Кабинет

Посты канала Jafer Books 📚

сначала новые

#11400Фото
Просмотры2 030−56%к среднему
Пересылки—
Реакции7
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
21 ч1 850
26 ч2 030
  1. Через 24 часа2 030
  2. Всего сейчас2 030
#11399Фото
Просмотры2 490−46%к среднему
Пересылки—
Реакции9
Комментарии—
#11398Фото
Просмотры2 990−36%к среднему
Пересылки—
Реакции20
Комментарии—
#11397Фото

📚 አዲስ መጽሐፍ በገበያ ላይ! " ፈጽሞ አትዋሽ (NEVER LIE) " ✍️ በዓለም አቀፍ ደረጃ እጅግ ተወዳጅ የሳይኮሎጂካል ትሪለር ደራሲ ፍሬዳ ማክፋደን (Freida McFadden) የተደረሰ አስደማሚ መጽሐፍ ! አንዳንድ እውነቶች ከውሸት የበለጠ አስፈሪ ናቸው! ትሪሺያ እና ኢታን የሕልማቸውን ቤት ፍለጋ ላይ ያሉ አዲስ ተጋቢዎች ናቸው። በመጨረሻም ቀደም ሲል የነበረች እና በምስጢር የጠፋችው የሳይካትሪስት ዶክተር አድሪያን ሄል ቤት ይደርሳሉ። ነገር ግን ኃይለኛ የክረምት አውሎ ነፋስ በቤቱ ውስጥ ያጠምዳቸዋል። ትሪሺያም በቤቱ ውስጥ የዶክተሯን የታካሚዎች የድምፅ ቅጂዎች ታገኛለች። እያንዳንዱን ቅጂ ስታዳምጥ ከዶክተሯ መጥፋት ጀርባ ያሉ አስደንጋጭ ምስጢሮች ቀስ በቀስ መገለጥ ይጀምራሉ። ግን በዚህ ቤት ውስጥ የተደበቁት ምስጢሮች የዶክተሯ ብቻ ናቸው? 😱 እውነቱ ምንድን ነው? 🔍 ዶክተሯ ለምን ጠፋች? 🤫 ማን እውነት እየተናገረ ነው? ማንስ እየዋሸ ነው? እያንዳንዱ ገጽ አዲስ ጥያቄ፣ እያንዳንዱ ምስጢር አዲስ ግርምት፤ መጨረሻው ግን ፈጽሞ ያልጠበቁት ይሆናል! 📖 ምስጢራዊ ታሪክ ፣ ልብ ሰቃይ እና የሳይኮሎጂካል ትሪለር ታሪኮችን ማንበብ ለምትወዱ አንባቢያን የማይታለፍ መጽሐፍ! ፈጽሞ አትዋሽ (NEVER LIE) — እውነቱን ለማወቅ እስከ መጨረሻው ገጽ ድረስ ማንበብ ያስገድድሃል! መጽሐፉን በሀሉም የጃዕፈር መጻሕፍት ቅርንጫፎች ያገኙታል !

Открыть в Telegram
Просмотры3 530−24%к среднему
Пересылки—
Реакции23
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
62 ч3 460
68 ч3 530
  1. Всего сейчас3 530
#11395Фото

" THE LAW OF THE SUBLIME " የተሰኘው Robert Greene መጽሐፍ " የልዕለ ግርማ ሕግ " በሚል ርዕስ በአማርኛ በአቡበከር አሊ ተተርጉሞ ለንባብ በቃ ! ሮበርት ግሪን በዓለም አቀፍ ደረጃ ከታወቁ የአሜሪካ ደራሲያን አንዱ ነው። በሰው ባህሪ፣ በሥነ-ልቦና፣ በሥልጣንና በሰው ልጅ የሕይወት ስኬት ላይ በሚያተኩሩ መጻሕፍቱ ይታወቃል። ከ10 ሚሊዮን በላይ መጻሕፍት ቅጂዎች በዓለም ዙሪያ ተሽጠውለታል። ከታዋቂ ሥራዎቹ መካከል፦ 📖 The 48 Laws of Power 📖 The Laws of Human Nature 📖 The Art of Seduction 📖 Mastery 📖 The 33 Strategies of War ይገኙበታል። በዚህ አዲስ መጽሐፉ ሮበርት ግሪን ከተለመደው የዕለት ተዕለት አስተሳሰብ ወጥተን ሕይወትን በጥልቀት እንድንመለከትና ከራሳችን ውስንነቶች በላይ ያለውን የሕይወት ውበትና ኃይል እንድንገነዘብ ይጋብዘናል። መጽሐፉ ከሳይንስ፣ ከታሪክ፣ ከአፈ-ታሪክ፣ ከሥነ-ጥበብና ከተፈጥሮ የተወሰዱ ጥልቅ ምሳሌዎችን በመጠቀም የሚከተሉትን ሐሳቦች ያቀርባል፦ 🔹 የአስተሳሰብ ነፃነት፦ ከተለመዱ የአስተሳሰብ ገደቦች ተላቀን ዓለምን በአዲስ እይታ መመልከት። 🔹 የተፈጥሮን ጥልቀት መረዳት፦ ከአጽናፈ ዓለምና ከሌሎች ሕያዋን ፍጥረታት ጋር ያለንን ግንኙነት መገንዘብ። 🔹 የልጅነትን የአስተሳሰብ ዓለም መመለስ፦ የልጅነት ጉጉትን፣ ፈጠራንና ነገሮችን በአዲስ መንገድ የማየት ችሎታን እንደገና ማግኘት። 🔹 የፈጠራ ኃይል፦ በውስጣችን የተደበቀውን ተፈጥሯዊ የፈጠራ ችሎታ ማንቃት። 🔹 የውስጥ ዓለም ግንዛቤ፦ የራሳችንን ጥልቅ ማንነትና የሰው ንቃተ-ህሊና አቅም በተሻለ ሁኔታ መረዳት። መጽሐፉን በሁሉም መደብሮቻችን ያጉኙታል ::

Открыть в Telegram
Просмотры4 470−4%к среднему
Пересылки—
Реакции16
Комментарии—
#11394Фото

አዲስ መጽሐፍ በገበያ ላይ! የልዕለ ግርማ ሕግ (THE LAWS OF THE SUBLIME) በሮበርት ግሪን (Robert Greene) የዓለም አቀፍ ተወዳጅና በሚሊዮኖች የተሸጡት «የ48ቱ የሥልጣን ሕጎች» እና «የሰው ተፈጥሮ ሕጎች» የተሰኙ መጻሕፍት ደራሲ የሆነው ሮበርት ግሪን፣ የራሳችንን ውስንነቶች ተሻግረን የላቀውንና ከዕለት ተዕለት ልምዳችን በላይ ያለውን የሕይወት ጥልቅ ኃይል እንድንገነዘብ የሚረዳ ሕይወትን የሚቀይር አዲስ መጽሐፍ ይዞ ቀርቧል። በዛሬው ዘመን ብዙዎቻችን በሕይወታችን ውስጥ ጥልቅ ትርጉም ለማግኘት፣ ከምናየውና ከምንለማመደው ምናባዊ ዓለም በላይ ያለውን እውነተኛ ዓለም በጥልቀት ለመረዳትና ለመለማመድ እንታገላለን። ይህ መጽሐፍ ከዕለት ተዕለት የሕይወት ግርግር ተላቀን፣ ከራሳችን ገደቦች በላይ እንድንመለከት፣ የዓለምን ውበትና ጥልቀት እንድናይ፣ ከራሳችንም በላይ የሆነውን የላቀ የሕይወት ልምድ እንድንቀስም ይጋብዘናል። ከገደቦችህ ተሻገር። ከተራው ሕይወት በላይ ተመልከት። የላቀውን የሕይወት ልምድ ተለማመድ! 📍 አሁኑኑ በሁሉም የጃፋር መጽሐፍት መደብሮች ይገኛል! የራስህን ቅጂ ዛሬውኑ ያዝ!

Открыть в Telegram
Просмотры4 140−11%к среднему
Пересылки—
Реакции13
Комментарии—
#11389Фото
Просмотры4 750+2%к среднему
Пересылки—
Реакции28
Комментарии—
#11382Фото
Просмотры5 420+17%к среднему
Пересылки—
Реакции26
Комментарии—
#11379Видео

📖 የመጽሐፍ ፊርማ ፕሮግራም 📚 ቅዳሜ ኀዳር 5 ከ 8 ሰዓት እስከ 10 ሰዓት በኢትዮጵያ የ ሥነ ጽሑፍ ታሪክ የመጀመርያ የሆነው 90 ታሪኮችን በ አንድ ጥራዝ ያካተተው የሕይወት እምሻው ሰባተኛው የድርሰት መጽሐፍዋ የሆነው " ቀብርና ማስካራ " የተሰኘው መጽሐፍ ገበያ ላይ ይውላል ። በዕለቱም ደራሲ ሕይወት እምሻው በተገኘችበት የፊርማና የፎቶ ፕሮግራም ይኖረናል። በዝግጅቱ ላይ ... 📚✨ የመጽሐፍ ፊርማ ! ✨📚 🎻 የቫዮሊን ዜማ… ☕ የቡና ጣዕም… 📚 የመጽሐፍ ዓለም… በዕለቱም የፎቶና የመጽሐፍ ፊርማ ፕሮግራም ይኖረናል። 📍 ቦታ፦ ጃዕፈር መጻሕፍት – ለገሃር፣ ተወልደ ሕንጻ ስር የሚገኘው አዲሱ፣ ሰፊና ዘመናዊ መደብራችን 📖 ደራሲውን ከአንባቢው፣ መጽሐፉን ከአንባቢው ጋር ይገናኛሉ :: ከዚህ በፊት ያካሄድናቸውን የመጽሐፍ ፊርማ ዝግጅቶች በቀጣይም አስፋፍተን እንቀጥላለን ! የመጽሐፍ ፊርማ ዝግጅት ደራሲውን ከተደራሲው፣ መጽሐፉን ከአንባቢው ጋር በትክክለኛው ቦታ፣ በክብርና በሞገስ የሚያገናኝ ድንቅ ፍኖት ነው። ይህም አንባቢን የማፍራት፣ ደራሲን የማበረታታትና የንባብ ባህልን የማጠናከር የጃዕፈር መጻሕፍት ተልዕኮ አንዱ አካል ነው። ጃዕፈር መጻሕፍት የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን!

Открыть в Telegram
Просмотры7 360+58%к среднему
Пересылки—
Реакции37
Комментарии—