ጠያቂው፦ ማጣት ምን አስተማረህ? መልስ፦ እግዚአብሔር እንጂ ማግኘት እንደማያኖረኝ። 📖 ኦሪት ዘዳግም 8:3 ሰውም ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ነገር ሁሉ በሕይወት እንዲኖር እንጂ ሰው በእንጀራ ብቻ በሕይወት እንዳይኖር ያስታውቅህ ዘንድ #አስጨነቀህ፥ #አስራበህም፥ አንተም ያላወቅኸውን አባቶችህም ያላወቁትን መና አበላህ። @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
Открыть в TelegramПосты канала LIGHT
ፀልየህ ከፎቅ ላይ ብትዘል ትፈጠፈጣለህ መርህ ተከተል፣ ፀሎት መርህ መጣሻ አቋራጭ መንገድ አይደለም። @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
Открыть в Telegram#ጉዞ_እንደ_ተጀመረ_አይደረስም #እንደተዘራ_አይበቅልም እግዚአብሔር ዮሴፍን በ30 አመት ሊያነግሰው ሲፈልግ በ17 አመት እድሜው ጉዞ አስጀመረው። #እግዚአብሔርም_በሰባተኛው_ቀን_እንጂ_በአንደኛው_ቀን_አላረፈም process/ሂደት 🔱 @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
Открыть в Telegramመልክህን እንጂ ፍላጎትህን አትወልድም። የምትመስለው የጊዜ አጠቃቀምህን፣ ውሎህን፣ ልማድህን፣ አስተሳሰብህን፣ አቅጣጫህን እንጂ፣ ፍላጎትህን (ሕልምህን) አይደለም። #ሕልመኛ (#ተስፈኛ) #ብቻ_ሆነው_የቀሩ_ብዙ_አሉና @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
Открыть в Telegramአለማደግ የመሞት ምልክት ነው። ምክንያቱም ህይወት ካለ እድገት አለ። @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
Открыть в Telegram#ትኩረታችሁን_ከይሁዳ_ላይ_አንሱ አይንህ ሲበራ ይሁዳ መባ ሲሰርቅ አይተህ ከቤተክርስቲያን አትርቅም፣ 11ቅዱሳን እንዳሉ ይታይኃል ። በይሁዳ ልባችሁ አይውረድ (#መልካሙን_ተመልከቱ) @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
Открыть в Telegramመድረሻዬን ያወቀ እግዚአብሔር፣ መንገዴ አይጠፋውም። @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
Открыть в Telegram#የጓዳ_ታሪክ_የአደባባይ_ታሪክን_ይፅፋል ዳዊት በጎልያድ ፊት የእስራኤል ህዝብ ወክሎ የቆመው አስቀድሞ ለአባቱ በጎች ታምኖ ወክሎ በአንበሳ እና በድብ ፊት ስለቆመ ነው። @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
Открыть в Telegram#ነገ_ማክሰኞ 🔥 እግዚአብሔር መልካም ያደርጋል @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
Открыть в Telegram#ትዝብት Tiktok live ላይ ዘር ዝሩ ከሚሏችሁ ሰዎች ራሳችሁን ጠብቁ። የተወደዳችሁ አገልግሎት ገንዘብ ማትረፊያ የሆነበት ዘመን ላይ ነው ያለነው። በጣም ያሳዝናል 🔱 @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
Открыть в Telegramያልሆናችሁትን ለመሆን ስትሞክሩ፣ የሆናችሁትን ታጣላችሁ! #ራሳችሁን_ሁኑ 🔱 @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
Открыть в Telegramአይንህ ላይ በርቶ ልብህ ላይ ካልበራ እውር ነህ። #ምክንያቱም_አጥርቶ_የሚያየየው_ልብ_እንጂ_አይን_አይደለምና። አይን ማየት የሚፈልገውን ሲያይ ልብ ግን እውነታን ያያል። ኢሳይያስ 44:18 "አያውቁም፥ አያስቡም፤ እንዳያዩ ዓይኖቻቸውን ፥ እንዳያስተውሉ ልቦቻቸውን ጨፍነዋል" @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
Открыть в Telegram#መልካም_አይተኃል የሚታየው አንድ ነገር ብቻ (ማለትም የለውዝ በትር ብቻ) ቢሆን ኖሮ እግዚአብሔር ለኤርሚያስ ምን ታያለህ የሚል ጥያቄ ማቅረብ ለምን አስፈለገው? የሚታየው አንድ ነገር ብቻ ቢሆን ኖሮ እግዚአብሔር ለሁለተኛ ጊዜ የኤርሚያስን እይታ መፈተሽ ባስፈለገው ነበር። ምን ታያለህ? #ከብዙ_ከሚታዩ_ነገሮች_መካከል_የእግዚአብሔር_የሆነውን @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
Открыть в Telegramጠያቂው፥ ፖስተር ማይልስ ለምን ደሃ ክርስቲያን በዛ ? ማይልስ ሙንሮ፥ ስራን በፀሎት ለማምለጥ ስለሚሞክሩ እና በስራ ሰዓት ቤተክርስቲያን ስለሚገኙ @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
Открыть в Telegramለእግዚአብሔር ሳትገኙ ለነቢይ ተገኝታችሁ ዘይት ቢያፈስባችሁ ፀጉራችሁ ይወዛ ይሆናል እንጂ፣ አትቀቡም። #ለእግዚአብሔር_ተገኙ 🔱 @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
Открыть в Telegram#ለሚመለከታችሁ_ሁሉ የባለጠግነት ኮንፍረስ የሚል ፕሮግራም በመካፈል እውነትም ሀብታም የሚኮን ቢሆን ኖሮ ጌታን የማያውቀው አላሙዲን ደሃ ይሆን ነበር። በዚህ አይነቱ ፕሮግራም የሚበለፅገው ያዘጋጀው አካል ብቻ ነው። እግዚአብሔር የብልፅግና መርህን አዘጋጅቷልና እሱን ተከተሉ። 🔱 @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
Открыть в Telegramድላችሁ የዘገየው ለዚህ ነው! 🔱 @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
Открыть в Telegramየሚሰማ ጆሮ ካለ እግዚአብሔር አሁን ድረስ እየተናገረ ነው፤ ከመናገር አልቦዘነም። የዮሐንስ ራእይ 2:7 መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን #ጆሮ_ያለው_ይስማ። 🔱 @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
Открыть в Telegramሐይማኖተኝነትን የሚገድለው ብቸኛ መንገድ መንፈሳዊነት ነው። ሐይማኖተኛ መሆን ማለት ነገሩ ሳይገባህ በደፈናው ስርዓት ነው ስለተባልክ ብቻ ስርዓቱን መፈፀም እና ምንኑም ሳይገባህ ነው ተብለህ ስለተነገረህ ብቻ መስስማት ማለት ነው። #መንቃት_ይሁንልን 🔱 @eyasu_Alemu (Josh) @Light_key @Light_key @Light_key Join & Share
Открыть в Telegram