የ2019ዓ.ም ሁለተኛው ሩብ ዓመት የትምህርት አገልግሎት ክፍያ መክፈያ ቀናትን ስለማስታወስ የ2ኛው ሩብ ዓመት የትምህርትና የትራንስፖርት አገልግሎት ክፍያ የሚፈፀመው ከህዳር 16፣ 2019ዓ.ም ጀምሮ እስከ ህዳር 25፣ 2019ዓ.ም ድረስ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ብቻ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ እንደተለመደው ክፍያ የሚፈፀመው በብርሃን ባንክ የተማሪዎችን የመክፈያ ኮድ በመጠቀም በተቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ ውስጥ ብቻ ይሆናል፡፡ ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚፈፀም ክፍያ ላይ በዘገየበት በእያንዳንዱ ቀን ልክ የሚታሰብ 30.00 (ሰላሳ ብር) ቅጣት በክፍያ መተግበሪያው የሚጨመር መሆኑን ከወዲሁ እያሳወቅን ክፍያዎን ያለተጨማሪ ቅጣት በተቀመጠለት የጊዜ ገደብ ከፍለው እንዲያጠናቅቁ አስቀድመን ለማሳሰብ ይህን መልዕክት የላክን መሆኑን ለማስገንዘብ እንወዳለን፡፡ የትምህርት ቤቱ አስተዳደር
Открыть в TelegramПросмотры5 720−16%к среднему
Пересылки—
Реакции57
Комментарии—