ሱብሒ ሰላት መነሳት የከበደው ሰው ለኳስ ይነሳል .. ከመግሪብ እስከ ዒሻእ ለደርስ መቀመጥ የከበደው ሰው 90ደቂቃ ለኳስ ይቀመጣል ..
Открыть в TelegramПосты канала 🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮
በወር ውስጥ 3ቀን መፆም .. በመጀመርያው ወር ይሁን በመጨረሻው ወይም በመካከለኛው በተመቸህ ቀን ብቻ በወር ውስጥ 3ቀን መፆምህ ነው ዋናው .. ግዴታ ኣያመልቢድ ላይ መሆን የለበትም
Открыть в Telegramየቁርአን ተፍሲር በሸይኽ ሰዒድ አሕመድ ክፍል ፡ 44 እና 45 ሱረቱል በቀራህ አንቀጽ ፥ 45 - 48 በሰላት እና በሶብር መታገዝ እንደሚገባ ፤ የኢስራኢል ልጆች ደግሞ በወቅቱ ከነበሩት ህዝቦች የበላይ እንደተደረጉ ፤ ማንኛውም ነፍስ ለሌላ ነፍስ ምልጃም ሆነ ቤዛ የማይጠቅምበት የቂያማን ቀን ማስታወስ እንደሚገባ ማብራሪያ በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/10728 በቲክቶክ ፦ https://vt.tiktok.com/ZSqHHM9oW/ https://vt.tiktok.com/ZSqHHuTTn/ በፌስቡክ ፦ https://www.facebook.com/share/v/1E1PY3mZuC/
Открыть в Telegramየቁርአን ተፍሲር በሸይኽ ሰዒድ አሕመድ ክፍል 40,41 እና 42 ሱረቱል በቀራህ አንቀጽ ፥ 41 - 44 አሏህ የአስራኤል ልጆች የአሏህን አንቀጽ እንዲቀበሉና እንዳያስተባብሉ ፤ ሐቅና ባጢልን እንዳያደባልቁ ፤ ሰላትን ከሰጋጆች ጋር እንዲሰግዱና ዘካ እንዲሰጡ ፤ እንዲሁም መልካምን ነገር ሲያዙ ራሳቸውም መስራት እንዳለባቸው የመከረበትን ምክር ማብራሪያ በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/10724 በቲክቶክ ፦https://vt.tiktok.com/ZSqHH4KqR/ https://vt.tiktok.com/ZSqHHbLgE/ https://vt.tiktok.com/ZSqHHXhSh/ በፌስቡክ ፦ https://www.facebook.com/share/v/1EjmA6irYo/
Открыть в Telegramየቁርአን ተፍሲር በሸይኽ ሰዒድ አሕመድ ክፍል 37,38 እና 39 ሱረቱል በቀራህ አንቀጽ ፥ 38 - 40 አደምዐለይሂወሰላም ወደምድር መውረዳቸው ፤ በአሏህ የካዱና ያስተባበሉ ቅጣት እንደሚጠብቃቸውና አሏህ ለኢስራኢል ልጆች የዋለላቸውን ፀጋ እንሲያስታውሱ ማብራርያ በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/10717 በቲክቶክ ፦ https://vt.tiktok.com/ZSqHHB846/ https://vt.tiktok.com/ZSqHHH9XY/ https://vt.tiktok.com/ZSqHHuYtb/ በፌስቡክ ፦ https://www.facebook.com/share/v/1L5D1LgAp4/
Открыть в Telegram