Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 487 |
| 7 ч | 1 100 |
- Через 1 час487
- Через 6 часов1 100
- Всего сейчас1 100
Часов после публикации
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 487 |
| 7 ч | 1 100 |
ጎሮ ሰፈራ፣ አለታ ወንዶ፣ ዚገም እና ሽንዲ ቅርንጫፎቻችን አገልግሎት መስጠት ጀመሩ =========================== ባንካችን ተደራሽነቱን ይበልጥ ለማጠናከር በአዲስ አበባ ከተማ 403ኛ፣ በሲዳማ ክልላዊ መንግስት አለታ ወንዶ ከተማ 404ኛ፣ በአማራ ክልል ዚገም ከተማ 405ኛ እንዲሁም አማራ ክልል ሽንዲ ከተማ 406ኛ ቅርንጫፎቹን ከፍቶ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ስንገልጽ በደስታ ነው። አንበሳ ባንክ እንጀምረው! #anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit #branchopening
Открыть в TelegramVacancy Announcements Anbesa Bank Invites competent and qualified candidates for the following position. 1. District Director Please visit the link below to our Websites for the details: https://anbesabank.com/careers/ Deadline: November 27, 2026 #anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit #vaccancy
Открыть в Telegramአንበሳ ባንክ ለነባር የቦርድ አባላት የእውቅናና የምስጋና መርሐ ግብር አካሄደ፡፡ ======================================================== (ህዳር 5 ቀን 2019 ዓ.ም) አንበሳ ባንክ ላለፉት ዓመታት ባንኩን በቁርጠኝነትና በብቃት ላገለገሉ ነባር የቦርድ አባላት እውቅናና ምስጋና ለመስጠት፣ እንዲሁም ለአዳዲስ የቦርድ አባላት አቀባበል ለማድረግ በሐያት ሪጀንሲ ሆቴል መርሐ ግብር አካሄደ። በመርሐ ግብሩ ላይ የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዳንኤል ተከስተ ነባር የቦርድ አባላት በአገልግሎት ዘመናቸው ላሳዩት ቁርጠኝነት፣ ታማኝነትና የበሰለ አመራር አድናቆታቸውን ገልጸዋል። አስተዋጽኦቸውም ለባንኩ ዕድገትና ስኬት ጠንካራ መሠረት መጣሉን አውስተዋል። ዋና ሥራ አስፈጻሚው የዛሬው መርሐ ግብር የስንብት ሳይሆን፣ ነባር የቦርድ አባላት ያካበቱትን ልምድና ዕውቀት በማካፈል ከባንኩ ጎን ሆነው ድጋፋቸውን የሚቀጥሉበት አዲስ የትብብር ምዕራፍ መሆኑን አስታውቀዋል። ለአዳዲስ የቦርድ አባላትም መልካም የሥራ ዘመን በመመኘት፣ ከቀደሙት ተሞክሮ በመማር የሚገጥሟቸውን ፈተናዎች በብስለት፣ በቆራጥነትና በአንድነት እንደሚሻገሩ ያላቸውን እምነት ገልጸዋል። አንበሳ ባንክ እንጀምረው!
Открыть в Telegram