📌ውድ ወጣቶቻችን ላለፉት ተከታታይ ሳምንታት ከቪካር መንገሻ ሽብሩ ጋር በቅዱሳት ምስጢራት ላይ ስንማር የቆየነውን ትምህርት ወደ ማጠናቀቁ ደርሰናል። በእነዚህ ግዜያት ተገኝታችሁ የተማራችሁ ሚጠቅማችሁን ትምህርት እንዳገኛችሁ ተስፋ እናደርጋለን። በእነዚህ ግዜያት መገኘት ያልቻላችሁ ደግሞ ከዚህ በታች ስንማርበት የቆየነውን power-point slides ያስቀመጥን ሲሆን ለሚኖራችሁ ጥያቄ በቀጥታ ቪካር (ቄስ) መንገሻ ሽብሩን በዚህ👇👇 አድራሻ በማግኘት መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። 0989278586 የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ!
Открыть в TelegramПосты канала EECMYMC-YM
የቅዱሳት ምስጢራት (ቅዱስ ጥምቀት ና ቅዱስ ቁርባን/የጌታ እራት) መፅሐፍ ቅዱሳዊውና ሉተራዊው አስተምህሮ ምንድነው? በሚለው ሃሳብ ላይ #ዛሬ_ሐሙስ_ህዳር_17/2019_ዓ.ም የትምህርት ጊዜአችን ይቀጥላል። በዚህ ግዜ በመገኘት ትምህርቱን እንድትካፈሉና ጥያቄአችሁን አቅርባችሁ ምላሽ እንድታገኙ እንጋብዛችኋለን። ቦታ፡- መካኒሳ መካነ-ኢየሱስ (ትንሹ አዳራሽ) ሰዓት፡- ከ12:00-1:30 📌እንዲመለስላችሁ የምትፈልጉትን ጥያቄ በዚህ 👉 (@Thursday_Evening_Teaching_bot) bot መላክ ትችላላችሁ ። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth
Открыть в Telegram#ሐሙስ_17_03_2019 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ነፍሴ ለእግዚአብሔር የምትገዛ አይደለችምን? መድኃኒቴ ከእርሱ ዘንድ ናትና።” — መዝሙር 62፥1 “(To the chief Musician, to Jeduthun, A Psalm of David.) Truly my soul waiteth upon God: from him cometh my salvation.” — Psalms 62፥1
Открыть в Telegram⚠️ማስታወቂያ⚠️ "ባለሁበት ቦታ:- በስራ፣ በትምህርት፣ በሰፈር እንዴት አድርጌ የወንጌልን መልዕክት ለሰዎች ማካፈል እችላለሁ?" ብላችሁ ለምታስቡና ለምትጠይቁ በወንጌል ስርጭት ዙርያ #የፊታችን_ህዳር_19_ቅዳሜ_ሙሉ_ቀን_በመካኒሳ_ገስት_ሃውስ በማህበራችን ስልጠና ስለተዘጋጀ ተገኝታችሁ እንድትካፈሉ በአክብሮት እንጋብዛችኋለን።
Открыть в Telegramየቅዱሳት ምስጢራት (ቅዱስ ጥምቀት ና ቅዱስ ቁርባን/የጌታ እራት) መፅሐፍ ቅዱሳዊውና ሉተራዊው አስተምህሮ ምንድነው? በሚለው ሃሳብ ላይ #ነገ_ሐሙስ_ህዳር_17/2019_ዓ.ም የትምህርት ጊዜአችን ይቀጥላል። በዚህ ግዜ በመገኘት ትምህርቱን እንድትካፈሉና ጥያቄአችሁን አቅርባችሁ ምላሽ እንድታገኙ እንጋብዛችኋለን። ቦታ፡- መካኒሳ መካነ-ኢየሱስ (ትንሹ አዳራሽ) ሰዓት፡- ከ12:00-1:30 📌እንዲመለስላችሁ የምትፈልጉትን ጥያቄ በዚህ 👉 (@Thursday_Evening_Teaching_bot) bot መላክ ትችላላችሁ ። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth
Открыть в Telegram#ረቡዕ_16_03_2019 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እነሆ፥ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው፥ የሆድም ፍሬ የእርሱ ዋጋ ነው።” — መዝሙር 127፥3 “Lo, children are an heritage of the LORD: and the fruit of the womb is his reward.” — Psalms 127፥3
Открыть в Telegram#ማክሰኞ_15_03_2019 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እናንተስ እኔ ማን እንደ ሆንሁ ትላላችሁ? ብሎ ጠየቃቸው። ጴጥሮስም፦ አንተ ክርስቶስ ነህ ብሎ መለሰለት።” — ማርቆስ 8፥29 “And he saith unto them, But whom say ye that I am? And Peter answereth and saith unto him, Thou art the Christ.” — Mark 8፥29
Открыть в Telegram12/03/2019 የወጣቶች ፕሮግራም አገልጋይ ቄስ ዶ/ር አስቻለው ኮራ ህግ እና ፀጋ Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth
Открыть в Telegram⚠️ማስታወቂያ⚠️ "ባለሁበት ቦታ:- በስራ፣ በትምህርት፣ በሰፈር እንዴት አድርጌ የወንጌልን መልዕክት ለሰዎች ማካፈል እችላለሁ?" ብላችሁ ለምታስቡና ለምትጠይቁ በወንጌል ስርጭት ዙርያ #የፊታችን_ህዳር_19_ቅዳሜ_ሙሉ_ቀን_በመካኒሳ_ገስት_ሃውስ በማህበራችን ስልጠና ስለተዘጋጀ ተገኝታችሁ እንድትካፈሉ በአክብሮት እንጋብዛችኋለን።
Открыть в Telegram#ሰኞ_14_03_2019 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።” — ዮሐንስ 1፥14 “And the Word was made flesh, and dwelt among us, (and we beheld his glory, the glory as of the only begotten of the Father,) full of grace and truth.” — John 1፥14
Открыть в Telegram“ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።” — ሮሜ 5፥8 ዲጂታል ወንጌል ሥርጭት Digital Evangelism ህዳር 2019 ዓ.ም. ይህ ልዩ የዲጂታል ወንጌል ሥርጭት ሰዓታችን ነው። ከዚህ በታች ተያይዘው የተቀመጡትን ምስሎች በምትጠቀሟቸው ማህበራዊ ድረገጾቻችሁ ፕሮፋይል፣ ፖስት እና ስቶሪ በማጋራት እንዲሁም የአንድ ለአንድ ምስክርነት በየማህበራዊ ድረገጾች በማድረግ የዲጂታል ወንጌል ሥርጭቱን ከአሁን ጀምሮ ተቀላቀሉ። ስለ ተሳትፏችሁ ጌታ ይባርካችሁ። #eecmymcy #digital #evangelism #digitalevangelism #ህዳር
Открыть в TelegramПереслано из EECMYMC-YM
⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #ዝማሬ #አምልኮ_ምሽት #ትምህርት ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ ⏰ 10፡30 🗓 ህዳር 13 2019 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice
Открыть в Telegram#ቅዳሜ_12_03_2019 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “አዲስ ዝማሬን ለአምላካችን ምስጋና በአፌ ጨመረ፤ ብዙዎች ያያሉ ይፈሩማል፥ በእግዚአብሔርም ይታመናሉ።” — መዝሙር 40፥3 “And he hath put a new song in my mouth, even praise unto our God: many shall see it, and fear, and shall trust in the LORD.” — Psalms 40፥3
Открыть в Telegram⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #ዝማሬ #አምልኮ_ምሽት #ትምህርት ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ ⏰ 10፡30 🗓 ህዳር 13 2019 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice
Открыть в Telegram“አምላካችን መጠጊያችንና ኃይላችን፥ ባገኘን በታላቅ መከራም ረዳታችን ነው።” — መዝሙር 46፥1 “(To the chief Musician for the sons of Korah, A Song upon Alamoth.) God is our refuge and strength, a very present help in trouble.” — Psalms 46፥1 (KJV)
Открыть в Telegramየቅዱሳት ምስጢራት (ቅዱስ ጥምቀት ና ቅዱስ ቁርባን/የጌታ እራት) መፅሐፍ ቅዱሳዊውና ሉተራዊው አስተምህሮ ምንድነው? በሚለው ሃሳብ ላይ #ዛሬ_ሐሙስ_ህዳር_10/2019_ዓ.ም የትምህርት ጊዜአችን ይቀጥላል። በዚህ ግዜ በመገኘት ትምህርቱን እንድትካፈሉና ጥያቄአችሁን አቅርባችሁ ምላሽ እንድታገኙ እንጋብዛችኋለን። ቦታ፡- መካኒሳ መካነ-ኢየሱስ (ትንሹ አዳራሽ) ሰዓት፡- ከ12:00-1:30 📌እንዲመለስላችሁ የምትፈልጉትን ጥያቄ በዚህ 👉 (@Thursday_Evening_Teaching_bot) bot መላክ ትችላላችሁ ። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth
Открыть в Telegram#ሐሙስ_10_03_2019 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እርሱም፦ እስራኤል ሆይ፥ አንተ ባሪያዬ ነህ፤ በአንተም እከበራለሁ አለኝ።” — ኢሳይያስ 49፥3 “And said unto me, Thou art my servant, O Israel, in whom I will be glorified.” — Isaiah 49፥3
Открыть в Telegramየቅዱሳት ምስጢራት (ቅዱስ ጥምቀት ና ቅዱስ ቁርባን/የጌታ እራት) መፅሐፍ ቅዱሳዊውና ሉተራዊው አስተምህሮ ምንድነው? በሚለው ሃሳብ ላይ #ነገ_ሐሙስ_ህዳር_10/2019_ዓ.ም የትምህርት ጊዜአችን ይቀጥላል። በዚህ ግዜ በመገኘት ትምህርቱን እንድትካፈሉና ጥያቄአችሁን አቅርባችሁ ምላሽ እንድታገኙ እንጋብዛችኋለን። ቦታ፡- መካኒሳ መካነ-ኢየሱስ (ትንሹ አዳራሽ) ሰዓት፡- ከ12:00-1:30 📌እንዲመለስላችሁ የምትፈልጉትን ጥያቄ በዚህ 👉 (@Thursday_Evening_Teaching_bot) bot መላክ ትችላላችሁ ። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth
Открыть в Telegram#ረቡዕ_09_03_2019 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የእግዚአብሔርም ቃል እየሰፋ ሄደ፥ በኢየሩሳሌምም የደቀ መዛሙርት ቍጥር እጅግ እየበዛ ሄደ፤ ከካህናትም ብዙ ሰዎች ለሃይማኖት የታዘዙ ሆኑ።” — ሐዋርያት 6፥7 “And the word of God increased; and the number of the disciples multiplied in Jerusalem greatly; and a great company of the priests were obedient to the faith.” — Acts 6፥7
Открыть в Telegram