Переслано из Reme cafe (2019)
የጊቢ life ደመቅ ከሚያድርጉ አንዱ እንደዚህ አይነት ማስታወቂያ ነው @reme_2019
Открыть в TelegramПереслано из Reme cafe (2019)
የጊቢ life ደመቅ ከሚያድርጉ አንዱ እንደዚህ አይነት ማስታወቂያ ነው @reme_2019
Открыть в Telegram🎄 GTA 6 በመላው ዓለም በይፋ ተለቀቀ! ዛሬ ዓለም አቀፍ "ያልታወጀ የዕረፍት ቀን" ሆኗል! 🔥 🤝ከ13 ዓመታት ረጅም ጥበቃ በኋላ Grand Theft Auto VI (GTA 6) ዛሬ (November 19) በይፋ ተለቋል፤ ጌሙን ለመጫወት ሲባል በመላው ዓለም ከሥራ የቀሩ ("GTA Flu" የያዛቸው) ሠራተኞች ቁጥር በሚያስገርም ሁኔታ ጨምሯል፦ ➡️በየሀገራቱ የጨመረው የሥራ መቅረት (ዕረፍት የወሰዱ ሰዎች) መጠን 🇮🇹 ጣሊያን፦ +91% (የዓለም ሪከርድ!) 🇮🇳 ሕንድ፦ +60% 🇮🇪 አየርላንድ፦ +57% 🇪🇸 ስፔን፦ +44% 🇬🇧 ታላቋ ብሪታንያ (UK)፦ +42% 🇦🇺 አውስትራሊያ፦ +29% 🇺🇸 አሜሪካ (USA)፦ +18% 🇨🇦 ካናዳ፦ +6.6% 🇷🇺 ሩሲያ፦ +6% 🇪🇹 ኢትዮጵያ፦ YouTube ላይ ለማየት ሥራ ምን አስቀረኝ! 😏😂 ✅ እንደ አማካይ ከሦስት ሠራተኞች አንዱ ከሥራ ቀርቷል! ብዙዎች ደግሞ ጌሙን ለተከታታይ 4 ቀናት ያለማቋረጥ ለመጫወት ሲሉ ዓርብንም ጨምረው እስከ ሰኞ ድረስ ዕረፍት ወስደዋል። 💬 እናንተስ ዛሬ GTA 6 ን በ YouTube ላይቪ (Live Stream) ወይስ በ PlayStation / Xbox እየተከታተላችሁ ነው? ⏬🎮 @Ethio_campus1
Открыть в Telegram#Bahrdar_University ለባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) ተማሪዎች በሙሉ በ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በትምህርት ሚኒስቴር ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) ተማሪዎች ምዝገባ ከህዳር 21 እስከ 22/2019 ዓ.ም የሚካሄድ መሆኑን እናሳውቃለን። የምዝገባ ቦታ፦ 📌ለማህብራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ሰላም ግቢ 📌ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ዘንዘልማ ግቢ @Reme_2019
Открыть в Telegram#ArsiUniversity በ2019 ዓ.ም አርሲ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 24 እና 25/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ● አራት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ፣ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። @reme_2019
Открыть в Telegram#BoranaUniversity በ2019 ዓ.ም ቦረና ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 17 እና 18/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። የምዝገባ ቦታ፦ ያቤሎ ከተማ በሚገኘው የዋናው ግቢ ሬጅስትራር ጽ/ቤት ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● ስምንት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ፣ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። @reme_2019
Открыть в Telegramየጥሪ ማስታወቂያ ለደምቢ ዶሎ ዩኒቨርስቲ አዲስ የሬሜዲያል ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ህዳር 28 እና 29/2019 ዝርዝር መረጃ በምስሉ ላይ ተያይዟል @reme_2019
Открыть в Telegramለዚህ ነው ህይወትን ማላምናት ‼️ ለዚህ ነው መኖር የሰው ስም የሚመስለኝ ‼️ ለዚህ ነው አለው አለው ማልለው ‼️ @Ethio_campus1
Открыть в Telegramእስካሁን ለ ሬሜዲያል ጥሪ ያደረጉ እና የተቀበሉ ዩኒቨርስቲዎች ጥሪ ያደረጉ 1 DebreTabor University ( ህዳር 10 እና 11) 2 Wolaita Sodo University( ህዳር 15) 3 Salale University (ህዳር 9 እና 10) 4 Bulehora University(ህዳር 10 እና 11) 5 Ambo University (ህዳር 7 እና 8 ) 6 Dilla University ( ህዳር 17 እና 18) 7 Wolkite University ( ህዳር 21 እና 22) 8 Jigjiga University ( ህዳር 14 እና 15) 9.Mizan Tepi University ( ህዳር 21 እና 22) የተቀበሉ ዩኒቨርስቲዎች 1.Kabridehar University 2.Woldia University 3.Gambella University 4.Jinka University 5.Gondar University 6.Mekdela Amba University 7.Oda Bultum University @Ethio_campus1
Открыть в Telegramለጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባችሁ የሪሚዲያል ተማሪዎች ማስታወቂያ! ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ለ2019 ዓ.ም (2026/2027) የትምህርት ዘመን አዲስ ለተመደባችሁ የሪሚዲያል ተማሪዎች የሚከተለውን የጊዜ ሰሌዳ አሳውቋል። ወደ ዩኒቨርሲቲው መግባት፦ ህዳር 14–15/2019 ዓ.ም የተማሪዎች ኦረንቴሽንና ስልጠና፦ ህዳር 16–18/2019 ዓ.ም ቅጣት ምዝገባና የትምህርት መጀመሪያ፦ ህዳር 21/2019 ዓ.ም ሁሉም አዲስ የተመደቡ ተማሪዎች በተጠቀሱት ቀናት በዩኒቨርሲቲው መገኘት ይጠበቅባቸዋል። @reme_2019
Открыть в TelegramПереслано из Reme cafe (2019)
የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ጉብኝት አድርገዋል። ሚኒስትሩ የተማሪዎች ማደሪያዎች፣ የመመገቢያ አዳራሾች እና ሌሎች መሠረተ ልማቶችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል። የካፌውንም ምግብ ቀምሰዋል😁 ከተቋሙ ሦስት ካምፓሶች መምህራን እና ተማሪዎች ጋር በአገራዊ የትምህርት ሪፎርሞች ላይ ውይይት አካሒደዋል። ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ከሦስት ዓመት በፊት ከነበረበት ሁኔታ አሁን ላይ የሚታየው ለውጥ ተስፋ ሰጭ መሆኑን ሚኒስትሩ መግለጻቸውን ከዩኒቨርሲቲው ያገኘነው መረጃ ያሳያል። @reme_2019
Открыть в TelegramDear Graduating Class, Remedial Program and NGAT Applicants Please find the important dates regarding the 20019 E.C national examinations schedule. Stay tuned for more updates/revisions @Ethio_campus1
Открыть в Telegram