Кабинет

Посты канала ግጥም 🇪🇹

сначала новые

#7781Фото
Просмотры2 690+517%к среднему
Пересылки—
Реакции14
Комментарии—
#7778Текст
Просмотры3 480+698%к среднему
Пересылки—
Реакции18
Комментарии—
#7777Текст
Просмотры3 500+703%к среднему
Пересылки—
Реакции18
Комментарии—
#7776Фото
Просмотры2 960+579%к среднему
Пересылки—
Реакции12
Комментарии—
#7774Фото
Просмотры3 400+680%к среднему
Пересылки—
Реакции17
Комментарии—
#7773Превью ссылки
Просмотры3 370+673%к среднему
Пересылки—
Реакции5
Комментарии—
#7771Фото

Переслано из B∞ä¿b^ĩ đăŗğá 🐭¿¿¿

Без текста

Открыть в Telegram
Просмотры4 020+822%к среднему
Пересылки—
Реакции12
Комментарии—
#7767Текст

ያሬዳዊ ግጥም) ያሬድ ከበደ ‎✍️✍️✍️ ‎ ‎ የከረመ ናፍቆት ‎###### ‎" ‎" ‎" ‎ ልክ እንደ ህፃናት ‎የዋህ ሁን የሚል ቃል ሰመመን ያነቃው ‎*** ‎የሞተች እናቱን ገበያ እንደ ሄደች ‎ቆሞ ሚጠብቃት እስክትመጣ ናፍቃው ‎**** ‎ ደጅ ደጁን ሲቃኝ ‎ልቡ ያላረፈው በምንም ባይተካት ‎* ‎ የሚያሳሳ ገፁን ‎ በእምባ ዶፍ አጅቦ ‎ይጠብቃት ነበር ቀሚሷን ለመንካት ‎**** ‎ደሞ,,,, ‎ ሀዘን ላጠላበት ‎የዘመናት ፍቅሩን ላልገደበው ወሰን ‎* ‎ እንዲህ ሲል ጠየቀው ‎ ግድ የለም እማዬን ‎ህይወት እንዝራባት በጭቃ ለውሰን ‎** ‎ ለጥያቄው ክብደት ‎የሚመጥን ቃላት ቢያጣ በቂ መልስም ‎* ‎ ከእንግዲህ በኃላ ‎እናትህ ፈፅሞ በቃ አትመለስም ‎* ‎ ብሎ እንዳያረዳው ‎መቼም ያባት ነገር የልጅ ገላ አሳሳው ‎*** ‎ እንዳይዋሸው ደሞ ‎መሸከም ከበደው ጉልበት አቅም ነሳው ‎* ‎ታዲያ በዚህ መሀል,,,,,,, ‎ ‎ የተነገረውን የማይካድ እውነት ‎በውስጡ አዳፍኖ ያከረመው ሚስጥር ‎* ‎ አንድ ነገር ያውቃል ‎ከአፈር እንደ ሆነ አምላክ ሰው ሲፈጥር ‎**** ‎ ተፈጥሮ ብትቸረው ‎የመውደድን እውቀት የፍቅርን ጥልቀት ‎*** ‎ ደርሶ እንደሚባለው ‎ከያዘ እንደማይለቅ ልጅ እና ወረቀት ‎*** ‎ ከመፍጠርህ በፊት ‎እልፍ ዘመናትን እንደ ተቀዳጀህ ‎**** ‎ ካፈር ብናኝ ዘግነህ ‎በጭቃ ለውሰህ ፍጥረትን ያበጀህ ‎*** ‎ የሰናፍጭ ታህል ‎እምነት ባይኖረውም እንዳይጠራጠር ‎*** ‎ለህፃን ልጅ ስትል ሁለት እናት ፍጠር ‎**** ‎ሁሉን ቻይ ነህና ስለምታውቅበት ‎ካንዷ ሽጉጥ ይበል አንዷ ስትሞትበት ‎ ‎ ‎

Открыть в Telegram
Просмотры5 180×12к среднему
Пересылки—
Реакции27
Комментарии—
#7766Текст
Просмотры5 580×13к среднему
Пересылки—
Реакции17
Комментарии—
#7765Фото

(ያሬዳዊ ግጥም) ‎✍️✍️✍️✍️ ‎ ‎ ‎የስመኘው ማስታወሻ ‎" ‎" ‎" ‎ግሽ አባይ ግሽ አባይ ‎ግድ የለሽም ተይ ግሽ ‎ ‎የሞተልሽ ጀግና እያለ ‎ክፉ ገዳይ ምታንግሽ ‎ ‎እድሜ ጠገብ የሆንክ አንተ ‎ማደሪያህን አርገህ የትም ‎ ‎ስንት ዘመን ስትባክን ‎ያልቀለስከው ጎጆ ቤትም ‎ ‎አንድ ቦታ የማይረጋ ‎ቅጠል አልባ ስር የለሽ ግንድ ‎ ‎ስንት ዘመን ስትዞረው ‎ተሸክመህ በተስፋህ ክንድ ‎ ‎ስትማስን ስባክነው ‎ላንዱ ሲሳይ ሆነህ ጌጥም ‎ ‎በምሳሌ ተረት ተረት ‎ያባይን ልጅ ሲገለው ጥም ‎ ‎እንዲ ሲባል አለሰማህም ‎እርግጥ አንተ አልጠማህም ‎ ‎ሆድ አደሮች ሲያደባዩ ‎ላንተ ጅረት ካራ ስለው ‎ ‎የሚፋፉ ያረም እምቦጭ ‎በቀጤማ ተመስለው ‎ ‎ለመንገድህ ተነጥፈው ‎ከሳሎንህ ተጎዝጉዘው ‎ ‎ባሙቁልኝ ያሆ እጃቸው ‎ላንተ መጥፊያ ስለት መዘው ‎ ‎አላየህም አልሰማህም? ‎በርግጥ አንተ አልጠማህም ‎ ‎ለሀገሩ ለወገን ሲል ‎አንድ ህይወቱን ለገበረ ‎ ‎በመጠየቅ ለሚያምን ልብ ‎ምላሽህስ ምን ነበረ ‎ ‎ልጠይቅህ መልስልኝ ‎እርሜን ላውጣ ባንዲት ስንኝ ‎ ‎ክንደ ብርቱ ሳይበገር ‎ከተሰዋ ለቢሊዮን ‎ ‎የዚን ሰው ሀቅ መልስ ‎እባክህን አንተ ግዮን ‎

Открыть в Telegram
Просмотры5 160×12к среднему
Пересылки—
Реакции17
Комментарии—