https://vm.tiktok.com/ZN8uuN45t/ ለቤተሰብሽ ትሮጫለሽ። ለሥራሽ ትሮጫለሽ። ለማኅበራዊ ኃላፊነትሽ ትሮጫለሽ… ለራስሽስ? 💙 ሰውነትሽ ምልክት ሲሰጥሽ ችላ አትበዪ! ያለምንም ክፍያ የሚያማክሩሽ የኤምኤስአይ ኢትዮጵያ ባለሙያዎች ዝግጁ ናቸው። 📞 በነጻ 8044 ላይ ደውይልን! #ኤምኤስአይኢትዮጵያ #የሴቶችጤና #ሰውነትሽንስሚ #8044 #MSIEthiopia #WomensHealth #Ethiopia
Открыть в TelegramПосты канала MSI Ethiopia Reproductive Choices
See the video of how we brought Flame Condom to the Great Run... 🔥🏃👀 #FlameCondom #GreatRun #GreatEthiopianRun #AddisAbaba #SafeLoveEthiopia #BrandActivation #RunWithFlame #TikTokEthiopia
Открыть в Telegramhttps://vm.tiktok.com/ZGdX35y3M/ እንግዲህ በየወሩ የሚደረግ የተለመደ ነገር ሆኗል 😗 ለማንኛውም የወር አበባ ጉዳይ ምክር በነጻ ይደውሉልን። 📞 8044 – ነፃ የሴቶች ጤና ስልክ መስመር! ምክር፣ እገዛና ሙሉ ሚስጥራዊነት የተጠበቀ አገልግሎት ያገኛሉ። #የሴቶች_ጤና #8044 #ነፃ_ድጋፍ #WomenHealth #MSIEthiopia #fyp
Открыть в Telegramhttps://vm.tiktok.com/ZGdXG4VW2/ Maatii fi daa’imman keessan eegumsa amansiisaa argachuu qabu! 🤰💙 Adaamaa fi naannoo jiraattan, MSI Ethiopia keessatti ispeeshaalistoota irraa tajaajila da’umsa duraa fi da’umsa boodaa argattu. 📍 Hoteela Pan Afrik irraa meetira 300 qofa! Har’a nu daawwadhaa! 👇 ☎️ Beellama qabachuuf yookaan gorsa ogeessaa argachuuf, lakkoofsa bilbilaa bilisaa 8044 tiin nu bilbilaa! #MSIEthiopia #Adaamaa #Eegumsa_Fayyaa #Da’umsa #Ethiopia #TikTokEthiopia #HealthyMom
Открыть в Telegramhttps://vm.tiktok.com/ZN8axFrjx/ ወደ ኤም ኤስ አይ አራዳ የእናቶችና ህጻናት ልዩ ማዕከል እንዴት መምጣት ትችያለሽ? ቦታውን በቀጥታ ይክፈቱ:- https://share.google/N1eAgUiEpDDeaDymn ይምጡ ይጎብኙን! #ኤም_ኤስ_አይ_አራዳ #Maternity#የእናቶችሆስፒታልአዲስአበባ#maternityhospitaladdisababa#speciality#mchcenter#ይጎብኙን
Открыть в Telegramhttps://vm.tiktok.com/ZN85w3fhh/ ወደ ኤም ኤስ አይ 22 የእናቶችና ህጻናት ልዩ ማዕከል እንዴት መምጣት ትችያለሽ? ቦታውን በቀጥታ ይክፈቱ:- https://share.google/xqIiDs9ygHWie6vr2 ይምጡ ይጎብኙን! #ኤም_ኤስ_አይ_ሃያሁለት #Maternity#የእናቶችሆስፒታልአዲስአበባ#maternityhospitaladdisababa#speciality#mchcenter#ይጎብኙን
Открыть в Telegramhttps://web.facebook.com/share/v/19MUWehfz4/ https://www.linkedin.com/feed/update/urn:li:activity:7528004246592593920 Watch the full speech by Dr. Abebe, Country Director of MSI Ethiopia Reproductive Choices, at the 7th Annual Reproductive Health Conference, hosted by St. Paul’s Hospital Millennium Medical College and the St. Paul Institute for Reproductive Health Rights. 💙 #ReproductiveHealth #SRHR #MSIEthiopia #WomensHealth #DigitalHealth #AIinHealthcare #Ethiopia #HealthEquity #Partnership
Открыть в Telegramhttps://vm.tiktok.com/ZN85j2DuR/ 📞 8044 – ነፃ የሴቶች ጤና ስልክ መስመር! ምክር፣ እገዛና ሙሉ ሚስጥራዊነት የተጠበቀ አገልግሎት ያገኛሉ። #የሴቶች_ጤና #8044 #ነፃ_ድጋፍ #WomenHealth #MSIEthiopia #fyp
Открыть в Telegramhttps://vm.tiktok.com/ZN8PCuNyE/ የልጅ የመጀመሪያ ፎቶ ለወላጆች በጣም ውድ ከሆኑ ትዝታዎች አንዱ ነው ይህ ህልም በ ኤም ኤስ አይ ኢትዮጵያ ጦር ሀይሎች ጤና ማዕከላችን ዕዉን ሁኖል ዛሬዉኑ ወደ ማዕከላችን ጎራ በይ እና የልጅሽን የፊት አልትራሳውንድ ፎቶ በልዩ ስጦታ ውሰጂ። ☎️ ቀጠሮ ለማስያዝ ወይም ለባለሙያ ምክር በነፃ የስልክ መስመር 8044 ደውይልን! 📍 አድራሻችን፡ ጦር ሀይሎች ጤና ማዕከል ከጦር ህይሎች አደባባይ 200ሜትር ከ18 ወደ ጦር ሀይሎች በሚወስደው መንገድ በቀኝ በኩል ገባ ብሎ ወይም ከድሪም ህንጻ ፊት ለፊት ባለው ኮብል ስቶን 200ሜትር ገባ ብሎ
Открыть в Telegramhttps://www.tiktok.com/@msiethrc/video/7706172699176930582 ጽንስሽ ጤናማ መሆኑን አረጋግጠሻል? በዶ/ር ኢያሱ ፈለቀ የኤም ኤስ አይ ኢትዮጵያ ጦር ሀይሎች ጤና ማዕከል የማኅፀንና ጽንስ ሐኪም እንዲሁም ማተርናል ኤንድ ፊታል ሜዲሲን ፌሎው። 📍 አድራሻችን፡- ጦር ሀይሎች ጤና ማዕከል ከጦር ህይሎች አደባባይ 200ሜትር ገባ ብሎ ከ18 ወደ ከጦር ህይሎች በሚወስደው መንገድ ላይ በቀኝ ገባ ብሎ ነው ወይም ድሪም ህንጻ ፊት ልፊት ባለው ኮብል እስቶን 200ሜትር ገባ ብሎ ☎️ ቀጠሮ ለማስያዝ ወይም ለባለሙያ ምክር በነፃ የስልክ መስመር 8044 ደውይልን!
Открыть в Telegramhttps://vm.tiktok.com/ZN8fDkU5v/ 5 ዋና ዋና ነገሮች በ18–22ኛው ሳምንት የፅንስ አወቃቀር ምርመራ ላይ የሚታዩ! በዶ/ር ኢያሱ ፈለቀ የኤም ኤስ አይ ኢትዮጵያ ጦር ሀይሎች ጤና ማዕከል የማኅፀንና ጽንስ ሐኪም እንዲሁም ማተርናል ኤንድ ፊታል ሜዲሲን ፌሎው። 📍 አድራሻችን፡- ጦር ሀይሎች ጤና ማዕከል ከጦር ህይሎች አደባባይ ወደ 18 መሄጃ መንገድ ላይ በቀኝ ገባ ብሎ ወይም ድሪም ህንጻ ፊት ልፊት ባለው ቅያሰ 200ሜትር ገባ ብሎ ☎️ ቀጠሮ ለማስያዝ ወይም ለባለሙያ ምክር በነፃ የስልክ መስመር 8044 ደውይልን!
Открыть в Telegramhttps://vm.tiktok.com/ZN8ynjXKg/ ውድ የጎተራ ማዕከል ደንበኞች፣ አስተያየታችሁን ሰምተናል። ለውጥ የምናደርግበት ጊዜ እንደደረሰ እናምናለን። ውድ ደንበኞቻችን ፍላጎታቸውንና ምኞታቸውን የሚያሟላ ተቋም ይገባቸዋል፤ ስለዚህ በመጪዎቹ 4–5 ወራት ውስጥ ወደ አዲስ ስፍራ እንዛወራለን። በአሁኑ ጊዜ የምንገኘው ወንጌላዊት ሕንፃ ፊት ለፊት ሲሆን ወደ ወሎ ሰፈር አደባባይ እንዛወራለን። እቅዳችን እየተጠናቀቀ ሲሄድ ተጨማሪ መረጃዎችን እናካፍላችኋለን። ስለ ትዕግሥታችሁና ቀጣይነት ስላለው ድጋፋችሁ እናመሰግናለን። 🏥 በጎተራ የእናቶች እና ህጻናት ህክምና ልዩ ማዕከል በእያንዳንዱ የእናትነት ጉዞሽ አብረንሽ ነን! 📍 አድራሻችን፡ ጎተራ ወንጌላዊት ፊትለፊት ወደሚገኘው ማእከላችን ብቅ በይ ወይም በነጻ የስልክ መስመር 📞 8044 ደውይልን፡፡
Открыть в Telegram