Кабинет

Посты канала Elelanjobs.com

сначала новые

#19042Текст
Просмотры238−27%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#19032Фото

🚩Req No:354🎴በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ቢሮ🎴 ▪️🚩For Fresh and Exp የስራ ቅጥር ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቴክኒክ እና ሙያ ስልጠና ቢሮ ሥር ለሚገኙ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆች ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ከዜሮ ዓመት የስራ ልምድ ጀምሮ አሰልጣኞችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 7 /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት https://www.aacapsjobs.gov.et በኦንላይን መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ማሳሰቢያ፡- ምዝገባ የሚካሄደው በኦንላይ በመሆኑ በአካል ቀርቦ መመዝገብ አይፈቀድም ማንኛውም ተመዘጋቢ የናሽናል አይዲ ቁጥር ሊኖረው ይገባል የመረቂቂያ ውጤታቸው ለሁለቱም ፆታ 3.00 ነጥብና በላይ ያላቸው ብቻ መመዝገብ ይችላሉ ቅጥር ተፈጽሞ ስራ ከጀመሩ በኃላ የማሰልጠን ስነ-ዘዴ ስልጠና (TM) በመሰልጠን መብቃት እና የአሰልጣኝነት ሰርቲፊኬት መያዝ የሚጠይቅ መሆኑን ። በሙያ ብቃት ምዘና (COC Holistic) መብቃት ወይም ብቁ መሆን የሚጠይቅ መሆኑን። ሴት አመልካቾች ወይም ተወዳደሪዎች እናበረታታለን Deadline: 02 December 2026

Открыть в Telegram
Просмотры317−2%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#19030Превью ссылки
Просмотры271−17%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#19029Фото
Просмотры277−15%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#19028Файл
Просмотры338+4%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
56 ч326
72 ч338
  1. Всего сейчас338
#19025Файл
Просмотры374+15%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#19024Превью ссылки
Просмотры432+33%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—