ዓመታዊ ክብረ በዓል ፍልሰተ አጽሙ ለቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ለቃለ እግዚአብሔር መፋጠን የዘመናችን ሰማዕትነት ነውና ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ዓመታዊ ክብረ በዓሉ ላይ ትገኙ ዘንድ "ኑ ሰማዕትነት አያምልጣችሁ" ብሎ አፈወርቅ በተሰኘ አንደበቱ ጠርቷችኋል። ◈ ህዳር 17 / 2019 ዓ.ም (ሐሙስ) ◈ 11:00 ሰዓት ◈ ፒያሳ አሮጌው ፖስታ ቤት ግቢ ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት
Открыть в TelegramПросмотры2 9400%к среднему
Пересылки—
Реакции61
Комментарии—