ጥሬው እኮ ነው ብስል የሚሆነው 😥 አንድ ዘመን አለልክ እንደ ዮሴፍ ህልም ይዛቹ እስር ቤት የምትገቡበት ደግሞ ሌላ ዘመን አለ የንግስና ዘውድ ጭናቹ በአደባባይ የምትነግሱበት....አንድ ዘመን አለ ልክ እንደ ያዕቆብ ኪዳን ይዛቹ ባሪያ የምቶኑበት ደግሞ ሌላ ዘመን አለብቻቹን ሰራዊት ሆናቹ የምትቆሙበት፤የተወደዳቹ አንድ ጣፋጭ ፍሬ ጣፍጦ የሚበላው ብስል ከሆነ በኃል ነው ከዛ በፊት ግን ያው ፍሬ ጥሬና መራራ ነበረ፤አስባቹታል ግን ፍሬ ሁሉ ገና ከጅምሩ ጣፋጭ ቢሆን ኖሮ ወዲያው ነበር ምንም ያህል ሳይጠነክርና መጠኑ ሳይጨምር የምንበላውነገር ግን ፍሬው ማደግና መስፍት ስላለበትማንም እንዳይነካው መራራ እንዲሆን ተደረገ ልክ እንዲሁ ጌታ የእኛንም ህይወት ደስ የሚያሰኝና ለብዙዎች ሰዎች እንዲተርፍ ሊያደርገው ሲፈልግ እድገታችን ደስ በማይል መንገድ ውስጥ ያሳልፈዋል ኃላ ላይ ግን ለተፈለግንበት አላማ ብቁ መሆናችንን ሲያውቅህይወታችንን ልክ እንደ ፍሬውጣፋጭና ውብ አድርጎ በአደባባይ ይገልጠዋል። sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ @Forgiveness123 @Jirraamallee @GuddinaWaaqayyooLabsuu 🔺ᴊᴏɪɴ🔺
Открыть в TelegramПосты канала Benjamin Media 📡🌎
"የቆመ ሰው እግሩን እንቅፋት አይመታውም፤ በፍጥነት በተጓዝክ ቁጥር በእንቅፋት የመመታት እድልህ ይጨምራል ቢሆንም ግን የሆነ ቦታ መድረስህ አይቀርም" Benjamin Media 📡🌎 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ @Forgiveness123 @Jirraamallee @GuddinaWaaqayyooLabsuu 🔺ᴊᴏɪɴ🔺
Открыть в Telegramተጨማሪ ማብራሪያ የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን (FCSC) የብቃት ማዕቀፍ ፈተና የሰራተኛውን አጠቃላይ ብቃት ለመመዘን በሦስት ዋና ዋና ክፍሎች የተከፋፈለ ነው። እያንዳንዱ ክፍል የተለየ ክብደት ያለው ሲሆን፣ ዓላማውም የሠራተኛውን የሥራ ባህሪ፣ የቴክኒክ ዕውቀትና ክህሎት፣ እንዲሁም በተለያዩ ሁኔታዎች ውስጥ የመወሰን ችሎታን በአጠቃላይ መገምገም ነው። 📊 የፈተና አወቃቀርና ክብደት የFCSC የብቃት ፈተና ሦስቱን ዋና ዋና ክፍሎች የሚያካትት ሲሆን፣ ክብደታቸውም እንደሚከተለው ነው፦ · የባህሪ ብቃቶች (Behavioral Competencies)፦ 30% · የቴክኒክ ብቃቶች (Technical Competencies)፦ 50% · የሁኔታ ግምገማና የጉዳይ ትንተና (Situational Judgment & Case Analysis)፦ 20% 👉1. የባህሪ ብቃቶች (30%) ይህ ክፍል የሠራተኛውን የሥራ ባህሪ፣ አመለካከትና ማኅበራዊ ክህሎት የሚመዝን ሲሆን፣ በFCSC ማዕቀፍ ውስጥ 12 የባህሪ ብቃቶች ተቀምጠዋል፦ 1. ታማኝነትና ሥነ-ምግባር (Integrity & Ethics) 2. የህዝብ አገልግሎት ቁርጠኝነት (Public Service Commitment) 3. የመግባቢያ ክህሎት (Communication Skill) 4. የቡድን ሥራና ትብብር (Teamwork & Collaboration) 5. ችግር የመፍታት ችሎታ (Problem Solving Ability) 6. በውጤት ላይ ያተኮረ አስተሳሰብ (Result Orientation) 7. በደንበኛ/ዜጋ ላይ ያተኮረ አገልግሎት (Customer/Citizen Focus) 8. የለውጥ አስተዳደር (Change Management) 9. የመሪነት ችሎታ (Leadership Ability) 10. የውሳኔ አሰጣጥ (Decision Making) 11. የግጭት አስተዳደር (Conflict Management) 12. ሙያዊነትና ተግሣጽ (Professionalism & Discipline) 👉2. የቴክኒክ ብቃቶች (50%) ይህ ክፍል ከሥራው ጋር በቀጥታ የሚያያዙ የዕውቀትና የክህሎት ደረጃዎችን የሚገመግም ሲሆን፣ በማዕቀፉ ውስጥ 15 የቴክኒክ ብቃቶች ተዘርዝረዋል፦ 1. የፖሊሲ ልማትና ትንተና (Policy Development & Analysis) 2. ዕቅድና ፕሮግራም አስተዳደር (Planning & Program Management) 3. ክትትልና ግምገማ (Monitoring & Evaluation) 4. የውሂብ ትንተናና ተጨባጭ ማስረጃ አጠቃቀም (Data Analysis & Evidence Use) 5. የቁጥጥርና ፍተሻ ክህሎት (Regulatory & Inspection Skill) 6. የፕሮጀክት አስተዳደር (Project Management) 7. የአደጋ አስተዳደር (Risk Management) 8. ሪፖርት አጻጻፍና ሰነድ አዘጋጅነት (Report Writing & Documentation) 9. የመረጃ አስተዳደር (Information Management) 10. አይሲቲና ዲጂታል ክህሎት (ICT & Digital Literacy) 11. የፋይናንስ አስተዳደር መሠረታዊ ዕውቀት (Financial Management Basics) 12. የምርምርና ትንተና ክህሎት (Research & Analytical Skill) 13. የጥራት አስተዳደር (Quality Management) 14. የግዥና ውል አስተዳደር (Procurement & Contract Management) 15. ከዘርፉ ጋር የተያያዘ ልዩ የቴክኒክ ሙያዊ ዕውቀት (Sector-Specific Technical Expertise) 👉3. የሁኔታ ግምገማና የጉዳይ ትንተና (20%) ይህ ክፍል አመልካቹ በሥራ ላይ በሚያጋጥሙ እውነተኛ የሥራ ሁኔታዎች ውስጥ እንዴት እንደሚወስን የሚገመግም ነው። በተለምዶ ሠራተኛው ለሚያጋጥመው ሁኔታ ተገቢውን ውሳኔ እንዲሰጥ የሚጠየቅበት ወይም የተሰጠውን የሥራ ጉዳይ በመተንተን መፍትሔ እንዲያቀርብ የሚጠየቅበት ክፍል ነው። ዓላማው የአመልካቹን የትንተና ችሎታ፣ የውሳኔ አሰጣጥ ብቃትና በተለዋዋጭ ሁኔታዎች ውስጥ የመላመድ አቅም መመዘን ነው። ከሦስቱ ዋና ክፍሎች በተጨማሪ፣ ማዕቀፉ የብቃት ደረጃዎችን (Beginner, Intermediate, Advanced, Expert) እና ለዳይሬክተር ደረጃ ሠራተኞች የሚጠበቁ ልዩ ብቃቶችን (እንደ ስትራቴጂካዊ መሪነት፣ የፖሊሲ ትርጓሜና ትግበራ፣ በአደጋ ላይ የተመሠረተ ውሳኔ አሰጣጥ፣ የተቋም አስተዳደር፣ የአፈጻጸም አስተዳደር እና የባለድርሻ አካላት ተሳትፎ) ይዘረዝራል። Benjamin Media 📡🌎 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ @Forgiveness123 @Jirraamallee @GuddinaWaaqayyooLabsuu 🔺ᴊᴏɪɴ🔺
Открыть в Telegramበመላ ሀገሪቱ ለሠራተኞች የባህርይ ብቃት ምዘና ሊሰጥ ነው‼ በኢትዮጵያ በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ለሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞች የባህርይ ብቃት ምዘና ፈተና በያዝነው ከህዳር ወር ጀምሮ እንደሚሰጥ ተገልጿል። የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ባዘጋጀው «የመንግሥት ሠራተኞች የባህሪ ብቃት ማዕቀፍ» ሰነድ መሠረት፤ ምዘናው ከዚህ ቀደም በትምህርትና በልምድ ላይ ብቻ ያተኮረውን አሠራር በመቀየር፣ 📌የሠራተኞችን የሥራ ተነሳሽነት፣ 📌 ታማኝነት፣ 📌የአገልጋይነት ስሜት እና 📌 ውጤታማነትን ለማረጋገጥ ያለመ ነው። ምዘናው በሁሉም የሥራ ደረጃዎች ላይ 15 ዋና ዋና የባህርያዊ ብቃት አሀዶችን መሠረት በማድረግ የሚከናወን ሲሆን፣ ውጤቱም ለቅጥር፣ ለደረጃ እድገት፣ ለዝውውርና ለሥልጠና እንደ መስፈርት ያገለግላል።ሰነዶቹ ተያይዘዋል። Source : ዋሱመሐመድ Benjamin Media 📡🌎 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ @Forgiveness123 @Jirraamallee @GuddinaWaaqayyooLabsuu 🔺ᴊᴏɪɴ🔺
Открыть в Telegram"ውሀውን የሚጠጡ ሁሉ ምንጩን የቆፈሩትን ማስታወስ አለባቸው" ፤ አሁን ለደረስክበት ከቤተሰብ ጀምሮ ብዙ ሰዎች ዋጋ ከፍለዋል ከምንም በላይ ግን የምትፈልገውን ብቻ ሳይሆን የሚያስፈልግህን ሁሉ የሰጠህን ፈጣሪን አትርሳ! ፈጣሪን አትርሳ Benjamin Media 📡🌎 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ @Forgiveness123 @Jirraamallee @GuddinaWaaqayyooLabsuu 🔺ᴊᴏɪɴ🔺
Открыть в Telegramከሌሎች ተማር! ህይወትን የመሰለ ከባድ መምህር የለም ምክንያቱም ፈተናውን ከፈተነ በኋላ ነው ትምህርቱን የሚሰጠን፤ ከሌሎች ህይወት መማር ያለብን ለዛ ነው! Benjamin Media 📡🌎 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ @Forgiveness123 @Jirraamallee @GuddinaWaaqayyooLabsuu 🔺ᴊᴏɪɴ🔺
Открыть в TelegramSi duubaa bakka ati hin jirretti waan isaan odeessan/haasawan oso beytee, Namoota hedduu wajjiin seequu ni dhaabda. Benjamin Media 📡🌎 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ @Forgiveness123 @Jirraamallee @GuddinaWaaqayyooLabsuu 🔺ᴊᴏɪɴ🔺
Открыть в Telegramየፈተና ምዝገባ መርሃ-ግብር ይፋ ሆነ‼ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለ2019 ዓ.ም አጋማሽ የከፍተኛ ትምህርት መውጫ እና የድህረ-ምረቃ መግቢያ ፈተናዎች (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ማስታወቁን ገልጿል። በዚህም መሠረት፦ 📌የመንግሥት ተቋማት መውጫ ፈተና፦ ከህዳር 04 እስከ 10 ቀን 2019 ዓ.ም 📌የግል ተቋማትና በድጋሚ ተፈታኞች፦ ከህዳር 11 እስከ 17 ቀን 2019 ዓ.ም 📌የድህረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT)፦ ከህዳር 10 እስከ 30 ቀን 2019 ዓ.ም ምዝገባው በራስ-አገዝ ሥርዓት (Self-Registration) የሚከናወን ሲሆን፣ ክፍያውም በአዲሱ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የክፍያ ተመን መሠረት እንደሚፈጸም ተቋሙ አሳስቧል። Benjamin Media 📡🌎 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ @Forgiveness123 @Jirraamallee @GuddinaWaaqayyooLabsuu 🔺ᴊᴏɪɴ🔺
Открыть в Telegram"Tisiisni Kosii, Kanniisni daraaraa Barbaaddi" sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ @uniqueforworld @Jirraamallee 🔺ᴊᴏɪɴ🔺
Открыть в Telegramአይምሯችን መሬት ነው፤ የተዘራበትን ማብቀል ነው ስራው። መልካም ነገር ከነገርነው፣ መልካም ነገር ካየ የህይወት መንገዳችን ያማረና ደስተኛ እንሆናለን። ለሆዳችን እኮ በጣም ጥንቃቄ እናደርጋለን፤ በፍፁም የቆሸሸ ምግብ አንበላም። ታዲያ የነገ መድረሻችንን ለሚወስነው አይምሯችን ምንድነው የምንመግበው? መጥፎ ዜና ነው ወይስ መንፈሳዊ ሀሳብ? ስለ ሰው አሉባልታ ነው የምናስበው ወይስ ስለ ነገ መድረሻችን? ምርጫው የኛ ነው! sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ @Forgiveness123 @Jirraamallee @GuddinaWaaqayyooLabsuu 🔺ᴊᴏɪɴ🔺
Открыть в Telegram✅ Olka'iinsii Wantoota , Olka'iinsaa Waaqayyoo in Caalu. ✅ Kana Jechuun wanti hundumtuu, Waaqayyoo gadii dha. Kanaaf jireenya olka'ee ilaallu dhisii ti Waaqayyoo isaa guddaa ilaali. sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ @Forgiveness123 @Jirraamallee 🔺ᴊᴏɪɴ🔺
Открыть в Telegram