Кабинет

Посты канала JOHN TUTORIAL 🧑‍💻

сначала новые

#2941Текст

🔥✍ የፈተና አሰራር 📝 የጂኒየስነት ሚስጥር .....! ክፍል » 2 Part II 📝 የፈተና አሰራር 📝 💬 ማስታወሻ ፦ 📚 ስለ ፈተና አሰራር የምናወራው አንድ ተማሪ ለፈተናው በሚገባ ዝግጅት አድርጓል የሚለውን ግምት ውስጥ በማስገባት ይሆናል። ታድያ አንድ ተማሪ ለፈተና ተገቢውን ዝግጅት አድርጎ ፈተና ላይ ስለ ተቀመጠ ብቻ የሚፈልገውን ውጤት ያስመዘግባል ማለት አይደለም ለዚህ አንዱ ምስክር እኔ ነኝ። ምን ለማለት ፈልጌ መሳላችሁ ፈተና በምንሰራበት ጊዜ የሚከተሉተን ነገሮች መከተል አለብን ፦ ✅ 1ኛ፦ ፈተናውን አሰራዋለሁ የሚል ወኔ (Courage) ሊኖረን ይገበል። becoz ምንም ያክል ብናነብ ፈተና ገብተን የምንፈራ ከሆነ አደለም የማናቀውን የምናቀውን ጥያቄ ሁሉ ሊጠፋብን ይችላል ስለዚህ በራስ መተማመን ሊኖረን ይገባል ማለቴ ምችለውን ያክል አንብቢያለሁ ስለዚህ ፈጣሪ ይረዳኛል አሰራዋለሁ የሚል ወኔ💪 ያስፈልጋል። ❇️ 2ተኛ ፈተናውን ስንሰራ ማስተዋል አለብን። ይህ ምን ማለት ነው ለምሳሌ አንዳንድ ጥያቄዎች ቀላል ሲመስሉን አራቱንም አማራጮች ሳናይ Choice A ወይንም B ን ብቻ አይተን ልንሸወድ እንችላለን ምክንያቱም ሌላ የተሻለ መልስ ሊኖር ይችላል ስለዚህ እንደ English, civics Biology, History ነክ ጥያቄዎችን ስንሰራ ሁሉንም አማራጮች ትክክል ያልሆኑትን እና የሆኑትን የ✖️ እና ✔️ ምልክት እያደረግን ብንሰራ ጥሩ ነው እኔ በዚ ብዙ ጊዜ ተሸውጄ ስለማቅ ነው። ✳️ 3ተኛ ሰዓታችንን ባግባቡ መጠቀም በፈተና ጊዜ ከጥያቄው በተጨማሪ ሌላኛው ፈተና ሰዓት ነው so ሰዓታችንን ባግባቡ መጠቀም አለብን ማለት ነው ከቻላቹ በሆነ ጋፕ ፈታኙን ሰዓት በመጠየቅ ስንት ሰዓት እንደቀረን ማወቅ እንችላለን። ፈተናችንን on time ለመጨረስ የሚያስፈልጉ የተውሰኑትን ነጥቦች ልጥቀስ፦ ⭕️ ፈጠን ብለን ፈተናችንን ለመስራት አንሞክር ፤ አንድ ጥያቄ ላይ አረጋግጣለሁ በማለት አለመተኛት ፤ በፍጥነት እየሞላን መሄድ ። ✏️ እንግሊዝኛ አይነት ፈተናውችን ስንሰራ reading comprehension ማለትም passage አንብበን የምንሰራቸው ጥያቄዎች ሰዓት ስለሚያስፈልጋቸው በመጨረሻ ብንሰራቸው ሰዓት የመቆጠብ እድላችን ሰፊ ነው ፦ 🟥 የ calculation ጥያቄዎችን እንደ Maths and Physics ስንሰራ ደግሞ እስክርቢቶ ወይንም እርሳስ ከወረቀታችን ጋር ከማገናኘታችን በፊት ጥያቄውን መረዳታችንን ማረጋገጥ አለብን becoz ከንቱ ላንሰራው ሁላ ጊዚያችንን ልንወስድ እንችላለን። 1⃣ መሰረታዊ መርሆችን (Fundamental Rules) መረዳት። 2⃣ ቁልፍ መረጃን (key information) መለየት:: 3⃣ ችግሩን (problem) በጥንቃቄ መገንዘብ እና አስፈላጊ የሆኑትን መረጃዎች እና የሚጠየቁትን ያደምቁ (ምልክት) ወይም ያስተውሉ 4⃣ ንድፎችን መተጠቀም (diagram) ፡- • ለፊዚክስ ችግሮች ዲያግራም መሳል ሁኔታውን በዓይነ ሕሊናህ ለማየት እና አቅጣጫዎችን ወዘተ ለመለየት ይረዳል እዚ ጋ መጨመር ምፈልገው ደግሞ የከበደንን ጥያቄ ሲገዛገዙ መዋል ሳይሆን አንዱን ሞልተን ሰዓት ካለን ተመልሰን ማየቱ የተሻለ ነው። ❇️ 4ተኛ፦ ሌላኛው ወሳኝ ነጥብ መፈተኛ ቦታ ቢቻል ቀደም ብለን ብንገኝ ጥሩ ነው ካልሆነ በትክክለኛው ሰዓት መገኘት አለብን ምክንያቱም ካረፈድን ጭንቀት ውስጥ ልንገባ እንችላለን:: 🔥 5ተኛ፦ በፈተና ወቅት ጎበዝ ጂኒየስ ተማሪዎች የሚጠቀሙት "የማስወገድ ዘዴ" (Process of Elimination) እና Answer Sheet ጥንቃቄ ነው! 🎯 👉 መልሱን በቀጥታ ባናውቀው እንኳ በፍጹም ሊሆኑ የማይችሉ 2 ምርጫዎችን ስንሰርዝ (❌)፣ ትክክለኛውን የማግኘት እድላችን ከ 25% ወደ 50% ያድጋል! 👉 በተጨማሪም ክብ (Bubble) ስናጠቁር የጥያቄ ቁጥር እንዳይዛባ (Shift እንዳያደርግ) በየ 5 ጥያቄው ቁጥሩን እያስተያየን መሙላት አለብን። (አንድ ቁጥር ከተዛባ ሙሉ ፈተናው አደጋ ላይ ይወድቃል ⚠️!) ‼️🔥NOTE...👇 🚀 6ተኛ፦ "ከፈተና በኋላ ጸጸት የለም!" (No Post-Exam Panic) 🧘‍♂️ 👉 አንድን ፈተና ሰርተን ከወጣን በኋላ ከጓደኞቻችን ጋር "የ5ኛ መልስ ምንድነው? የ12ኛ ምን መጣልህ?" እያልን መከራከር የለብንም! becoz ያለፈውን ፈተና መቀየር አንችልም፤ ነገር ግን መልስ ተሳስቻለሁ ብለን ከተጨነቅን ለቀጣዩ ፈተና ያለንን ሞራል እና ትኩረት ይገድልብናል። ፈተናውን እንደጨረስን ቀጥታ ወደ ቀጣዩ ፈተና ዝግጅት ማለፍ ነው! 💯 🖍👨‍💻እንግዲህ ካለኝ ልምድ በመነሳት ይህንን ፃፍኩላችሁ ...✍ @John_Tutorial (@JohnASTU ) 🔥🔖ስንተኛው ነጥብ ይበልጥ ጠቀማችሁ? በ ❤️ ወይም 👍 ግለጹ ......⬇️ JOIN US ⬇️..... 📕Access a Variety of Materials ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 📢 ዋና ቻናል: @JOHN_TUTORIAL 💬 የውይይት ግሩፕ: @JOHNASTU 📖 ዲጂታል ላይብረሪ: @JOHNLIBRARY 🅾YouTube 👉 JOHN_TUTORIAL ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

Открыть в Telegram
Просмотры5 700−11%к среднему
Пересылки—
Реакции25
Комментарии—
#2939Текст

Переслано из JOHN TUTORIAL 🧑‍💻

▎📚 ASTU Midterm Exam & Worksheet Solutions Explore clear, step-by-step solutions for midterm exams and worksheets. ▎✈️ General Physics — Midterm Exams👇 • 👉 2016 Midterm Solution • 👉 2017 Midterm Solution ▎🚖 General Physics — 2018 & 2017 Worksheet👇 • ▶️👉Click to Watch Part 1 • ▶️👉Click to Watch Part 2 • ▶️👉Click to Watch Part 3 • ▶️👉Click to Watch Part 4 ✅👉 Watch the Full Video Playlist ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ▎📐 Applied Mathematics I — Midterm & Worksheet Solutions 👉 Applied Mathematics I Mid ✅👉 Watch the Full Video Playlist ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ▎📐 Applied Mathematics II — Midterm Exam Solutions • ▶️ Click to Watch Part 1 • ▶️ Click to Watch Part 2 • ▶️ Click to Watch Part 3 ✅👉 Watch the Full Video Playlist ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ▎🚀 Applied Mathematics III — Worksheet Solutions • ▶️Click to Watch Part 1 • ▶️Click to Watch Part 2 ✅👉 Watch the Full Video Playlist  ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ▎🚘 Engineering Mechanics I-- STATICS 👉Click to Watch  ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ▎✈️ Exit Exam Solutions 👉 Click to Watch  ▬▬▬▬▬▬▬▬ ▎🔖 Technology Info 👉 Click to Watch  ▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾Subscribe & stay tuned for ✅upcoming videos! ......⬇️ JOIN US ⬇️..... 📕Access a Variety of Materials ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 📢 ዋና ቻናል: @JOHN_TUTORIAL 💬 የውይይት ግሩፕ: @JOHNASTU 📖 ዲጂታል ላይብረሪ: @JOHNLIBRARY 🅾YouTube 👉 JOHN_TUTORIAL ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

Открыть в Telegram
Просмотры725−89%к среднему
Пересылки—
Реакции5
Комментарии—
#2936Текст

▎📚 ASTU Midterm Exam & Worksheet Solutions Explore clear, step-by-step solutions for midterm exams and worksheets. ▎✈️ General Physics — Midterm Exams👇 • 👉 2016 Midterm Solution • 👉 2017 Midterm Solution ▎🚖 General Physics — 2018 & 2017 Worksheet👇 • ▶️👉Click to Watch Part 1 • ▶️👉Click to Watch Part 2 • ▶️👉Click to Watch Part 3 • ▶️👉Click to Watch Part 4 ✅👉 Watch the Full Video Playlist ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ▎📐 Applied Mathematics I — Midterm & Worksheet Solutions 👉 Applied Mathematics I Mid ✅👉 Watch the Full Video Playlist ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ▎📐 Applied Mathematics II — Midterm Exam Solutions • ▶️ Click to Watch Part 1 • ▶️ Click to Watch Part 2 • ▶️ Click to Watch Part 3 ✅👉 Watch the Full Video Playlist ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ▎🚀 Applied Mathematics III — Worksheet Solutions • ▶️Click to Watch Part 1 • ▶️Click to Watch Part 2 ✅👉 Watch the Full Video Playlist  ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ▎🚘 Engineering Mechanics I-- STATICS 👉Click to Watch  ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ▎✈️ Exit Exam Solutions 👉 Click to Watch  ▬▬▬▬▬▬▬▬ ▎🔖 Technology Info 👉 Click to Watch  ▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾Subscribe & stay tuned for ✅upcoming videos! ......⬇️ JOIN US ⬇️..... 📕Access a Variety of Materials ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 📢 ዋና ቻናል: @JOHN_TUTORIAL 💬 የውይይት ግሩፕ: @JOHNASTU 📖 ዲጂታል ላይብረሪ: @JOHNLIBRARY 🅾YouTube 👉 JOHN_TUTORIAL ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

Открыть в Telegram
Просмотры12 200+91%к среднему
Пересылки—
Реакции15
Комментарии—
#2934Текст
Просмотры7 270+14%к среднему
Пересылки—
Реакции19
Комментарии—
#2932Текст
Просмотры13 300+108%к среднему
Пересылки—
Реакции17
Комментарии—
#2925Текст

📢‼️ ስለ DV-2027 የሎተሪ ምዝገባ የወጣ አስቸኳይ መረጃ! የአሜሪካ የይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ቀደም ሲል የተሰጠውን ውሳኔ ስላገደው፣ የ DV-2027 ምዝገባ በአሁኑ ወቅት ታግዶ መቆየቱንና እንዳልተከፈተ ለመላው ማህበረሰባችን እንገልጻለን። 📌 ዋና ዋና ነጥቦች፦ • የፍርድ ቤት እገዳ፦ የታችኛው ፍርድ ቤት ምዝገባው በህዳር (ኖቬምበር) እንዲጀመር አዞ የነበረ ቢሆንም፣ የይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት ግን ትዕዛዙን አግዶታል። • የአሁኑ ሁኔታ፦ በአሁኑ ሰዓት ምንም ዓይነት የምዝገባ ሂደት የለም፤ በይፋ የተቀመጠ ቀንም አልተቆረጠም። • ከማጭበርበር ይጠንቀቁ፦ ይፋዊው የዲቪ ምዝገባ ሁልጊዜም ሙሉ በሙሉ ነፃ ነው። በማንኛውም ደላላ ወይም 3ኛ ወገን እንዳይታለሉ! • ትክክለኛ መረጃ፦ ወደፊት የሚወጡ ማስታወቂያዎችን ለመከታተል የ U.S. Department of State Diversity Visa Portal ድረ-ገጽን ብቻ ይከታተሉ። 🔄 ሁኔታዎች ከተቀየሩ ወዲያውኑ የምናሳውቃችሁ ይሆናል! እስከዛው መደበኛ የትምህርት ደረጃ እና የፓስፖርት መስፈርቶችን አሟልተው ይጠብቁ። ትኩስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇 📢 ዋና ቻናል: @JOHN_TUTORIAL 🅾 YOUTUBE JOHN_TUTORIAL 💬 የውይይት ግሩፕ: @JOHNASTU 📖 ዲጂታል ላይብረሪ: @JOHNLIBRARY ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

Открыть в Telegram
Просмотры4 300−33%к среднему
Пересылки—
Реакции17
Комментарии—
#2923Текст

🌐 Top 10 Most Useful Websites You Should Know! 🌐 🚀 በዕለት ተዕለት ሕይወትዎ ውስጥ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ 10 ምርጥ ድረገጾች! ቴክኖሎጂን ለማወቅ፣ አዳዲስ ክህሎቶችን ለመማር እና ስራዎችን በቀላሉ ለመስራት እነዚህን ሊንኮች Bookmark አድርገው ያስቀምጧቸው👇 🔒 1. የደህንነት እና የግል ሚስጥር መጠበቂያዎች • themarkup.org/series/blacklight — Real Time Website Privacy Inspector: ማንኛውንም ድረገጽ ከመክፈትዎ በፊት ደህንነቱ የተጠበቀ መሆኑን እና መረጃዎትን የሚሰርቅ (track የሚያደርግ) ቴክኖሎጂ እንዳለው ማረጋገጫ። • coveryourtracks.eff.org — Browser Tracker Checker: የሚጠቀሙት ብሮውዘር ምን ያህል መረጃ አሳልፎ እንደሚሰጥ እና የትኛቶቹ ድረገጾች እንደሚከታተሉዎት መፈተኛ። 💻 2. የኮዲንግ እና የቴክኖሎጂ ማበልጸጊያዎች • codingame.com — Learn Coding by Playing: አስደሳች የሆኑ ጌሞችን እየተጫወቱ ፕሮግራሚንግ/ኮዲንግ በቀላሉ የሚለማመዱበት። • codepen.io — Code Editor & Showcase: የተለያዩ የኮዲንግ ፕሮጀክቶችን የሚያገኙበት፣ እንዲሁም በቀጥታ ድረገጹ ላይ ኮድ ጽፈው Run የሚያደርጉበት። • hacksplaining.com — Learn Cybersecurity: ስለ ሃኪንግ (Hacking) እና ስለ ሳይበር ደህንነት በጣም በቀላል መንገድ ትምህርት የሚሰጥ። 💼 3. የስራ እና የክህሎት ማሳደጊያዎች • Remotists.com — Remote Job Search: በዓለም አቀፍ ደረጃ ያሉ የረጅም ርቀት (የቤት ውስጥ) ስራዎችን በቀላሉ ፈልገው የሚያመለክቱበት። • Typelit.io — Improve Typing Speed: የታወቁ መጽሐፍትን ጽሑፍ Type እያደረጉ የኮምፒውተር የጽሕፈት ፍጥነትዎን የሚያሳድጉበት። 📚 4. የዕውቀት እና የጤና ድረገጾች • musclewiki.com — Interactive Exercise Library: የሰውነት እንቅስቃሴ (ስፖርት) በሚያደርጉበት ጊዜ የትኛውን ክፍል ለማስፋት ምን አይነት ስፖርት መስራት እንዳለብዎ በምስልና በቪዲዮ የሚያሳይ። • litsolutions.org — Textbook Solutions: ለተለያዩ የአካዳሚክ መጽሐፍት ጥያቄዎች ዝርዝር መልስ የሚያገኙበት። • startrek.com — Tech & Sci-Fi Content: የተለያዩ የቴክኖሎጂ ዜናዎችን፣ ዘጋቢ ፊልሞችን (documentaries) እና ሳይንሳዊ ታሪኮችን በጽሑፍ የሚያገኙበት። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ⚡️ የማይቀሩ ጠቃሚ መረጃዎችን በቪዲዮ ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇 🎬 የቪዲዮ ሊንክ እዚህ ይጫኑ ✨ መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ለጓደኞችዎ #SHARE ያድርጉት! ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🔥 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ 📢 ዋና ቻናል: @JOHN_TUTORIAL 💬 የውይይት ግሩፕ: @JOHNASTU 📖 ዲጂታል ላይብረሪ: @JOHNLIBRARY ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

Открыть в Telegram
Просмотры6 630+4%к среднему
Пересылки—
Реакции14
Комментарии—
#2920Текст
Просмотры3 120−51%к среднему
Пересылки—
Реакции18
Комментарии—