Переслано из 𝐅𝐔𝐑𝐐𝐀𝐍 𝐏𝐑𝐎𝐌𝐎𝐓𝐈𝐎𝐍 ¹
❗️❗️❗️❗️❗️❎ አላህ ያማሩ ስሞች እና ባህሪያት አሉት ⁉️ ✅ከትክክለኛዉ መልስ ጀርባ ጠቃሚ ነገር ያገኛሉ! ✅ትክክለኛዉን መልስ ለማግኘት ከታች ያለዉን ምርጫ ይጫኑ! ➡️Furqan Wave👇👇👇
Открыть в Telegramየግሩፑ አላማዎች፦ 💡ያለንን እውቀት በመጠቀም የኢስላም አስተምህሮትን በሚገባ ማስተላለፍ፤ 💡የተለያዩና ኢስላም ነክ የሆኑ ነገሮችን በማንሳት እርስ በርስ መጠያየቅ ይቻላል ህግና ደንቦች፦ 💡አላግባብ የሆኑ ስድቦችን ከመናገር መቆጠብ፤ 💡እንዲሁም ወደ ግሩፑ Add በማድረግ ወደ ኸይር በመጣራት የአጅሩ ተካፋይ እንሁን።
По дню публикации
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 12 нояб. 2026 г. | 116 |
| 25 нояб. 2026 г. | 36 |
| 26 нояб. 2026 г. | 28 |
| 27 нояб. 2026 г. | 14 |
Переслано из 𝐅𝐔𝐑𝐐𝐀𝐍 𝐏𝐑𝐎𝐌𝐎𝐓𝐈𝐎𝐍 ¹
❗️❗️❗️❗️❗️❎ አላህ ያማሩ ስሞች እና ባህሪያት አሉት ⁉️ ✅ከትክክለኛዉ መልስ ጀርባ ጠቃሚ ነገር ያገኛሉ! ✅ትክክለኛዉን መልስ ለማግኘት ከታች ያለዉን ምርጫ ይጫኑ! ➡️Furqan Wave👇👇👇
Открыть в Telegramየኛ ነቢይ 🌕 አብዱላህ ኢብኑ ሰላም رضي الله عنه ወደ እስልምና የገባበትን ምክንያት ተጠየቀ ... እሱም ፦ የነብዩ ﷺ ፊት ተመለከትኩኝ عَرَفْتُ أَنَّ وَجْهَهُ لَيْسَ بِوَجْهِ كَذَّابٍ ፊታቸው የውሸታም ፊት እንዳልሆነ ተረዳሁ አለ جامع الترمذي (2485) سنن ابن ماجه (1334) ሱብሃነሏህ የነቢያችን ﷺ እውነተኛነት በንግግራቸው.. በመልካቸው..በባህሪያቸውና በሁሉም አኗኗራቸው ይታይ ነበር። اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين♡ @knowledge_islamic321
Открыть в Telegramየጁሙዐ ቀን ሱናዎች 🧼 ገላን መታጠብ : ንጹህ ልብስ መልበስ እና ሽቶ መጠቀም። 📖 ሱረቱል ካህፍን መቅራት: በዕለቱ ወይም በሌሊቱ አጠናቆ መቅራት። ✨ ሶለዋት ማብዛት: በነቢዩ (ﷺ) ላይ ሶለዋት ማብዛት። 🕌 ወደ መስጂድ በማለዳ መሄድ: ኹጥባ ሳይጀመር በጊዜ መገኘት። 👂 ኹጥባን በፀጥታ ማዳመጥ: ኢማሙ ሲናገር በጥሞና ማዳመጥ። 🤲 ዱዓ ማብዛት: በተለይ ከዐስር በኋላ እስከ መግሪብ ባለው ጊዜ። @knowledge_islamic321
Открыть в TelegramПереслано из 𝐅𝐔𝐑𝐐𝐀𝐍 𝐏𝐑𝐎𝐌𝐎𝐓𝐈𝐎𝐍
⭕️ አዲስ ምዝገባ! 📣 ለሱና ቻናል ባለቤቶች በሙሉ፤ ቻናላችሁን በአጭር ጊዜ የምታሳድጉበትና ወደ ብዙ ሰዎች ዘንድ የምትደርሱበትን ምርጥ ዕድል ይዘንላችሁ መጥተናል! ✅ መሟላት ያለባቸዉ መስፍርቶች:- 1️⃣ የሱና ቻናል የሆነ። 2️⃣ ከ1.000 (አንድ ሺህ) በላይ ፎሎወር ያለዉ። 3️⃣ ለንግድና ማስታወቂያ ያልተከፈተ። ✅ መስፈርቶቹን የምታሟሉ ከታች ባለው አድራሻ ቻናላችሁን ማስመዝገብ ትችላላችሁ። ⬇️⬇️ https://t.me/m/5cL1eaMGOWNk https://t.me/m/5cL1eaMGOWNk
Открыть в Telegramከነቢያት ዱዓ መካካል رب إني لما أنزلت إلي من خير فقير “ጌታዬ! አንተ ወደ እኔ የምታወርደዉ ማንኛውም መልካም ነገር በእውነት እፈልጋለሁ።” (28:24) መልካም ዋሉ በዱዓ ተጋገዙ @knowledge_islamic321
Открыть в Telegramአል-አውዛኢዒ الله ይዘንለትና እንዲህ አለ ፦✍🏻 ጤና አስር ክፍሎችን ያቀፈ ነው ከአስሩ ዘጠኙ 9 ክፍል ዝምታ መምረጥ ሲሆን 1ኛው ክፍል ደግሞ መጥፎ ሰዎችን መራቅ ነው [📚صفة الصفوة (٤٠٥/٢).] ከመጥፎ ሰዎችና ከወሬዎች መቆጠብ ጤናን ከመጠበቅ ይቆጠራል። ስንቱ ነው በነዚህ መጥፎ ሰዎች ልባቸው የተሰበረው። 🫀🥀 @knowledge_islamic321
Открыть в Telegram﴿وَمَا أَرْسَلْنَاكَ إِلَّا رَحْمَةً لِّلْعَالَمِينَ﴾. اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَى النَّبِيِّ الصَّادِقِ الأمِينِ وَعَلَى آلِهِ وَأصْحَابِهِ أجْمَعِينَ اللــهـــم فــي يــــوم الـجـمــعـة اجـعـلـنـا من الذين نالـوا ماتمنّـوا ويسـر لنا أيامـاً سعيـدة ومُيسّــرة @knowledge_islamic321
Открыть в Telegramዐብዱሏህ ኢብኑ ዑመር ኢብኑ -ል-ኸጣብ፦ يُجَمِّرُ ثِيَابَهُ فِي كُلِّ جُمُعَةٍ በየ ጁምዓው ልብሱን መልካም ሽታ ያለውን እጣን ‹በኹር› ያጥን ነበር ። [ሙሶነፍ ኢብኑ አቢ ሸይባህ ቁ 5591] @knowledge_islamic321☪️
Открыть в Telegram