✨ AMAZING WEDNESDAY PROGRAM ✨ Glory to God! 🙌 ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር! በሔብሮን ቤተክርስቲያን 🕊 የአምልኮ፣ የጸሎትና የቃሉ ጊዜ 📖 Amazing Word of God 🎙 ፓስተር ሮን ማሞ 📅 ዘወትር ዕሮብ ⏰ ከምሽቱ 11:30 – 1:30 በአምልኮ ፊቱን እንፈልግ፣ በጸሎት በእርሱ ፊት እንቅረብ፣ በቃሉም ልባችንን እንገንባ። 🙏 📍 አድራሻችን ቦሌ ብርሃኔ አደሬ ሞል ጀርባ፣ 200 ሜትር ገባ ብሎ፣ ከጎልደን ቱሊፕ ሆቴል ዝቅ ብሎ። ✨ ኑ፤ አብረን እናምልክ፣ እንጸልይ፣ በቃሉም እንበረታ። Glory to God! 🙌✨
Открыть в TelegramПосты канала ሔብሮን ቤተክርስቲያን Hebron Church
✨ AMAZING WEDNESDAY PROGRAM ✨ Glory to God! 🙌 ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር! በሔብሮን ቤተክርስቲያን 🕊 የአምልኮ፣ የጸሎትና የቃሉ ጊዜ 📖 Amazing Word of God 🎙 ፓስተር ሮን ማሞ 📅 ዘወትር ዕሮብ ⏰ ከምሽቱ 11:30 – 1:30 በአምልኮ ፊቱን እንፈልግ፣ በጸሎት በእርሱ ፊት እንቅረብ፣ በቃሉም ልባችንን እንገንባ። 🙏 📍 አድራሻችን ቦሌ ብርሃኔ አደሬ ሞል ጀርባ፣ 200 ሜትር ገባ ብሎ፣ ከጎልደን ቱሊፕ ሆቴል ዝቅ ብሎ። ✨ ኑ፤ አብረን እናምልክ፣ እንጸልይ፣ በቃሉም እንበረታ። Glory to God! 🙌✨
Открыть в Telegram🔴ልዩ የአምልኮ እና የትምህርት ምሽት በ HEBRON CHURCH ከ 11:30 ጀምሮ ስለተዘጋጀ መጥተው የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ 🔴በእለቱም ፓስተር ሮን እና የቤተክርስቲያናችን መዘምራን የሚያገለግሉን ይሆናል @Hebronchurch
Открыть в Telegram✨ AMAZING SUNDAY PROGRAM ✨ Glory to God! 🙌 ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር! በሔብሮን ቤተክርስቲያን 🕊 የአምልኮ • የጸሎት • የቃሉ ጊዜ 📖 Amazing Word of God በፓስተር ሮን 📅 ዘወትር እሁድ ⏰ ከጠዋቱ 3፡00 – 7፡00 🙏 በአምልኮ ፊቱን እንፈልግ፣ 🙏 በጸሎት በእርሱ ፊት እንቅረብ፣ 📖 በቃሉም ልባችንን እንገንባ። “እናንተም እኔን ትጠሩኛላችሁ፥ መጥታችሁም ትጸልዩኛላችሁ፤ እኔም እሰማችኋለሁ።” — ኤርምያስ 33፥3 🙏 📍 አድራሻ ቦሌ ብርሃኔ አደሬ ሞል ጀርባ፣ 200 ሜትር ገባ ብሎ፣ ከጎልደን ቱሊፕ ሆቴል ዝቅ ብሎ። ✨ ኑ! አብረን እናምልክ፣ እንጸልይ፣ በቃሉም እንበረታታ! ሔብሮን ቤተሰብ — በአንድነት፣ በአምልኮ፣ በጸሎት፣ በቃሉ። ❤️🔥 Glory to God! 🙌✨
Открыть в Telegram