
Mame Posts
"In our channel: We share beneficial Islamic reminders, daily moral guidance, and valuable posts for a better life. & Beneficial posts for everyone! Buy ads: Telega.io/c/mame_posts For paid promotion👇 contact us: @Ads_poster1bot
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 26 нояб. 2026 г. | 2 170 |
| 27 нояб. 2026 г. | 2 141 |
| 28 нояб. 2026 г. | 2 012 |
| 29 нояб. 2026 г. | 632 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры2,36 тыс.Пересылки—Реакции58Комментарии—
- 02Просмотры2,27 тыс.Пересылки—Реакции44Комментарии—
- 03Просмотры2,27 тыс.Пересылки—Реакции18Комментарии—
- 04Просмотры2,18 тыс.Пересылки—Реакции146Комментарии—
Новые посты
ያ Allah ያ ሻፊ ጤናን ስቶስድብን ጎዶሎነታችን ጎልቶ ይወጣል.. በሰዎች ፊት ደካማነትን እናንፀባርቃለን ያ እንዲሆን አትፍቀድ ጌታዬ ያ ሻፊ እናታችንን አንተው አሽርልን ኢላሂ ኢላሂ የልጆቿን ደስታ በጤናዋ ምክኒያት እንይ.. ጤናን ሰላምን ወፍቃት ያ الله ...... ለልጆቻ አብሽሩ የالله እርዳታ ቅርብ ነው ተሽሏት ከድሮዋ በተሻለ መልክ እንድትመለስ ተስፋ እናደርጋለን!! Allah በራህመት አይኑ ያያት ዘንድ በዱዓ በርቱ... ሁላችንንም በራህመት አይኑ ይየን....
Открыть в Telegram. ሴት እንደ #ሃይድሮጂን (H) አቶም ናት ወንድ ደግሞ እንደ ካርቦን (C) አቶም ነው። ✅ የሃይድሮጂን አቶም በአንድ ጊዜ ከአንድ የካርቦን አቶም ጋር ብቻ ነው መተሳሰር የሚችለው። ✅ የካርቦን አቶም ግን በአንድ ጊዜ ከአንድ፣ ከሁለት፣ ከሦስት ወይም ከአራት የሃይድሮጂን አቶሞች ጋር መተሳሰር ይችላል። ✅ ነገር ግን የካርቦን አቶም በአራት የሃይድሮጂን አቶሞች ሲሞላ፣ ሚቴን (CH4) የተባለ ኦርጋኒክ ውሁድ ይፈጠራል፤ እሱም የሚቀጣጠል ጋዝ ነው 💣 ከኬሚስትሪ አንጻር 4 ሚስት ማግባት ይህ ነው¡ Chemist ማሜ😁 @mame_posts✔️
Открыть в Telegram. #አብዱ_ኢብሬ ለ25 ዓመት ይሄን ዞን ከደዌ እስከ ከሚሴ በሙያው ያገለገለ ወንድማችን ነው። ድንገት ባጋጠመው የስኳርና ደም ግፊት ህመም ሁለት ዓይኑን አቷል፣ ግማሽ አካሉ ፓራላይዝ ሆኗል። ይህ ድንገተኛ ህመም በጣም ጎድቶታል። በጡረታ ከሚከፈለው ገንዘብ ውጭ ምንም ድጋፍ የለውም። የቻላችሁ እርዱት። 🏦1000668247338 ✅Abdu Ebre Ahmed ✅ስልክ ቁጥር:- +251986626394
Открыть в Telegramዱንያ ላይ ምርጡ ነገር ሰወች በናንተ ምክንያት ፈገግ ሲሉ ማየት ነው 😍 አላህ ሆይ ለሰወች የሳቃቸው ምንጭ እንጂ የእንባቸው ሰበብ አታድርገኝ🤲 @mame_posts
Открыть в Telegram