Кабинет

Посты канала HULU TECH

сначала новые

#3335Фото

ከመነገር የላቀ የተኖረ ፍቅር ==== 💘 ==== 💘 ==== የኮንስትራክሽን ስራ ላይ ያለ ሰው አንዳንዴ ለሰሚ ግራ የሚያጋባ ችስታነት ላይ ይወድቃል ። ያለውን ሁሉ ለሰራተኞች ከፋፍሎ የእርሱ ክፍያ (Payment ) እስኪመጣ ድረስ ያጣ የነጣ ፥ ነጭ ድሃ ይሆናል ። ከእንደዚህ አይነት ቀኖች በአንዱ ችስትስት ባልኩበት አንድ ማለዳ ከእንቅልፌ ተነስቼ ተበድሬም ቢሆን ወደ ሳይት ልሂድ ወይንስ "ጥ'ይ ት እና ድህነትን ተኝቶ ነው ማሳለፍ" በሚለው መርህ መሰረት ቀኑን በንባብ ልግፋው እያልኩ ሳመነታ አይኔ ከልብስ መደርደሪያው (Drawer) ላይ አረፈ። የትራንስፖርት ከሌለህ ብዬ ነው ። አፈቅርሐለሁ " ከሚል ፅሁፍ ጋር የተቀመጡ የገንዘብ ኖቶች። የመቶ ሚሊየን ብር ቼክ ቢፃፍልኝ የዚህን ያክል መደሰቴን እንጃ ። እስከ ልቤ ዳርቻ ድረስ ያፈቀርኳት የመሰለኝን ሐኒታዬን ድጋሚ አፈቀርኳት ። ምንም እንኳን እጅ ባጠረኝ ጊዜ ሁሉ ቁጥር አንድ አበዳሪዬ እና ለጋሼ ብትሆንም ይህ ፅሁፍ እና ገንዘብ በቅንብር ተቀምጠው ስመለከት ግን ሎቭሬ ሙዚየም ውስጥ ከሚገኙት ውድ ስዕሎች በላይ ማራኪ ሆነው ታዩኝ። ልቤ በሃሴት ተሞልቶ ራሴን እንደ ኤለን መስክ ቆጠርኩኝ ። ሺ የማይረታው ልባም ሆንኩኝ። ብሬን ከኪሴ ሸጉጩ ደረቴን ነፍቼ ከአፌ የማትጠፋውን "ያ ሽፋኤ ሙጀረቤን " እያንጎራጎርኩ ወደ ስራዬ ሄድኩ። ይኸው ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ይህቺን ቁራጭ ወረቀት እጅግ ከማክበሬ የተነሳ ሊኦናርዶ ዳቪንቺ ሞናሊዛን በሄደበት ሁሉ ይዞ እንደሚዞራት በዋሌቴ ይዣት ነው የምዞረው። ፍቅር በትንንሽ ተግባሮች በቀላሉ የሚገለፅ የነፍስ ድርጊት ነው ።ሚስቱ (ባለቤቱ) የህይወቱም ፣ የፍቅሩም፣ የኑሮውም አጋር የሆነችለት ወንድ ዘውድ ባይኖረውም ንጉስ ነው P.S : ሐኒታዬ ሆይ በስጋዬ ፣ በነፍሴም ፣ በሩሔም Fuad yasin

Открыть в Telegram
Просмотры35−77%к среднему
Пересылки—
Реакции5
Комментарии—
#3333Текстизменён

እባካችሁ ጥንቃቄ አድርጉ !! በጣም…ያሳዝናልም…ያሳፍራልም #ለሌሎችም_ሼር_አድርጉት በዚህ ግዜ ታማኝ የልብ ጓደኛ ማግኘት በጣም ከባድ እየሆነ ነው… ዛሬ ላይ አብሮ መብላት አብሮ መጠጣትና አብሮ መኖር ይሉት ትልቅ መልካም የአብሮነት እሴት በክፉዎች ተንኮል አደጋ ላይ ወድቋል 👉አንድ ሜሴጅ በቴሌግራም አድራሻየ ሲገባ አየሁና ወዲያው ከፈትኩት…ሳኡዲ እያለሁ የማውቃት አንዲት እህት ነበረች… መልዕክቷን ከፍቼ ሳደምጠው በጣም አስደነገጠኝ ለግዜው ምን እንደምላት ሁላ ግራ ገብቶኝ ነበር ክስተቱ ባጭሩ እንዲህ ነው 👉ለረጅም ግዜ ኢጃዛ ( ረፍት ቤት ) ላይ አብራት የኖረች ብዙ ክፉ ደግ ነገር አብረው ያሳለፉ አንዲት ጓደኛ ነበራት…ከቀናት በአንዱ ጓደኛዋ ጋር በተራ ነገር ጸብ ውስጥ ገብተው ተጨቃጨቁ ጭቅጭቁ ወደ ኩርፊያ ሲያድግ…ባለ ታሪኳ እህታችን የኢጃዛ ቤት ቀየረች…ህይወይ ቀጠለ ወራቶች አለፉ ያለፈው ሰኞ አመሻሽ ታዲያ ለዚህች ባለ ታሪክ እህታችን…አንድ የቪድዮ መልዕክት በቴሌግራም በኩል ደረሳት…ከተላከው ቪድዮ ጋር…"ክፈችና ጉድሽን ተመልከች"… አንች………የሚል በጸያፍ ስድብ የታጀበ አጭር ጽሁፍም ነበረ… እህታችን የተላከውን ሜሴጅ በፍርሃት ከፍታ ስታየው በድንጋጤ ክው አለች…ለሴከንዶች መተንፈስ ሁላ አቃታት በቆመችበት ቤቱ ዞረባት ብዥ አለባት…ተቀምጣ ትንሽ እንደ መረጋጋት ብላ መልሳ ቪድዮውን አየችው…በከባድ እንቅልፍ ውስጥ ሆና ተኝታ…በድካም የዛለ ሰውነቷ ተራቁቶ በቪድዮ ተቀርጾ ይታይ ነበር … ግዜው የቆየ ቢሆንም…ቁጥሩ በተደበቀ ዩዘር የቴሌግራም አካውንት የደረሳት የራሷ የተራቆተ ሰውነት የሚታይበት ቪድዮ…የተቀረጸበትን ቦታ በትክክል አስታውሳዋለች…ቀደም ሲል ጓደኛ ተብየዋ ጋር አብረው ያርፉበት የነበረ ኢጃዛ ቤት ውስጥ ነው… እህታችን በተፈጸመባት ክህደት ህመም ላይ እስከ መውደቅ ደርሳለች… ሲጨንቃት ምክር ፈልጋ ነበር ወደ እኔ የመጣችው…ከብዙ ለቅሶና ከብዙ ውትወታ ቡሃላ አረጋግቼ…ይበጃታል ያልኩትን ምክር ለግሼ ጉዳዩን በድፍረት ወደ ህግ እንድትወስደውና ለፖሊስ እንዲሁም ለኤምባሲ እንድታመለክት ጨምሬ ምክር አቀበልኳት… ስሟን እና አድራሻዋን ሳልገልጽ ወሳኝ ታሪኩን ብቻ አጋርቼ ሌሎች እንዲጠነቀቁበት post እንዳደርገው ፈቃዷን ጠይቄ እነሆ እዚህ ለጠፍኩት 👉በጣም ያሳዝናል የደረስንበት ግዜ ፈታኝ ነው…የነቃ ጥንቃቄ ያሻዋል…በተለይ አረብ ሃገር ላይ በጋራ ሰብሰብ ብላችሁ የምትኖሩ እህቶች ጥንቃቄ ባይለያችሁ መልካም ነው ቢያንስ ስትተኙም ሆነ መታጠቢያ ቤት ስትገቡ የተለየ አስተውሎ ይኑራችሁ…ሰበቡን አድርሱ …አሏህ ይጠብቃችሁ ሙሐጅሩ መሃመድ አቡ ከውሰር

Открыть в Telegram
Просмотры18−88%к среднему
Пересылки—
Реакции3
Комментарии—
#3332Фото
Просмотры88−43%к среднему
Пересылки—
Реакции7
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
11 ч53
27 ч88
  1. Через 24 часа88
  2. Всего сейчас88
#3329Фото
Просмотры82−47%к среднему
Пересылки—
Реакции3
Комментарии—
#3328Текст
Просмотры97−37%к среднему
Пересылки—
Реакции4
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
16 ч68
33 ч97
  1. Через 24 часа68
  2. Всего сейчас97
#3327Текст
Просмотры109−30%к среднему
Пересылки—
Реакции7
Комментарии—
#3326Фото
Просмотры114−26%к среднему
Пересылки—
Реакции9
Комментарии—
#3325Фото
Просмотры123−21%к среднему
Пересылки—
Реакции4
Комментарии—
#3323Фото
Просмотры176+14%к среднему
Пересылки—
Реакции6
Комментарии—
#3316Фото
Просмотры261+68%к среднему
Пересылки—
Реакции4
Комментарии—
#3314Фото
Просмотры279+80%к среднему
Пересылки—
Реакции14
Комментарии—
#3308Видео
Просмотры183+18%к среднему
Пересылки—
Реакции4
Комментарии—
#3307Фото
Просмотры167+8%к среднему
Пересылки—
Реакции6
Комментарии—