🎙Afar language narrator we are looking for advertising project If you know any one Please suggest Inbox us ✉️ 👇👇👇 @cast_agent
Открыть в TelegramПосты канала 🎬 ሀበሻ ካስቲንግ 🎬 habesha casting
ቅዳሜ ለሚዘጋጀው ቲክቶክ ከሬቲቭ አዋርድ ለሚገኙት እንግዶች የሴልስ ስራ ለትራቭል ኤጀንት ድርጅታችን የሚሰሩልን 2 ቆንጆ ሴቶች እንፈልጋለን ቀልጣፋ ሴልስ ላይ ልምድ ያላችሁ ቢሆን ይመረጣል ለመሳተፍ በዚ ፃፋልን 👇👇👇 @cast_agent
Открыть в Telegram🎬 ለሀሙስ ቀረፃ #ቻቺ_ታደሰ የምትሰራበት ማህበራዊ መልክት ላለዉ ቪድዮ ስራ እድሜ ከ35-45 እና ከ50-60 አመት ያሉ ወንድ እና ሴት እ አባት እና እናት ንፈልጋለን አቃቂ ቃሊቲ አከባቢ የምትኖሩ ነጭ ልብስ ከላይም ከታችም ያላቹ ነዉ የተፈለገዉ በተጠቀሰው እድሜ የምታቁት ሰዉ ካለም እንደተለመደው ፎቶ ላኩልን ቀረፃ ሰአት ከከስአት 10 እስከ ምሽቱ 4ሰአት ነዉ ለመመዝገብ በዚ ፃፋልን ✉️ 👇👇👇👇 @cast_agent
Открыть в Telegram🎙 Voice actors በሶማሌኛ ኦሮምኛ እና ትግረኛ ቋንቋ 📻 ለሬዲዮ ማስታወቂያ በድምፅ የሚተዉኑልን ወጣት አባት እናት እንፈልጋለን we are looking voice actors on somali oromifa tigreg language for radio advertising work Father mother and their child characters To apply inbox 👇👇👇 @cast_agent
Открыть в Telegram🎬 ለፕሮሞሸን ስራ ወንድ አና ሴት ሞዴሎችን አንፈልጋለን ለሴት ቁ 1:70 በላይ ✅ ለወንድ ቁ 1 ሜትር 73 በላይ ✅ ⚠️we are looking tall models fashionable & stylish to register Inbox ✉️ 👇👇👇👇 @cast_agent
Открыть в Telegram🎬 አዲስ ፊት ከዚ በፊት ሰርተዉ የማያቁ ጓልማሳ ወንዶች እድሜ ከ30ዎቹ መጨረሻ - 40 ዎቹ መጀመሪያ ላይ ያሉ ለቀረፃ እንፈልጋለን የምታቁት ሰዉ ካለ አንደተመደዉ ጠቁሙን ፃፋለን ✉️ 👇👇👇 @cast_agent
Открыть в Telegram