Кабинет

Посты канала INFO HEALTH CENTER

сначала новые

#6521Фото
Просмотры17−100%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#6520Фото
Просмотры205−97%к среднему
Пересылки—
Реакции2
Комментарии—
#6519Фото
Просмотры11 100+76%к среднему
Пересылки—
Реакции2
Комментарии—
#6518Фото
Просмотры761−88%к среднему
Пересылки—
Реакции2
Комментарии—
#6517Фото
Просмотры185−97%к среднему
Пересылки—
Реакции1
Комментарии—
#6515Фото
Просмотры14 600+132%к среднему
Пересылки—
Реакции2
Комментарии—
#6514Видео
Просмотры857−86%к среднему
Пересылки—
Реакции4
Комментарии—
#6513Превью ссылки
Просмотры339−95%к среднему
Пересылки—
Реакции3
Комментарии—
#6512Превью ссылки
Просмотры788−87%к среднему
Пересылки—
Реакции1
Комментарии—
#6511Фото
Просмотры1 070−83%к среднему
Пересылки—
Реакции3
Комментарии—
#6510Фото
Просмотры921−85%к среднему
Пересылки—
Реакции2
Комментарии—
#6509Фото
Просмотры14 800+135%к среднему
Пересылки—
Реакции6
Комментарии—
#6508Фото
Просмотры13 500+115%к среднему
Пересылки—
Реакции2
Комментарии—
#6507Превью ссылки
Просмотры1 210−81%к среднему
Пересылки—
Реакции3
Комментарии—
#6506Фото
Просмотры13 900+121%к среднему
Пересылки—
Реакции2
Комментарии—
#6505Фото
Просмотры15 800+151%к среднему
Пересылки—
Реакции3
Комментарии—
#6504Фото
Просмотры14 000+122%к среднему
Пересылки—
Реакции1
Комментарии—
#6503Превью ссылки
Просмотры1 140−82%к среднему
Пересылки—
Реакции1
Комментарии—
#6502Превью ссылки

✍ #የእግር #ፈንገስ #ምንድን #ነው? 🦶🔍 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን 🔄🙏♥♥⏩ ኢንፎ ሄልዝ ሴንተር (Info Health Center) የእግር ፈንገስ በእግሮቹ ላይ ቆዳን የሚጎዳ ተላላፊ የፈንገስ በሽታ መሆኑን ይገልጻል። 👣 ይህ በሽታ ወደ ጥፍር እና እጆች ሊሰራጭ ይችላል፡፡ የእግር ፈንገስ በቀላሉ ማከም የሚቻል ቢሆንም፣ አንዳንድ ጊዜ ግን ከባድ የሚሆንበት ጊዚያት ይኖራል ⚠️። በተለይ የስኳር በሽታ ካለብዎ ወይም የሰውነት በሽታ የመከላከል አቅምዎ ደካማ ከሆነ እና የእግር ፈንገስ እንዳለዎት ከተጠራጠሩ፤ ወዲያውኑ ወደ ሐኪም በመሄድ መታከም እንዳለብዎ ኢንፎ ሄልዝ ሴንተር በጥብቅ ያሳስባል። 🏥🩺👉👉 #እግርን #ፈንገስ #መንስኤ #ምንድ #ነው? 🦠❓📌 የእግር ፈንገስ ቲኒያ (Tinea) በተባለ የፈንገስ ዓይነት በእግር ላይ ሲያድግ የሚከሰት በሽታ ነው። 📌 በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር በቀጥታ በመገናኘት ወይም በፈንገስ የተበከሉ ቦታዎችን በመንካት በቀላሉ ሊተላለፍ ይችላል። 👥 📌 ፈንገሱ በተለይ በሞቃት እና እርጥበት አዘል አካባቢዎች ውስጥ ለረጅም ጊዜ ሊቆይ እንደሚችል ኢንፎ ሄልዝ ሴንተር ያስገነዝባል። 🌡️💦👉👉 #እግርን #ፈንገስ #ምልክቶች 🚨👇📌 የጥፍር መበስበስ እና መጎዳት 💅 📌 በጣቶችዎ መካከል ወይም በእግርዎ ላይ ማሳከክ፣ ማበጥ እና ማቃጠል 🥵🔥 📌 በእግር ጣቶች መካከል እና በታችኛው የእግር ክፍል ላይ ቆዳ መሰንጠቅ እና መፋቅ 🩴 📌 የቆዳ መድረቅ 🍂 📌 የእግር ቆዳ ቀለም መቀየር እና መወፈር 🎨👉👉 #እግር #ፈንገስ #አጋላጭ #ሁኔታዎች 🚫⚠️📌 በሕዝብ ቦታዎች ላይ ባዶ እግርን መጓዝ 👣 📌 መታጠቢያ ቤቶችን እና የመዋኛ ገንዳዎችን በጋራ መጠቀም 🏊‍♂️🚿 📌 ካልሲዎችን፣ ጫማዎችን ወይም ፎጣዎችን በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር መጋራት 🧦👟 📌 ጠባብ እና የአየር ዝውውር የሌላቸውን ሽፍን ጫማዎችን አዘውትሮ መልበስ 🥾 📌 እግርን ለረጅም ጊዜ እርጥብ አድርጎ መተው እና ንፅህናን በአግባቡ አለመጠበቅ 🧼 📌 የእግሮች ከመጠን በላይ ማላብ 💦 📌 በእግር ወይም በጥፍር ላይ ትናንሽ የቆዳ ቁስለቶች መኖር 🩹👉👉 #እግርን #ፈንገስ #ለመከላከል (የኢንፎ ሄልዝ ሴንተር የጤና ምክር) 💡🛡️📌 በየቀኑ እግርዎን በሳሙና እና በውሃ መታጠብ፤ በተለይም በእግር ጣቶች መካከል ያለውን ክፍል በደንብ ማድረቅ 🧼🧼 📌 ካልሲዎችን፣ አንሶላዎችን እና ፎጣዎችን በሙቅ ውሃ ማጠብ 🧺🔥 📌 ካልሲዎችን፣ ጫማዎችን ወይም ፎጣዎችን ከሌሎች ሰዎች ጋር በፍጹም አለመጋራት 🙅‍♂️ 📌 በሕዝብ መታጠቢያዎች፣ መዋኛ ገንዳዎች እና ሌሎች የጋራ ቦታዎች ላይ ሁልጊዜ ጫማ ወይም ነጠላ ጫማ ማድረግ 🩴 📌 ከጥጥ ወይም ከሱፍ የተሰሩ ካልሲዎችን መጠቀም (እርጥበትን የሚመጡ ሰው ሰራሽ ክሮችን አለመምረጥ) 🧦 📌 እግርዎ በሚያልብበት ጊዜ ካልሲን በአዲስ መቀየር (የማያቋርጥ የካልሲ አጠቃቀምን ማስወገድ) 🔄 📌 እግር አየር እንዲያገኝ እና እንዳይታፈን ማድረግ 🌬️ 📌 ክፍት ጫማዎችን (ሳንዳሎችን) ማዘውተር 👡 👇👇👇👇👇 https://t.me/jossiale2022

Открыть в Telegram
Просмотры1 750−72%к среднему
Пересылки—
Реакции9
Комментарии—