Кабинет

Посты канала 4-3-3 Forex Channel

сначала новые

#18796Фото

🧠 TRADING PSYCHOLOGY – DAY 01 THE MINDSET OF A PROFESSIONAL TRADER Understanding the Psychology Behind Consistent Trading 🕯 በTrading ውስጥ ብዙ ጊዜ የምናተኩረው Technical Analysis, Market Structure, Support and Resistance, Liquidity እና Entry Models ላይ ነው ። እነዚህ ሁሉ አስፈላጊ ቢሆኑም አንድ ትልቅ እውነታን መረዳት አለባችሁ Knowing how to analyze the market and knowing how to trade the market are two different things 🕯 አንድ Trader ጥሩ Analysis ሊሰራ ይችላል Direction በትክክል ሊያውቅ ይችላል Entry ቦታውንም በጥሩ ሁኔታ ሊያገኝ ይችላል ግን በTrade ውስጥ ከገባ በኋላ በFear Greed እና Impatience ምክንያት የገባዉን trade ሀሳቡን ሊቀይር ይችላል ይህ የሚያሳየው የTrading ችግር ሁልጊዜ በAnalysis ላይ እንዳልሆነ ነው አንዳንድ ጊዜ ችግሩ በራሱ trader አስተሳሰብ ውስጥ ነው 1. ACCEPT THAT YOU CANNOT CONTROL THE MARKET Market ልትቆጣጠሩት የምትችሉት Price አይደለም መቆጣጠር የምትችሉት የራሳችሁን Decision ነው Analysis ያደረጋችሁት ትክክል ቢሆንም የገባችሁት Trade ግን Stop Loss hit ሊያደርግ ይችላል ይህ የTrading እውነታ ነው Professional Trader ከሆናችሁ ግን Marketን ለማስገደድ አትሞክሩም የራሳችሁን emotion በመቆጣጠር የራሳችሁን የ trading rule ትከተላላችሁ 2. EVERY TRADE IS A PROBABILITY ከMark Douglas መጽሐፍ Trading in the Zone ዋና ሀሳቦች አንዱ በProbabilities ማሰብ ነው አንድ Setup በተደጋጋሚ ጥሩ ውጤት ቢያሳይም በሚቀጥለው Trade ላይ የሚሆነውን ውጤት በ100% ማወቅ አትችሉም ለምሳሌ፦ አንድ Strategy backtest ላይ ጥሩ ውጤት እንዳለው አሳይቷል እንበል ይህ ግን ቀጣዩ Trade win እንደሚሆን ዋስትና ሊሆነን አይችልም ስለዚህ አንድ Trade Loss ስለሆነ ሙሉ የምትጠቀሙት Strategy መጠራጠር የለባችሁም እንዲሁም አንድ Trade Win ስለሆነ 100% win rt አለው ብላችሁ ከ rule ውጪ trade ማድረግ የለባችሁም 3. STOP EXPECTING EVERY TRADE TO WIN በTrading ውስጥ ከሚፈጠሩ የPsychological Mistakes አንዱ እያንዳንዱ Trade win ለማድረግ መጠበቅ ነው አንዳንድ Trader-ዎች Loss ሲያጋጥማቸው በጣም ይበሳጫሉ የጠፋውን ገንዘብ በፍጥነት ለመመለስ ይሞክራሉ ከዚያም Revenge Trading ውስጥ ይገባሉ LOSS DOES NOT MAKE YOU A BAD TRADER. ትክክለኛ Setup ወስዳችሁ Risk Management ጠብቃችሁ እና የራሳችሁን የ Trading Plan ተከትላችሁ Loss ቢፈጠር ያ የተሳሳተ ውሳኔ ነው ማለት አይደለም ምክንያቱም ከላይ እንዳልነው market በኛ ቁጥጥር ውስጥ አደለም ልንቆጣጠረውም አንችልም @Forex_Trade_433et 🕯 @Forex_Trade_433et 🕯

Открыть в Telegram
Просмотры2 210−65%к среднему
Пересылки—
Реакции94
Комментарии—
#18795Текст
Просмотры3 840−39%к среднему
Пересылки—
Реакции20
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
20 ч3 300
29 ч3 840
  1. Через 24 часа3 300
  2. Всего сейчас3 840
#18789Фото
Просмотры6 560+4%к среднему
Пересылки—
Реакции18
Комментарии—
#18782Фото

ሰበር ዜና፡ የትራምፕ እና ኪም ጆንግ ኡን የፊት ለፊት ጉባኤ ተሰረዘ፤ ዋሽንግተን የፒዮንግያንግን ቅድመ ሁኔታዎች ውድቅ አደረገች! ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በህዳር 2026 የእስያ ጉብኝታቸው ወቅት ከሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ጋር የፊት ለፊት ውይይት ለማድረግ ያደረጉት ጥረት ፒዮንግያንግ ያቀረበቻቸውን ከባድ ቅድመ ሁኔታዎች አሜሪካ ባለመቀበሏ ምክንያት ሳይሳካ ቀርቷል። የሰሜን ኮሪያ መንግሥት ወደ ድርድር ጠረጴዛ ለመቅረብ አሜሪካ በሀገሪቱ ላይ የጣለችውን ማዕቀብ ሙሉ በሙሉ እንድታነሳ እና ሰሜን ኮሪያን እንደ ኒውክሌር ታጣቂ ሀገር በይፋ እውቅና እንድትሰጥ ጠይቃለች። የኪም ጆንግ ኡን እህት ኪም ዮ ጆንግም ዋሽንግተን "የጠላትነት ፖሊሲዋን" ካልተወች ውይይት አስፈላጊ አለመሆኑን አስቀድመው አስጠንቅቀው ነበር። ምንም እንኳን ዋሽንግተን የመጨረሻዎቹን የሰሜን ኮሪያ ቅድመ ሁኔታዎች ውድቅ ብታደርግም፣ የአሜሪካ ባለሥልጣናት ኪምን ወደ ድርድር ለማምጣት ከመጋረጃ ጀርባ ከፍተኛ ማበረታቻዎችን ለመስጠት ተወያይተው ነበር ሲል ታዋቂው ዘ ዎል ስትሪት ጆርናል አጋልጧል። ከእነዚህም መካከል የኮሪያን ጦርነት በይፋ ማብቃቱን ማወጅ፣ የዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ቢሮዎችን መክፈት፣ እንዲሁም ሰሜን ኮሪያ የኒውክሌር እና የሚሳኤል ሙከራዎችን የምትገድብ ከሆነ የኒውክሌር ጦር መሣሪያን ሙሉ በሙሉ የማስወገድ ጥያቄን ለጊዜው ማቆም ይገኙበታል። በሌላ በኩል ሰሜን ኮሪያ ከሩሲያ እና ከቻይና ጋር ያላትን ወታደራዊና ኢኮኖሚያዊ ትብብር ማጠናከሯ ከአሜሪካ ጋር ለመደራደር የነበራትን ችኮላ እንዲቀንስ አድርጎታል። ይህንን ተከትሎ በፖሊሲ ባለሙያዎች መካከል ሁለት ዋና ዋና የመከራከሪያ አቋሞች ተነስተዋል። አንደኛው ወገን ሰሜን ኮሪያ ያላትን የኒውክሌር አቅም ሙሉ በሙሉ እንድታስወግድ ማድረግ አሁን ላይ የማይቻል በመሆኑ፣ አሜሪካ ማዕቀብ በማንሳት ወይም የጦርነት ማብቂያ ስምምነት በመፈረም የኒውክሌር ሙከራዋን እንድትገድብ ማድረግ ይሻላል ይላል፤ ሆኖም ይህ እርምጃ ሰሜን ኮሪያን እንደ ቋሚ የኒውክሌር ኃይል እውቅና በመስጠት ደቡብ ኮሪያ እና ጃፓን የራሳቸውን የኒውክሌር ጦር መሣሪያ እንዲታጠቁ ሊገፋፋቸው ይችላል የሚል ስጋት አለው። ሁለተኛው ወገን ደግሞ ዋሽንግተን ጠንካራ አቋሟን ይዛ ማዕቀቡን ማስቀጠል አለባት የሚል ሲሆን፣ ለውይይት ሲባል ብቻ ማዕቀብን ማንሳት ሰሜን ኮሪያ የኒውክሌር መሣሪያዋን እንድታስወግድ ዋስትና ሳይሰጥ የአሜሪካን የመደራደር አቅም ያዳክማል ባይ ነው፤ ነገር ግን ይህ አካሄድ ፒዮንግያንግ ያለምንም ገደብ የሚሳኤል እና የኒውክሌር አቅሟን እንድታሳድግ እንዲሁም ከሞስኮ እና ከቤጂንግ ጋር ያላትን ጥምረት ይበልጥ እንድታጠናክር ዕድል ይሰጣል።(መናኸሪያ ሬዲዮ) @Ethionews433 @Ethionews433

Открыть в Telegram
Просмотры5 480−13%к среднему
Пересылки—
Реакции13
Комментарии—
#18780Фото
Просмотры5 080−19%к среднему
Пересылки—
Реакции11
Комментарии—
#18777Фото
Просмотры7 840+25%к среднему
Пересылки—
Реакции25
Комментарии—
#18773Фото
Просмотры7 270+16%к среднему
Пересылки—
Реакции35
Комментарии—