★ ኩዊን ኦፍ ሼባ ህትመትና ማስታወቂያ ድርጅት ለሥራ ፈላጊዎች የወጣ ማስታወቂያ 🔻ምዝገባ የሚያበቃበት ቀን: 25/01/2019 ዓ.ም ✅ 1. የሥራ መደቡ፡- ጀማሪ ዲዛይነር ■ የትምህርት ደረጃ፡- 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ፣ መሠረታዊ የኮምፒዩተር አፕሊኬሽን እና የዲዛይን ሶፍትዌር የተማረች ● የስራ ልምድ፡- 0 ዓመት ○ ብዛት፡- 2 (ሁለት) ○ ጾታ፡- ሴት ○ ደሞዝ፡- የተጣራ 7,000.00 ✅ 2. የሥራ መደቡ፡- ስብጥርና ጥረዛ ሠራተኛ ■ የትምህርት ደረጃ፡- 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ● የስራ ልምድ፡- 1 ዓመትና ከዚያ በላይ ○ ብዛት፡- 1 (አንድ) ○ ጾታ፡- ሴት ○ ደሞዝ፡- በስምምነት ✅ 3. የሥራ መደቡ፡- ጀማሪ ጥረዛ ሠራተኛ ■ የትምህርት ደረጃ፡- 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ● የስራ ልምድ፡- 0 ዓመት ○ ብዛት፡- 2 (ሁለት) ○ ጾታ፡- አይለይም ○ ደሞዝ፡- የተጣራ 5,500.00 ✅ 4. የሥራ መደቡ፡- የማሽን ረዳት /ረዳት ኦፕሬተር/ ■ የትምህርት ደረጃ፡- 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ● የስራ ልምድ፡- 0 ዓመት ○ ብዛት፡- 2 (ሁለት) ○ ጾታ፡- አይለይም ○ ደሞዝ፡- የተጣራ 5,500.00 መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ አራት ኪሎ ቱሪስት አካባቢ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት ኩዊን ኦፍ ሼባ ህትመትና ማስታወቂያ የማስረጃችሁን ኮፒ በመያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ስልክ ቁጥር: 0937 61 72 92 / 0911 42 35 84
Открыть в Telegram
★ ኩዊን ኦፍ ሼባ ህትመትና ማስታወቂያ ድርጅት ለሥራ ፈላጊዎች የወጣ ማስታወቂያ
Просмотры41 159+10%к среднему
Пересылки117
Реакции12
Комментарии—
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 2 191 |
| 5 ч | 19 001 |
| 10 ч | 26 449 |
| 16 ч | 27 723 |
| 23 ч | 29 628 |
| 30 ч | 32 397 |
| 38 ч | 34 674 |
| 46 ч | 36 112 |
| 55 ч | 39 940 |
| 65 ч | 41 159 |
- Через 6 часов19 001
- Через 24 часа29 628
- Всего сейчас41 159
Реакции
- ❤7
- 😢5
Ещё посты канала EffoyJobs - Effoysira.com
- 01Просмотры51,4 тыс.Пересылки257Реакции90Комментарии—
- 02Просмотры51,2 тыс.Пересылки550Реакции69Комментарии—
- 03Просмотры49,8 тыс.Пересылки118Реакции94Комментарии—
- 04Просмотры49 тыс.Пересылки82Реакции3Комментарии—
- 05Просмотры49 тыс.Пересылки557Реакции6Комментарии—