ከአሁን በኃላ አንድ ጴንጤ እየሱስ ይወድሀል ቢልህ ዉሸታም በለዉ፤ ምክንያቱም በአዲስ ኪዳን ሉቃስ ወንጌል 19:27 የተፃፈዉን አንብብ በለዉ!
Открыть в TelegramПосты канала ኢስላማዊ እውነታ
የህዳር ወር የአዲስ አበባና አካባቢዋ የሶላት ወቅቶች إِنَّ الصَّلَاةَ كَانَتْ عَلَى الْمُؤْمِنِينَ كِتَابًا مَّوْقُوتًا ሶላት በምእምናን ላይ በጊዜያት የተወሰነች ግዴታ ናትና፡፡ [4:103] https://t.me/islamictrueth
Открыть в TelegramПереслано из የሕያ ኢብኑ ኑህ | Yahya Ibnu Nuhe
በዛሬ ማታው የላይቭ ፕሮግራማችን መጽሀፉን ካነበቡ ተመልካቾች ሀሳቦችን እንቀበላለን። በተለይ በነዚህ ነጥቦች ተዘጋጅታችሁ ማታ ገስት ላይ ሀሳባችሁን ማንሸራሸር ትችላላችሁ፦ 1/ መጽሐፉን ("ጽልመቱን የገፈፈው ብርሃን") ካነበባችሁት ውስጥ፣ የጸሐፊውን ውሸትና ማጭበርበር አይታችሁ እጅግ ያስደነገጣችሁ ወይም ያሳቃችሁ የትኛው ምዕራፍ ወይም ነጥብ ነው?» 2/ ጸሐፊው ከ200 ገጽ መጽሐፍ ውስጥ 9 ነጥቦችን ብቻ መርጦ ሌሎቹን ከ90 በላይ ነጥቦች ለምን የሸሸ ይመስላችኋል?» 3/ «በመጽሐፉ መጨረሻ ላይ የተካተቱትን የእሱን ኦሪጅናል የመጽሐፍ ገጾች ከእኛ ምላሽ ጋር ስታነጻጽሩ ምን ተሰማችሁ?» ኢንሻአላህ ማታ 3:00 እንገናኝ https://t.me/Yahyanuhe
Открыть в TelegramПереслано из የሕያ ኢብኑ ኑህ | Yahya Ibnu Nuhe
አልሐምዱሊላህ! በመጨረሻም ተለቀቀ! አስጀምሮ ላስጨረሰን አላህ (ሱ.ወ) ምስጋና ሁሉ ለእርሱ የተገባው ይሁን! ላለፉት 45 ቀናት ገደማ ሌት ተቀን በጥልቀት ስንሠራበት የነበረው «ጽልመቱን የገፈፈው ብርሃን» የተሰኘው የተሟላ የምላሽ መጽሐፋችን፣ በአላህ ፈቃድ ተጠናቆ ይኸው ዛሬ በእናንተ እጅ ደርሷል! "ማንም አይመልሰውም፣ ከምዕራፍ 2 አያልፉም" እየተባለ ሲፎከርበት የነበረውን መጽሐፍ ከምዕራፍ 1 እስከ ምዕራፍ 13 ድረስ ገጽ በገጽ እየተከታተለ የጸሐፊውን የማጣቀሻ ሸፍጦች፣ የትርጉም ቅጥፈቶችና የአመክንዮ ክስረቶች እርቃናቸውን ያስቀረው ይህ ታሪካዊ ሥራ አሁን ለሁሉም አንባቢ ክፍት ሆኗል። ለሙስሊም ወንድምና እህቶች፣ መጽሐፉን አውርዳችሁ እንድታነቡት፣ ሐሳብና ገንቢ አስተያየታችሁን እንድትሰጡን፣ እንዲሁም ሼር በማድረግ ለሁሉም እንዲዳረስ የበኩላችሁን እንድትወጡ እንጋብዛለን። ለክርስቲያን ወገኖቻችን፣ የአንድ ወገን ፕሮፓጋንዳ ብቻ ሳያታልላችሁ፣ ይህንን በማስረጃ የተደገፈ ምላሽ አንብባችሁ እውነታውን እንድትመዝኑ፣ በሐሳቡ ዙሪያም በጨዋነት ሀሳብ አስተያየትና ትችት መስጠት ለምትፈልጉ ሁሉ በራችን ክፍት መሆኑን እየገለጽን ሙሉውን ታነቡ ዘንድ ግብዣችንን እናቀርባለን። ኢንሻአላህ! መጽሐፉን በተመለከተና በውስጡ በተካተቱት ወሳኝ ነጥቦች ዙሪያ ከዚህ በኋላ ለእናንተ የምንሰጣቸው ተከታታይ ትምህርቶችና ማብራሪያዎች የሚቀጥሉ ይሆናሉ። መጽሐፉን ከታች ባለው የቴሌግራም ሊንክ ገብታችሁ ማውረድ ትችላላችሁ! ሼር በማድረግ ለሁሉም ያድርሱ! https://t.me/Yahyanuhe/4578 https://t.me/Abuyusra3/564
Открыть в TelegramПереслано из የሕያ ኢብኑ ኑህ | Yahya Ibnu Nuhe
🎉 የምሥራች! - ቃል በገባነው መሠረት የምላሽ መጽሐፋችን ተጠናቆ በአላህ ፍቃድ ነገ ይለቀቃል! አልሐምዱሊላህ! ባለፉት አንድ ወር ከሳምንት ገደማ ከፍተኛ ጊዜና ትኩረት ሰጥተን፣ ሌት ተቀን በጥልቀት ስንሠራው የነበረው የምላሽ ሥራችን በአላህ ፈቃድ ፍጻሜው አምሮ ተጠናቋል። ይህንን ታላቅ ሥራ ዳር እንድናደርስ ላበቃን አላህ ምስጋናችን የላቀ ነው! ይህ የምላሽ መጽሐፍ ግለሰቡ በመጽሐፉ ውስጥ ያነሳቸውን የሐሰት ክሶችና ማጭበርበሮች ሙሉ ለሙሉ ድባቅ የመታ፣ እርቃኑንም ያስቀረና የማያዳግም ምላሽ የሰጠ ነው። ስለሆነም ቃል በገባነው መሠረት፦ 📌 ሙሉው የምላሽ መጽሐፍ ነገ እሑድ ከዙህር ሶላት በኋላ በቴሌግራም ቻናሎቻችን ላይ ለሁላችሁም ይለቀቃል! 📌 ፒዲኤፉን ለሕዝብ ከለቀቅን በኋላ፣ ከዚሁ መጽሐፍ ጋር ተያይዞ የመጨረሻና የመዝጊያ የሆነ ታላቅ የቲክቶክ ላይቭ ፕሮግራም በአላህ ፍቃድ ይኖረናል። የላይቭ ፕሮግራማችን የሚካሄድበትን ትክክለኛ ሰዓት በቀጣይ የምናሳውቃችሁ ሲሆን፣ በዚህ ወሳኝ የማጠቃለያ መድረክ ላይ በርካታ ሰው እንዲታደም፣ ሁላችሁም ከወዲሁ ተዘጋጅታችሁ እንድትጠብቁና ሌሎችንም እንድትጋብዙ ጥሪያችንን እናቀርባለን። መጽሐፉን የተመለከቱ የግድ ሰው ማወቅ አለበት የሚሉ መሠረታዊ ጭብጦች መጽሀፉ እስከሚለቀቅበት ሰአት ድረስ ባለው ጊዜ በተከታታይ ፖስቶች እያደረግን ለእናንተ የምናቀርብ ይሆናል። የሐሰት ጥላ በእውነት ብርሃን ሲገፈፍ በአንድ ላይ እንመለከታለን! አላህ ለሁላችንም ኸይሩን ይወፍቀን! https://t.me/Yahyanuhe
Открыть в Telegramየሆኑ ሰዎች ወደ ረሱል(ﷺ) መጡና እንዲህ አሉ:- «አላህን እንወዳለን አንተን ግን መከተል አንፈልግም አሉ! ለዚህ ንግግራቸዉ አላህ ነዉ መልስ የሰጣቸዉ... https://t.me/islamictrueth
Открыть в Telegramየጥቅምት ወር የአዲስ አበባና አካባቢዋ የሶላት ወቅቶች إِنَّ الصَّلَاةَ كَانَتْ عَلَى الْمُؤْمِنِينَ كِتَابًا مَّوْقُوتًا ሶላት በምእምናን ላይ በጊዜያት የተወሰነች ግዴታ ናትና፡፡ [4:103] https://t.me/islamictrueth
Открыть в TelegramПереслано из የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
✅ ወደ ሱናዬ ያዘነበለ… ረሱል (🤎) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إِنَّ لِكُلِّ عملٍ شِرَّةً، ولِكُلِّ شِرَّةٍ فترةٌ، فمنْ كان فترتُهُ إلى سنتي فقدِ اهتدى، ومَنْ كانَتْ إِلى غيرِ ذَلِكَ فقدْ هَلَكَ﴾ “ለእያንዳንዱ ስራ (አምልኮ) የራሱ የሆነ የጉልበት/የመነሳሳት ጫፍ (ፍላጎት) አለው። ለሁሉም የመነሳሳት ጫፍ ደግሞ የመቀዝቀዝ (የመዳከም) ጊዜ አለው። ስለዚህ የመቀዝቀዝ ጊዜው ወደ እኔ ሱና (መንገድ) የዞረ (የታዘዘ) ሰው በእርግጥ ተመራቷል። ከዚህ ውጪ ወደ ሌላ የሄደ ሰው ግን በእርግጥ ጠፍቷል።” 📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 2152 ➖➖➖➖➖➖ 🔸 በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 📱 Telegeram 📱 Whatsup 📱 Facebook 📱 Instagram 📱 X 📱 Youtube 📱 Tik tok
Открыть в Telegramየነብዩ(ﷺ) ንግግር(ሀዲስ) አልቀበልም ከሚል ሰዉ የበለጠ ጠማማ የለም! { فَإِن لَّمۡ یَسۡتَجِیبُوا۟ لَكَ فَٱعۡلَمۡ أَنَّمَا یَتَّبِعُونَ أَهۡوَاۤءَهُمۡۚ وَمَنۡ أَضَلُّ مِمَّنِ ٱتَّبَعَ هَوَىٰهُ بِغَیۡرِ هُدࣰى مِّنَ ٱللَّهِۚ إِنَّ ٱللَّهَ لَا یَهۡدِی ٱلۡقَوۡمَ ٱلظَّـٰلِمِینَ } [Surah Al-Qaṣaṣ: 50] “እሺ ባይሉህም፤ የሚከተሉት ዝንባሌዎቻቸውን ብቻ መኾኑን ዕወቅ፡፡ ከአላህም የኾነ መመሪያ ሳይኖረው ዝንባሌውን ከተከተለ ሰው ይበልጥ የጠመመ አንድም የለም፡፡ አላህ በደለኞች ሕዝቦችን አይመራምና፡፡” አል ቀሶስ (50) https://t.me/islamictrueth
Открыть в Telegramጣፋጭ አቀራር #34 ለበለጠ ኢስላማዊ ዳዕዋ በዚህ ይከታተሉን Click and like በቴሌ ግራም ለመከታተል https://t.me/islamictrueth በቲክቶክ ለመከታተል tiktok.com/@sadamsuleyman
Открыть в TelegramПереслано из ወሒድ የዕቅበተ ኢሥላም መጣጥፍት"Wahid Articles of Islamic Apologetics"
አሥ ሠላም ዐለይኩም ያ ጀምዓህ! በነገራችን ላይ ድብቅ ቃለ ጉባኤ"Agenda" ተሰቷቸው በሙሥሊም ማሊያ ለኦርቶዶክስ እና ለፕሮቴስታንት የሚጫወቱ ሁለት በሠለምቴ ስም ሠርጎ ገቦች አሉ፥ እነዚያን ሰዎች ስም ሳንጠቅስ በድርጊታቸው ሥራቸው አደባባይ ላይ እየተገለጠ ነው። በቅርቡ ኢንሻ አሏህ ጭንብላቸው ይገለጣል። ንግግር እና እግር ሲለያይ ጠርጥሩ! ንግግሩ ሙሥሊም እግሩ ካፊር ከሚሆን ሰው ተጠንቀቁ! መሬት ላይ መሥጂድ ላይ ያላችሁ ሰዎች መሥጂዳችሁን ጠብቁ! እንደዚህ ዓይነት ሰዎችን በዓይነ ቁራኛ ተከታትላችሁ ማኅበረሰባችሁን አንቁ።
Открыть в Telegramወንጀል ስትሰራ ተዉበት አድርግ ስትባል አላህ የፃፈብኝ ነዉ ብለህ የምትቀመጥ፤ ኑሮ ለማሸነፍ ለምን ትሰራለህ? ስትታመምስ ለምን ሆስፒታል ትሄዳለህ? እነዚህስ አላህ የቀደራቸዉ አይደሉም? https://t.me/islamictrueth
Открыть в Telegram