ይሄንን የመሰለ የቤቶን ውበት የሚጨምር ፍሬም መግዛት ለምትፈልጉ በ 0915292815 ወይም 0984823489 በመደወል ማሰራት ትችላላቹህ
Открыть в TelegramПосты канала ikhlas Tube
የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ፦ 📖 《 ቁርአንን አሳምሮ የሚቀራ እሱ ከነዛ ታላላቅ መላኢካዎች ይመደባል》 ━══ ❁❁❁ ═══ አብደሏህ ኢብኑ መስዑድ እንዲህ ብለዋሉ፦ <<ዕውቀትን ከፈለጋቹ ቁርዓንን አሰራጩ፤ ምክኒያቱም በቁርዓን ውስጥ የመጀመሪያም የመጨረሻ እውቀት አለበት።>> @ikhlas_post1 @ikhlas_post1
Открыть в Telegramበአንድ ሀገር የሚኖር ታዋቂ ነጋዴ ነበር። ይህ ሰው የእንስሳት አዳኝ ነበር ።አንድ ቀን ከአንድ ወጣት ጋር በመሆን ወደ ጫካ ገቡ ።ነጋዴው አንድ አንበሳ መታለው ሲል አውራ ጣቱን መታው ጮኸ በዚህ ሰአት ወጣቱ ልጅ መጣ የተጎዳውን ጣቱን አሰረለት ልጁም ለኸይር ነው አለው በዚህ ሰአት ነጋዴው በጣምተናደደ ። ለልጁም እንዴት ትለኛለህብሉ እስር ቤት አስገባው። ከረጅም ጊዜ ቡሀላ አንድ ቀን በጫካ ውስጥ የሚኖሩ ዘላኖች ለሚያመልኩት ጣውታቸው የሰው ልጅ ያርድ ነበር።ጫካው ውስጥ ሰው እየፈለጉ ይህንን ነጋዴ ያዙት ነጋዴውንም ሊያርዱት ሲሉ አንድ ጣት እንደልለው ያያሉ በዚህ ጊዜ ለሚያመልኩት ጣውት ክብር አለመስጠት ስለመሰላቸው ትተውት ሄዱ ሰውየውም በመገረም ለካ ያልጅ ለኸይር ነው ያለው እውነቱን ነው ብሎ ልጁን ለማስፈታት ወደ ልጁ ጋር ሄደ ልጁንም አፉ በለኝ አለው ።ልጁም አፉማለት አያስፈልግም አለው ሰውየውም ለምን አለው? ወጣቱ ልጅም እኔም እስርቤት መግባቴ ለኸይር ነው አለው። ሰውየውም እንዴት አለው እስርቤት ባልሆን ኖሮ ካንተጋር ስለምሆን አካሌ ስላልተጎዳ እኔን ነበር የሚያርድኝ ነበር ብሎ መለሰለት። @ikhlas_post1 @ikhlas_post1
Открыть в Telegramለመቀለድ ብላችሁ ስማችንን የምታበላሹ ፋጤ ❎ ፋጡማ ፋጢማ ✅ አንሻ ❎ አዒሻ ✅ ዘይነባ ❎ ዘይነብ ኑሪት ❎ ኑራ✅ ከድጃ ❎ ኸዲጃ ✅ መሀመድ ❎ ሙሀመድ ✅ ኡስታዝ ነው ያለው ስም አታበላሹ 🫤 @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia
Открыть в Telegram=========================== 🪧🪧🪧አስቸኳይ ማስታወቂያ🪧🪧🪧 ኡበይ ኢብኑ ካዕብ መስጂድ እና መድረሳ 7 ኡስታዞችን (4 ሴት እና 3 ወንድ) አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል:: ✨✨✨መስፈርቶች ✨✨✨ ➭ኢልመል ሸሪዓ የተማሩ ማስተማርም የሚችሉ ➭ቁርዓንን በተጅዊድ የተማሩ ማስተማርም የሚችሉ ➭ሱናን ከአደብ ጋር የተሸላለሙ ➭ሸሪዓዊ አለባበስን የሚለብሱ ➭የመድረሳውን ደንብ የሚያከብሩ ኡበይ ኢብኑ ካዕብ መስጂድና መድረሳ ቅጥር= ቋሚ ቦታ =አንፎ 105 የማስቀሪያ ሰዓት 2:30-6:00 እና 10:00-12:00 ክፍያ=በመድረሳ ስኬል ለበለጠ መረጃ 0996864536 @Zunurein ===========================
Открыть в TelegramПереслано из Minber News - ሚንበር ኸበር
የዳንግላ ተውፊቅ መስጂድ ኢማም የዒሻእ ሰላት መርተው ሲመለሱ በመኖሪያ ቤታቸው አቅራቢያ መገደላቸውን የአማራ ክልል መጅሊስ ገለጸ የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት፤ በዳንግላ ከተማ በትልቁ ተውፊቅ መስጂድ ውስጥ በኢማምነት ለ15 ዓመታት ያሰገዱት ሸይኽ ሱፍያን አደም መገደላቸውን አስታውቋል። ምክር ቤት ይህን ያሳወቀው ዛሬ እሑድ ሰኔ 21/2018 ባወጣው መግለጫ ነው። እንደ ምክር ቤቱ መግለጫ ከሆነ፤ ኢማሙ የተገደሉት ዕድሜያቸውን ሙሉ በኖሩበት በዳንግላ ከተማ ቀበሌ 02 በሚገኘው ተውፊቅ መስጂድ፣ የተለመደውን የዒሻእ ሰላት በኢማምነት አሰግደው ከጨረሱና ወጥተው ወደ ቤታቸው በር በመቃረብ ላይ ሳሉ ቅዳሜ ሰኔ 20/2018 ነው። ድርጊቱን የፀረ ሰላም ኃይሎች መገለጫ ነው ያለው ከፍተኛ ምክር ቤቱ፤ እንዲህ ዓይነቱ በግፍ የሚፈስ ደም በዝምታ ከታለፈ ምድር በግፈኞች ትሞላለች ማለት ነውና ሁላችንም በጋራ ልንቆም ይገባል ሲል ጥሪ አቅርቧል። መንግሥትም እየተደጋገመ የመጣውን የሃይማኖት አባቶች ግድያ በትኩረት ሊከታተለውና በአስቸኳይ ሊያስቆመው ይገባል ብሏል። ለ15 ዓመት በዳንግላ ትልቁ መስጂድ በኢሚምነትና ኻጢብነት ያገለገሉት ሸይኽ ሱፍያን አደም፤ ባለትዳርና የአራት ልጆች አባት ነበሩ። የቀብር ሥርዓታቸው በዛሬው ዕለት ተፈጽሟል። (ሚንበር ቲቪ)
Открыть в Telegramወደ ተለያዩ አርብ ሀገራት ለመሄድ የምትፈልጉ በአስተማማኝ ሁኔታ እንልካቹሀለን ቋንቋ የምትችሉ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ቪዛ እናስመታለን በተጨማሪም ሲኦስም የፖስፖርት ጉዳይ ሁሉንም በአንድ ላይ እኛ ጋ ማግኘት ይችላሉ ለወንድም ለሴትም። ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ 0937880733 Telegram 0937880733 WhatsApp 0937880733 Imo 0937880733
Открыть в TelegramПереслано из 🌙ኢስላሚክ Meme🤣
🥀የተውኩሽ ለታ ነው መኖርን የጀመርኩት ይላል አንድ መንገደኛ ... ማን ያውቃል ምናልባት ዙለይካ ናት ብሎ ልቡ አስገብቷት ከሊማማን ሆናበት ይሆናል 😊 @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia
Открыть в TelegramWhen you are trying to forget him, but his name is Muhammad 😭🤣 My Name is ............💪 @ikhlas_Post @ikhlas_Post
Открыть в TelegramПереслано из አሊፍ ኢስላሚክ ቻናል
💜ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447 የኢድ አል-አድሀ የዓረፋ በዓል በሰላም አደረሳቹሁ! ዒዳችሁ የደስታ ይሁን። ሙሉ ሐያታችሁም ዒድ ይሁን። ረሒሙ ቀጣዩን የዐረፋ ዒድ በተከበረውና በተናፈቀው ቤቱ ላይ ሆነን የምናከብረው ያድርገን። ዒድ ሙባረክ! ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ @Alif_islamic_Posts @Alif_islamic_Posts
Открыть в TelegramПереслано из 🌙ኢስላሚክ Meme🤣
🌙 عیدکم مبارك تقبل الله منا ومنکم صالح الأعمال እንኳን ለ1447ኛው عید الأضحی በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ከኛም ከናተም አላህ ይቀበለን የሰላም የሀሴት ዒድ ያድርግልን ..❤️🩹 @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia
Открыть в TelegramПереслано из 🌙ኢስላሚክ Meme🤣
ከምንም ነገር በላይ ለሰዎች መልካም ትዝታ መሆን ይበልጣል🫶❤️🩹 @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia
Открыть в TelegramПереслано из 🌙ኢስላሚክ Meme🤣
በጠላቶቼ ያስተናገድኳቸው ቁስሎች ሁሉ ሽረውልኛል የልቤ ምላቸው ሰዎች የሰጡኝን ማይሽር ህመም መጠገን❤️🩹 ነው አሁን ሚቀረኝ ...🥀 ግን ደሞ ያ የሚሆን አይመስለኝም 🥀😔 #መጅኑን @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia
Открыть в TelegramПереслано из 🌙ኢስላሚክ Meme🤣
🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙 ተናፋቂው ረመዷን 300 ቀናት ቀሩት! @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia
Открыть в TelegramПереслано из 🌙ኢስላሚክ Meme🤣
👉የተላኩት ሽማግሌዎች የተናገሩትን አይነት ባል ሁን። አመሰግናለሁ @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia
Открыть в Telegram