🙌 እግዚአብሔር ይመስገን ውድ የህብረታችን ልጆችና ምሩቃን፣ #ህዳር_18_እና_19፣ ማለትም ትላንትናና ዛሬ ሲካሄድ የነበረው #ሚኒ_ሚሽን (#ይርጋ_ጨፌ) ዛሬ ማታ በሰላም ጨርሰን ተመልሰናል። በነገር ሁሉ ጌታ እጅግ ረድቶን፣አግዞን፤ ሥራውንም በእኛ ሠርቶ በሰላም እንድንመለስ አድርጎናል። ለዚህም እግዚአብሔርን ከእኛ ጋር እንድታመሰግኑ እንጋብዛችኋለን። እንዲሁም በተለያየ መልኩ እያገዛችሁን፣ በጸሎት አብራችሁን በመሆንና ከጎናችን በመቆም ድጋፋችሁን ላሳያችሁን ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ🙏 — Evan Mobilization
Открыть в TelegramПосты канала DU EvaSUE Fellowship
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 4 ч | 286 |
| 10 ч | 439 |
- Через 6 часов286
- Всего сейчас439
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 8 ч | 203 |
| 27 ч | 594 |
- Через 24 часа594
- Всего сейчас594
https://vt.tiktok.com/ZSsStS8RT Remedial welcome program ነው #share በደንብ እናድርግ ልጆች ጋር እዲደርስ
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 8 ч | 197 |
| 28 ч | 559 |
- Через 24 часа559
- Всего сейчас559
Friday Service #እውነተኝ_ደቀመዝሙር ሰላም በጌታ የተወደዳችሁ የህብረታችን ቤተሰቦች! 🤗 የጌታ ሰላም ለእናንተ ይሁን። 🙏 🟢 የዛሬው የዓርብ ፕሮግራማችን ይቀጥላል! 🙌 📅 ዓርብ፣ 04/03/2019 ዓ.ም. ⏰ ማርፈድም ሆነ መቅረት አይቻልም ! #የመንግሥቱ_ተስፋ #ማየት #መመስከር #መኖር 🏠 Fellowship_ለኛ_ምን_ጊዜም_ቤታችን_ነው
Открыть в Telegram📢 ሚኒ ሚሽን | MINI MISSION “… ነገር ግን ተናገር፥ ዝም አትበል፤ በዚህ ከተማ ብዙ ሕዝብ አሉኝና።” 📖 ሐዋርያት ሥራ 18፥9-10 የፊታችን አርብ፣ ከህዳር 18–19 ድረስ፣ በቡና መፍለቅያዋ ይርጋጨፌ ከተማ የወንጌል ስርጭት አገልግሎት ተዘጋጅቷል! 🙌 🔥 ጌታ በዚያ ከተማ ሕዝብ አሉት! እኛም የወንጌሉ መልእክተኞች እንሁን! 🙏 በጉዞው ላይ መሳተፍ ለማንችል የህብረታችን አባላትም በጸሎት እንድትደግፉን በፍቅር እንጠይቃለን። የጸሎታችሁ ድጋፍ ለዚህ አገልግሎት ትልቅ ኃይል ነው። 📍 ቦታ፦ ይርጋጨፌ ከተማ 📅 ቀን፦ ህዳር 18–19 🏛️ አዘጋጅ፦ DU EvaSUE የመንግሥቱ_ተስፋ #ማየት #መመስከር #መኖር #DU_EvaSUE #EvaSUE_Fellowship #2019_ዓ_ም 🔵 #በጸሎት እንደግፍ #MiniMission #Yirgacheffe #FELLOWSHIP ለኛ ምን ጊዜም ቤታችን ነው። @MeleketMedia ይቀላቀሉ
Открыть в Telegram✨✨የBible Study ✨✨ 👉🏼ከ2ኛ–4ኛ ዓመት 📍 Main Campus: በፌሎሺፕ አዳራሽ 📍 ሰመራ: በሰመራ መካነ ኢየሱስ 📅 :-ዛሬ ⏰ ሰዓት፦ 11:00 መቅረት አይታሰብም #የመንግሥቱ_ተስፋ #ማየት #መመስከር #መኖር #2019_ዓ_ም 🔵 🏠 FELLOWSHIP — ለእኛ ምን ጊዜም ቤታችን ነው!
Открыть в Telegram🥰🥰እንኳን ደህና መጣችሁ🥰🥰 🗓️በ2019 ዲላ ዩኒቨርስቲ ተመድባቹ ሀ ህዳር 17 እና 18 ግቢ ለመግባት እየተዘጋጃችሁ የምትገኙ #Remedial ሆናችሁ የምትመጡ ወንጌላዊያን ክርስቲያን ተማሪዎች በሙሉ 🎊በድጋሚ🤗 እንኳን ደህና መጣችሁ🥰🥰 እያልን🎊 የዲላ ዩኒቨርስቲ ወንጌላዊያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት(#DU_EvaSUE | ኢቫሱ fellowship) እናንተን ለመቀበል ዝግጅቱን ጨርሶ እናንተን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል። የሚቀበሏችሁ የካምፓስ ህብረት መሪዎች እና አገልጋዮች ስም እና ስልክ ቁጥር Fikadu Ayele 0987926081 Masresha Asefa 0961819382 Amanuel Sisay. 0979330682 Adinewu Ashebir 0916733651 Dibora Addisu 0979328380 Tesfaye Habtamu. 0941024274 Selamawit Amanuel 0904096730 የመንግሥቱ_ተስፋ #ማየት #መመስከር #መኖር #DU_EvaSUE #EvaSUE_Fellowship #2019_ዓ_ም 🔵 #FELLOWSHIP ለኛ ምን ጊዜም ቤታችን ነው። @MeleketMedia ይቀላቀሉ
Открыть в Telegram👋 ሰላም በጌታ፣ የተወደዳችሁ የህብረታችን ቤተሰቦች! በአርብ ፕሮግራማችን ማስታወቂያ እንደተገለጸው፣ ከነገ ሰኞ (14/03/19) እስከ ቅዳሜ (19/03/19) ድረስ የሚቆይ፣ «ሕያው ተስፋ» በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ተከታታይ የትምህርትፕሮግራም በማለዳ ጸሎት (Devotion) ወቅት ይኖረናል። ስለዚህ በትምህርቱ ላይ ስትገኙ፣ መጽሐፍ ቅዱሳችሁንና ማስታወሻ ደብተራችሁን መያዝ እንዳትረሱ። 🤗📖 #በትምህርት_ስልጠና_የተዘጋጀ #የመንግሥቱ_ተስፋ #ማየት #መመስከር #መኖር #DU_EvaSUE #EvaSUE_Fellowship #በእግዚአብሔር_መደሰት #2019_ዓ_ም 🔵 🏠 FELLOWSHIP — ለእኛ ምን ጊዜም ቤታችን ነው!
Открыть в Telegram