Посты канала ጉራማይሌ Delivery 🇪🇹
ሰውንና ሕይወትን በብልሃት! 5 ማስጠንቀቂያዎች፦ ስጥ ግን እንዲጠቀሙብህ አትፍቀድ! ውደድ ግን ልብህን እንዲጫወቱበት አትፍቀድ! እመን ግን ቂል አትሁንላቸው! አዳምጥ ግን ፍጹም የራስህን ሐሳብ እስክትረሳ አይሁን! እድል ስጥ ግን ደጋግመው እስኪያቆስሉህ አይሁን! 33ቱ የሕይወት እና የቢዝነስ ሕጎች መጽሐፍ
Открыть в Telegramየኃያልነት ሕጎች እንዲህ ይልሃል፦ እንደ ድንጋይ አትርከስ! አልማዝ ከድንጋይ የሚለየው በቀላሉ ባለመገኘቱ ነው። በመጥፋት፣ የትም እንዳሻቸው የሚያገኙት ባለመሆን ራስህን ውድ አድርግ። ሰዎች በቀላሉና በቶሎ የሚያገኙትን የትኛውንም ነገር ዋጋውን የማጣጣል አባዜ አለባቸው። ቶሎና በቀላሉ አለመገኘት — ዋጋህን ይጨምረዋል። አዎ፣ የትም መገኘት እንደ ድንጋይ ያረክሳልና እንደ አልማዝ ተደብቀህ ውድ ሁን!! ሮበርት ግሪን
Открыть в Telegramጠርጥር፦ 1. መጀመሪያ ደግነት የሚያበዛ 👉 አድሮ አደገኛ ነው! 2. ድንገት በአፉ የሚደልልህ 👉 የሚወስድብህ ነገር አለው! 3. ከመሬት ተነስቶ የሚያነግስህ 👉 ከመሬት ተነስቶ የሚጥልህ ነው! 4. ጓዳህ ድረስ የሚያውቅህ 👉 በጓዳ ምስጢርህ የሚነግድ ነው። 5. ላገኘው ሁሉ የሚያወድስህ 👉 ላገኘው ሁሉ የሚያማህ ነው! ጠርጥር ሳትመነጠር። ዳርክ ሳይኮሎጂ መጽሐፍ
Открыть в TelegramПереслано из Trading In The Zone
ማርክ ዳግላስ ትሪዲንግ ኢን ዘ ዞን በተሰኘ ርዕስ ስር የአመታት ምርምርና ተግባራዊ ልምዱን ነው ያካፈለው፣ በተለይ ትሬዲንግን እንደ ሞያ ይዘው ለመቀጠል ለሚሹ ሰዎች እጅግ አስፈላጊ ስንቅ ነው። ትሬዲንግ ኢን ዘ ዞን ወደ ትሬዲንግ በምንገባ ጊዜ የሚያጋጥሙንን እንቅፋቶችና ፈተናዎች በጥልቀት የምንመለከትበት መፅሐፍ ነው። ለጀማሪዎች ብቸኛው እንቅፋት ገንዘብ የሚገኝበትን መንገድ ማግኘት ይመስላቸዋል። ጀማሪዎች ገንዘብ እንዴት እንደሚሰራ ካወቁ በኋላ፣ የብሮከሮቹን ምክር ታክሎ መግዛትና መሸጥ ብቻውን ሁሌም የሚያዋጣ አካሄድ እንዳልሆነ ሲገባቸው አስተማማኝ የትሬዲንግ ስትራቴጂ መገንባት እንዳለባቸው ይሰማቸዋል። ከዚያ በኋላ ትሬዲንግ ቀላል ይሆናል። ማድረግ የሚገባህ ህጎቹን መከተል ነው። ገንዘቡ ተከትሎ ይመጣል።
Открыть в Telegram