Кабинет

Посты канала FutureTech& internet

сначала новые

#3720Видео
Просмотры25−96%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#3712Текст

📢 አስፈላጊ ማሳወቂያ ለሁሉም የChannel አባላት! 🔔 ውድ አባላት፣ 👥 በChannel ውስጥ በቅርቡ የተለጠፉ ከይዘታችን ጋር የማይገናኙ እና ተገቢ ያልሆኑ ፖስቶች በመለያችን ላይ በተፈጠረ የደህንነት ችግር ምክንያት እንደተለጠፉ ለማሳወቅ እንፈልጋለን። 🛡 በዚህ ምክንያት ለሁላችሁም ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን። 🙏 የዚህ Channel ዓላማ ከዚህ ዓይነት ይዘቶች ጋር በፍጹም የተያያዘ አይደለም። 🚫 🔐 የደህንነት ችግሩን ለማስተካከል፣ የተለጠፉትን ተገቢ ያልሆኑ መልዕክቶች ለማስወገድ እና ወደፊት እንደገና እንዳይከሰት የሚያስፈልጉትን እርምጃዎች እየወሰድን ነው። 🛠 🤝 ለትዕግስታችሁ፣ ለመረዳታችሁ እና ከእኛ ጋር ለቆያችሁ ከልብ እናመሰግናለን። የChannel ጥራት፣ ደህንነት እና የአባላቶቻችን እርካታ ለእኛ አስፈላጊ ናቸው። 💎 በቀጣይም የተሻለ፣ የተጠበቀ እና ጠቃሚ ይዘት ለማቅረብ እንሰራለን። ❤ በተጨማሪ በChannel አችን የተላኩ link በጭራሽ እንዳትነኩት። ⚠ ስለ ችግሩ እንደገና ይቅርታ እንጠይቃለን። ለእናንተ ያለን አክብሮት እና አመስጋኝነት ሁልጊዜ ከፍ ያለ ነው። 🙏 ❤ — Channel # OWNERS # ADMINS 👤

Открыть в Telegram
Просмотры249−60%к среднему
Пересылки—
Реакции1
Комментарии—
#2504Фото

Переслано из 𝐌𝐄𝐇𝐀𝐅 𝐅𝐀𝐌𝐈𝐋𝐘

✨ እውነት ያሳፍራል ደመወዛችን 10ሺ እና 15ሽ ሁኖ ግን እንደሞላለት ሰው በስልካችን TikTok 🈴 ብቻ ስንጠቀምበት ✨ በስልካችን በወር በትንሹ ከ 50ሽ እስከ 100ሽ መስራት እየቻልን ብዙወች ኦንላይ ስራ ሲባል አዋጭ ወይም እውነት አይመስላቸውም እውነታው ግን የትኛውም የስራ ዘርፍ ላይ ብትሰማሩ ኦላይን ስራን እሚወዳደር የስራ ዘርፍየለም!! 🚀 ኦንላይን መስራት ለምትፈልጉ የሚያስፈልጉት መስፈርቶች ፡ 🌐 ዋይፋይ ወይም ኢንተርኔት 💪 ምንያክል ሰአት ይፈጃል በቀን ከ2_3 ሰአት ይፈልጋል ⏳ አለመሰልቸት (ለ1 2 ወር ለክፍያ ሳይቸኩሉ ) በትኩረት ስራውን ብቻ መስራት ስልጠና እየወሰዳችሁ 👥 በስራችሁ ቡድን መመስረት ጠንክረው እሚሰሩ ቢያን ከ5_10 ልጆችን ማፍራት ። እነዚህን ሁሉ ካሟላችሁ ደመወዝተኛ ሆናችሁ ማለት ነው ። 😱 ⚠ ማሳሰቢያ ⚠ ከላይ የተጠቀሱትን 4 መስፈርቶች እማያሟላ ሰው ስራውን መጀመር አይችልም እንዳትጠይቁኝም!! ይሄን የምታሟሉ ከሆነ፣ በውስጥ መስመር አናግሩኝ። "ሃይ" ማለት ክልክል ነው! ቀጥታ ስራው አስጀምረኝ ብላችሁ ጠይቁኝ። ➡ ✨ ወደ ስራው ለመቀላቀል ምንም አይነት ክፍያ አልጠይቅም ብቻ አራቱን መስፈርት አሟሉ!! ✅ እኔን ለማግኘት በቴሌግራሜ 👇 👇                👉 @Dhsp7                👉 @Dhsp7

Открыть в Telegram
Просмотры321−48%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#2488Фото
Просмотры744+21%к среднему
Пересылки—
Реакции9
Комментарии—
#2487Текст
Просмотры709+15%к среднему
Пересылки—
Реакции53
Комментарии—
#2469Фото
Просмотры938+52%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#2468Видео
Просмотры742+21%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—