This is Havan Academy : Trusted and Top Ranked ! Making academic life easier for tens of thousands of Ethiopian Freshman students with quality learning materials, video lectures, exams, and exam-focused preparation. Download Now: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app Your GPA Matters !
Открыть в TelegramПосты канала Havan Academy
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 2 ч | 770 |
| 6 ч | 1 620 |
- Через 6 часов1 620
- Всего сейчас1 620
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 3 ч | 1 090 |
| 7 ч | 1 760 |
- Через 6 часов1 760
- Всего сейчас1 760
🚨 JUST 2 HOURS LEFT! Have questions? Need help? We're ready to listen, guide, and support you! 🎙️ HAVAN LIVE SUPPORT 🗓️ Every Saturday starts today ⏰ 11:00 PM – 1:00 AM 🔥 Get your questions ready. We're waiting for you! Don't miss it! ❤️ @HavanStudentSupport
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 4 ч | 1 250 |
| 8 ч | 1 790 |
- Через 6 часов1 790
- Всего сейчас1 790
💬 ጥያቄያችሁን ለመጠየቅ ዝግጁ ናችሁ? Account Login? Password? Course Access? Mid Exam? CoC? ምንም ይሁን ምን፣ ጥያቄያችሁን ይዛችሁ ወደ HAVAN LIVE SUPPORT ኑ! 🎙️ ዛሬ ምሽት በ @HavanStudentSupport እንገናኛለን! ⏰ 11:00 PM – 1:00 AM YOUR QUESTIONS MATTER!
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 5 ч | 1 330 |
| 9 ч | 1 790 |
- Через 6 часов1 330
- Всего сейчас1 790
🚨 HAVAN LIVE SUPPORT IS HERE! 🎙️ ውድ የHAVAN ACADEMY ተማሪዎች! ጥያቄ አላችሁ? ችግር ገጥሟችኋል? የምትፈልጉት መረጃ አለ? አሁን በቀጥታ ጠይቃችሁ ድጋፍ ማግኘት ትችላላችሁ! 💡 ስለሚከተሉት እና ሌሎችም ጉዳዮች ጠይቁ፦ 🔹 Account & Login 🔹 Password Recovery 🔹 Course Access 🔹 Payment Issues 🔹 Mid Exam 🔹 CoC 🔹 Technical Support 🔹 አስተያየትና ጥቆማዎች 📅 በየሳምቱ ቅዳሜ ⏰ ከምሽቱ 11:00– 1:00 ጥያቄያችሁን አትደብቁ፤ ኑና ጠይቁን! ❤️ HAVAN LIVE SUPPORT – WE LISTEN, WE GUIDE, WE SUPPORT! @HavanStudentSupport
Открыть в Telegram🚨 አዲስ! አዲስ! አዲስ! 🚨 🎉 INTRODUCING HAVAN LIVE SUPPORT! እናንተ ጠይቁ፣ ሀሳባችሁን አካፍሉን፣ እኛም እናዳምጣቹሃለን! HAVAN LIVE SUPPORT ማለት ከHavan Academy ጋር በቀጥታ የምትገናኙበት፣ የምትወያዩበት፣ ጥያቄዎቻችሁን የምታቀርቡበት እና የተለያዩ ሀሳቦቻችሁን የምታካፍሉበት አዲስ እድል ነው! 📅 በየቅዳሜው ⏰ ከምሽቱ 11:00 – እስከ 1:00 🔥 የመጀመሪያው ፕሮግራም ነገ ቅዳሜ ይጀምራል! ከHAVAN ጋር በቀጥታ ለመገናኘት ተዘጋጁ! HAVAN LIVE SUPPORT – WE ARE HERE FOR YOU!
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 23 ч | 2 270 |
| 27 ч | 2 490 |
- Через 24 часа2 270
- Всего сейчас2 490
🔥 MID EXAM SPECIAL OFFER – አዲስ የማይታለፍ እድል! 🔥 ለHavan Academy የMid Exam Special Offer ተሳታፊዎች አስደሳች ዜና አለን! ከዚህ ቅዳሜ በኋላ በHavan App ውስጥ Approved የተደረጋችሁ ተማሪዎች የhttp://www.freshmanexam.com ድረ-ገጹን በነጻ የመጠቀም እድል ታገኛላችሁ! 🎉 በድረ-ገጹ ላይ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የ6 ዓመታት የMid Exam እና Final Exam ያለፉ ፈተናዎች ይገኛሉ። ይህም የፈተና አይነቶችን ለመለማመድ፣ የጥያቄ አቀራረብን ለመረዳት እና ለሚመጣው Mid Exam በተሻለ ሁኔታ ለመዘጋጀት ትልቅ እገዛ ይሆናል። እና ይህን እድል ለማግኘት የተለየ አካውንት መክፈት አያስፈልጋችሁም! በHavan App ውስጥ Approved መሆናችሁ ብቻ በቂ ነው። 📚 6 Years | Mid Exams | Final Exams | University Past Papers ይህን እድል አታሳልፉ! ከቅዳሜ በኋላ የሚከፈተውን የነጻ መጠቀሚያ እድል ተጠቅማችሁ ለፈተናችሁ በተሻለ ሁኔታ ተዘጋጁ! 🚀 📢 በHavan Academy ያልተመዘገባችሁ ከሆነ አሁኑኑ ተመዝገቡ! ይህን የMid Exam Special Offer እድል እንዳያመልጣችሁ የምዝገባ ጊዜውን ተጠቀሙ! HAVAN ACADEMY — የተሻለ ዝግጅት፣ የተሻለ ውጤት!
Открыть в Telegram👀 አንዳንድ ጊዜ የሚያስፈልገን መልስ ብቻ አይደለም፤ የሚያዳምጠን፣ የሚረዳን እና ከጎናችን የሚቆም ሰውም ነው! 💭 ጥያቄ አላችሁ? 💬 ሀሳብ ማካፈል ትፈልጋላችሁ? 🤝 የምትፈልጉት ድጋፍ አለ? እንግዲያውስ ለእናንተ የሚሆን አዲስ ነገር ይዘን መጥተናል! 🔥 አንድ አዲስ የመገናኛ እና የውይይት እድል በHAVAN ACADEMY! ጠብቁን... ! 👀 @havanacademyofficial
Открыть в Telegram📢 CoC ምዘና እንዴት ይካሄዳል? CoC (Certificate of Competence) ምዘና ማለት ያጠናችሁትን ትምህርት ብቻ ሳይሆን፣ የተማራችሁትን እውቀት በተግባር መተግበር መቻላችሁን የሚፈትሽ ሂደት ነው። በምዘናው ወቅት ምን ይከናወናል? 🔹 1. የእውቀት ፈተና (Theoretical Assessment) በሙያችሁ ላይ ያላችሁን እውቀትና የተማራችኋቸውን መርሆዎች መረዳታችሁ ይፈተሻል። 🔹 2. የተግባር ምዘና (Practical Assessment) የሙያችሁን ሥራ በተግባር እንዴት መፈጸም እንደምትችሉ ታሳያላችሁ። ለምሳሌ፣ በሙያችሁ መሠረት የተሰጣችሁን ሥራ መሥራት፣ መሣሪያዎችን መጠቀም ወይም ችግር መፍታት። 🔹 3. የብቃት ውሳኔ (Assessment Decision) ምዘና አድራጊው ባለሙያ በሰጣችሁት መልስና በፈጸማችሁት ተግባር ላይ በመመርኮዝ ብቃታችሁን ይገመግማል። የምዘናው ውጤት ምን ማለት ነው? ✅ Competent: የሚጠበቀውን የሙያ ብቃት አሟልታችኋል። 🔄 Not Yet Competent: አሁን ላይ የሚጠበቀውን ብቃት ሙሉ በሙሉ አላሳያችሁም፤ የታዩትን ክፍተቶች አሟልታችሁ እንደ ሥርዓቱ እንደገና የመመዘን እድል ሊኖራችሁ ይችላል። 💡 አስታውሱ! CoC የሚፈትሸው የተማራችሁትን ብቻ ሳይሆን ያወቃችሁትን በሥራ ላይ መተግበር መቻላችሁንም ጭምር ነው። እናንተስ ለCoC ምዘና ስትዘጋጁ የትኛውን የበለጠ ትኩረት ትሰጣላችሁ? A. የንድፈ ሐሳብ (Theory) እውቀት B. የተግባር ልምምድ C. ሁለቱንም 👇 መልሳችሁን በኮሜንት አጋሩን! Havan Academy – Your GPA Matters @havanacademyofficial
Открыть в Telegram🎓 COC ፈተና የሚያስፈልጋቸው የUniversity fields! PART 1 🩺 MEDICINE Medicine በብዙ ተማሪዎች ተመራጭ ከሆኑ የUniversity Departments አንዱ ሲሆን፣ ወደዚህ field ለመግባት ከፍተኛ ትጋት፣ ጠንካራ የትምህርት መሠረት እና ቀድሞ ዝግጅት ይጠይቃል። ወደ Medicine ለመግባት ከFreshman ጀምሮ ጥሩ GPA ማምጣት እጅግ አስፈላጊ ነው። የGPA መስፈርት ማሟላት የCOC (Competency) ፈተናን ለመውሰድ ብቁ ከሚያደርጉ መስፈርቶች አንዱ ነው። ይህም ማለት ለMedicine የምትወዳደሩ ተማሪዎች የFreshman ዓመታቸውን በቀላሉ ማለፍ ብቻ ሳይሆን፣ ውጤታቸውን በማሻሻል፣ የትምህርት ክፍተቶቻቸውን በመሙላት እና ለሚመጣው COC ፈተና ከቀድሞ ጀምሮ መዘጋጀት አለባቸው። የMedicine ህልም ካላችሁ፣ ዝግጅታችሁ የCOC ፈተና ሲቃረብ ሳይሆን ከFreshman ጀምሮ መሆን አለበት። 📌 የምትፈልጉት Department የሚያደርሳችሁ መንገድ ከዛሬው ውጤታችሁ ጀምሮ ይገነባል! PART 2 — ቀጣዩ የትኛው Department ይሆን? 👀 @havanacademyofficial
Открыть в Telegram😄የተጋነነ ቢመስልም ይሄ ነገር አውነት አለው። እስካሁን የተዘባችሁትን ከ ግቢ ፕሮፌሰሮች እስኪ ኮመንት ላይ ጻፉ😁። video የ ድሮ ነው ትንሽ quality የለውም ጭራሽ በስለት አስፈራርቶ 😱 ለነገሩ እሱ ለምን ከፈለገ ሁሉንም chapters በአንድ ቀን አይጨርስም🤷♂️ ይሄ በአብዛኛው የሁሉም ግቢ አስተማሪዎች ባህርይ ነው በአንድ ቀን 1 ወይም 2 ወይም 3 chapters መጨረስ ✍️ 🙂ምን ማድረግ ይሻላል....ማልቀስማ አይሻልም 👀 ✔️ለእናንተስ እንደሆነ ሃቫን አካዳሚ አለላችሁ ። 🔖እኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑና የተሳካ Freshman ቆይታ ይኑራችሁ⭐️ ለመመዝገብ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app Share and Join @havanacademyofficial💠 @havanacademyofficial💠
Открыть в Telegramበ2019 ዓ.ም. ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለገባችሁ የዩኒቨርሲቲና ኮሌጅ ፍሬሽማን ተማሪዎች! ለMid Exam፣ Assignment፣ Quiz እና ለተለያዩ የትምህርት ፍላጎቶቻችሁ በኢትዮጵያ ቀዳሚ የFreshman ትቶሪያል ማዕከል በሆነው Havan Academy Learning Ecosystem ይጠቀሙ። 📌ቀላልና ግልጽ Video Lectures 📌Exam oriented Notes 📌ያለፉ ዓመታት ጥያቄዎችን 📌ለፈተና በተሻለ ሁኔታ ተዘጋጁ ሁሉንም በHavan App በአንድ ቦታ ያግኙ! ከዛሬው ጀምሩ! 📌Telegram : @havanacademyofficial 📌Download App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app 📌Website : www.havanacademy.com 📌Exam Site : www.freshmanexam.com Your GPA Matters!
Открыть в Telegram🔥 የFreshman ፈተና ዝግጅታችሁን በቀላሉ አድርጉ! Freshman Exam ከ43 ዩኒቨርሲቲዎች የተሰባሰቡ የቀደሙ ፈተናዎችን በአንድ ቦታ አቅርቦላችኋል! ✔️ የመጨረሻዎቹን 6 ዓመታት Mid & Final Exams ✔️ Chapter-by-chapter Practice Questions ✔️ ለእያንዳንዱ ጥያቄ Explanation ✔️ Leaderboard & Study Planner 14,172+ Questions — 43 Universities አሁኑኑ ዝግጅታችሁን ጀምሩ! 🌐 www.freshmanexam.com
Открыть в TelegramየMid Exam ዝግጅታችሁ እንዴት እየሄደ ነው? 👀 እስካሁን ምን ያህል ተዘጋጅታችኋል? Reaction በማድረግ አሳውቁን! 👇 🔥 = በደንብ ተዘጋጅቻለሁ 😎 = በመዘጋጀት ላይ ነኝ 😅 = ገና አልጀመርኩም @havanacademyofficial
Открыть в TelegramለMid Exam፣ Assignment፣ Quiz እና ለተለያዩ የትምህርት ፍላጎቶቻችሁ በኢትዮጵያ ቀዳሚ የFreshman ትቶሪያል ማዕከል በሆነው Havan Academy Learning Ecosystem ይጠቀሙ። 📌ቀላልና ግልጽ Video Lectures 📌Exam oriented Notes 📌ያለፉ ዓመታት ጥያቄዎችን ተለማመዱ 📌ለፈተና በተሻለ ሁኔታ ተዘጋጁ ሁሉንም በHavan App በአንድ ቦታ ያግኙ! አትጠብቁ ከዛሬው ጀምሩ! Your GPA Matters! @havanacademyofficial
Открыть в TelegramAnthropology የሰው ልጅን አመጣጥና እድገት፣ ባህልን፣ ማንነትን፣ ማህበራዊ ግንኙነቶችን፣ የብዝሃነት ጉዳዮችን፣ ባህላዊ የአስተዳደር ሥርዓቶችንና አገር በቀል እውቀቶችን የሚዳስስ ሞጁል ነው። የአንትሮፖሎጂ (Anthropology) ሞጁል እንደ ዩኒቨርሲቲው የተለያዩ እትሞችና ትንንሽ የይዘት ልዩነቶች አሉት። ሃቫን አካዳሚ ግን ትምህርቱን በቀላሉ እንድትረዱት በግልጽና በቀላል ቋንቋ የተዘጋጁ የቪዲዮ ትምህርቶችን፣ ለመረዳት ቀላል የሆኑ ኖቶችን እና የቀደሙ ዓመታት የፈተና ጥያቄዎችን ከመልሶቻቸው ጋር አዘጋጅቶላችኋል። በቀላሉ ተማሩ፣ በልበ ሙሉነት ተፈተኑ፣ A አምጡ! Havan Academy : Your GPA Matters! Download Havan app and Register ✔️ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app
Открыть в TelegramHavan academy Freshman Packages 🔥 ፍሬሽማን ተማሪዎችን 4.0 GPA የምያስመጡ የ ሃቫን አካዳሚ ፍሬሽማን ፓኬጆች እነዚህ ናቸው። የትኛውን እየተጠቀማችሁ ነው ? 📌በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች እየተጠቀሙበት ይገኛሉ። Download Havan app and Register ✔️ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app Your GPA Matters !
Открыть в Telegram