶች ልማድ በመኾኑ ነው - 318ቱን ሊቃውንት ሠለስቱ ምዕት፣ 72ቱን ሊቃናትን ሰባው ሊቃናት እንዲል፤) ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ t.me/mgetem t.me/mgetem t.me/mgetem

Открыть в Telegram
Просмотры7 420+9%к среднему
Пересылки—
Реакции52
Комментарии—
#5262Фото
Просмотры6 830+1%к среднему
Пересылки—
Реакции53
Комментарии—
#5259Превью ссылки
Просмотры7 820+15%к среднему
Пересылки—
Реакции32
Комментарии—
#5258Фото
Просмотры10 100+49%к среднему
Пересылки—
Реакции93
Комментарии—
#5245Аудио
Просмотры14 500+114%к среднему
Пересылки—
Реакции46
Комментарии—
#5244Аудио
Просмотры12 000+77%к среднему
Пересылки—
Реакции74
Комментарии—
#5243Превью ссылки
Просмотры13 300+96%к среднему
Пересылки—
Реакции119
Комментарии—
#5242Текст

የሰማዩን ምስክር @Mgetem ጨለማን ሰባሪ_ብርሃን ወጥቶብሻል ሞትን የሚገድል_ትንሳኤን ወልደሻል ንጽሕ መሶበ ወርቅ_ ድንግል ተብለሻል ለከበረው ክብርሽ_ስግደት ይገባሻል። የሰማዩ ምስክር_ የታየው በራማ በምድራዊው ገነት_ እነሆ ተሰማ የመልአኩን በስራት_ኤልሳቤጥ ስትደግመው በሆዷ ያለው ጽንስ_ ደስታ አዘለለው መጥምቀ መለኮት_ክብሩ ከፍ ያለ ነው። ለኛ ስለሰጠች _ የሕይወት እንጀራን ሁሌም ለዘለአለም_ እንወዳታለን የምስራቋ ደጃፍ_የወለደች ፀሐይ የኤልሳዕ ማሰሮ_ የበረከት ሲሳይ። የፍቅር የሰላም _ የምሕረት መገኛ የምንመካብሽ _ ነይ ነይ ወደ እኛ ኖርዶስ ቀሲመታት_ በጎ መዓዛ ነሽ የአማኑኤል ማደሪያ_ የለም የሚመስልሽ። ጌታዬ ከሰጠኝ_ እናቴ እልሻለው የመንገድ ስንቄ ነሽ_ እመካብሻለው ለጠየኩሽ ሁሉ _ መልስ የምትሰጪኝ እንዳልነዋወጥ_ በዐለቱ ትከይኝ። በመከራ ጊዜ _ መሸሸጊያ ሆኖን የመከራን ባሕር_ በፍቅሩ አሻግሮን እንደበደላችን_ ሳያጠፋን ጌታ አቆመን በደጁ_ ሞልቶን በእልልታ። ከኛ የበረታችሁ _ አስቡን በጸሎት በስጋ ፈተና _ እንዳይገለን ምቾች በሄድንበት ሁሉ_ እንዲገጥመን ሰላም ፍፃሜአችን እንዲያምር_አማልጅን ማርያም። የተሰቀለውን _በገና  አውርዱ መሰንቆ ክራሩን_ ከበሮ አሰናዱ መቆሚያ ጽናጽል_ ይታደል ለሁሉም በያሬድ ውብ ዜማ_በሚያስረሳ ዓለም ተነሱ እንዘምር_ ለመድኃኒዓለም። እንዲህ እናምናለን_ እንታመናለን በተበተንበት በባዕዱ ምድር_ እንመሰክራለን የሥላሴን ጥበብ_ ትውልድ እንዲረዳ ይምጣና ይመገብ_ ከእናቱ ጓዳ ኋላ ለጥያቄ _እነዳይሆን እንግዳ ትጉኃን በዝማሬው ጣዕም_ተሞልተን ደስታ በተዋሕዶነቷም _ ነፍሳችን ተጽናንታ በቃሉ ምስክር _ ቀርቦልን ማዕድ በወልድ እናት ምልጃ _በሕይወት መንገድ ከቅድስት ምድራችን _በመጡት በደጀ ሰላሙ አለን_ ተሰብስበን። በመረዋ ድምጹ_ በሚስረቀረቀው ሲሰማ አርነት_ተሰፋን በሚሰብከው የአባቶችን ምክር_ትዕዛዝ በሚያከብረው በረጋው አንደበት_ ከቴድሮስ ሰማነው ኪዳነምሕረት_ በእቅፏ ታኑረው። ከዕርስታችን ወተን_ ብንኖርም በእሩቅ መተላለፋችን_ በስሙ እንዲፋቅ ክብር ሞገስ ሆነን_ ስራው የሚያስደንቅ። ሀይማኖት ከምግባር_የነፃነት በፍታ የሚያስተምር  ፍቅር_ ጠዋትና ማታ የወንጌል አርበኛ_ የሚያስር የሚፈታ ደጀንን ሸለመን_ የሰራዊት ጌታ። ለዘመኑ ሕመም_ መድኃኒት ያመርታል የነፍስ ዶክተር  ነው _ትውልድ ይፈውሳል ብሉይን  ከሐዲስ _ እያመሳጠረ ስንቱን ሐሰተኛ_ ከቤት  አባረረ። በጠላት ተከቦ_ ሲደፈር ተራራው እንደ ተመረጡት_ በእውነት አብበው ወንጌልን ተጫምቶ_  በብዕር ይሻገራል በለበሰው ሞገስ_ ሁሉን ያስደምማል ___ https://t.me/Mgetem https://t.me/Mgetem https://t.me/Mgetem

Открыть в Telegram
Просмотры13 900+105%к среднему
Пересылки—
Реакции151
Комментарии—
#5241Текст
Просмотры12 600+86%к среднему
Пересылки—
Реакции129
Комментарии—