Переслано из ዱባይ ተራ Mart
Smart 4G Cloud Dash Cam| ስማርት የመኪና ካሜራ #dashcam #4gdashcam #liveviewdashcam https://youtube.com/shorts/RKTEZnWb4k8?si=GP46ObIqJL9jWEIf
Открыть в TelegramПереслано из ዱባይ ተራ Mart
Smart 4G Cloud Dash Cam| ስማርት የመኪና ካሜራ #dashcam #4gdashcam #liveviewdashcam https://youtube.com/shorts/RKTEZnWb4k8?si=GP46ObIqJL9jWEIf
Открыть в TelegramПереслано из ዱባይ ተራ Mart
✅3በ1 የጫማ ማድረቂያ ፣ Sterilizeing እና Deodorizing ዕቃ ነው ቪዲዮውን ለመመልከት ከታች ባለው Tiktok link በመንካት ይመልከቱት follow,like,share ማረግ አይረሳ🙏🙏🙏 https://vt.tiktok.com/ZS4gswGdD/
Открыть в TelegramПереслано из ዱባይ ተራ Mart
የተነጫጨ ልብስ ማፅጃ Electric Lint Remover https://vt.tiktok.com/ZS4f2T288/
Открыть в TelegramSmart Ai glass/ስማርት መነፅር https://youtube.com/shorts/F7a4Q3fWgVk?si=ywwbH___qUBnkPmK
Открыть в TelegramПереслано из ዱባይ ተራ Mart
Video vide 😍😍😍unboxing Dash cam 📦 unboxing video is out go and watch on tiktok link is below 👇👇 https://vt.tiktok.com/ZSHSqVWV1/
Открыть в TelegramПереслано из ዱባይ ተራ Mart
በቀን ለ 30 ደቂቃ ብቻ ቢጠቀሙት ምን ይፈጠራል😳😳😳 https://vt.tiktok.com/ZSu6ncDxr/
Открыть в Telegram#Endertas_Jok እኔ አፄ ጡዘቱ ከፍርያትዬ ጋ የዚን ያህል እቀራረባለው ብዬ አስቤ አላቅም ነበር እውነትም ነፍስ ማረፊያዋን አታቅም ለካ 😻
Открыть в Telegram#Endertas_Jok መብራት ከጠፋ 3 ቀን ሆኖታል ግን ያው አምፖልን ካልመረጥክ ብለው ወጥረው ይዘውኛል አሁንስ አምፖልን ከምመርጥ ብልፅግናን ብመርጥ ይሻለኛል መሰለኝ 😤 ግንኮ የአምፖል ጥቅም አልገባኝም 😂😂 @e70jokes
Открыть в Telegram#Endertas_Jok በመጀመሪያ ይሄን ፅሁፍ ለምታነቡ እንደኔ አይነ ስውር ለሆናቹ ድንግል አባቶች ይሁንልኝ ያው ከእለታት 68 ቀን ግንቦት 73 በተክልዬ ቀን እኔ ሙስሊሙ ወንድማቹ በ7 አመቴ ተወለድኩ ያው በ70 ቀኔ አንዋር መስጊድ ክርስትና ተነሳው የክርስትና እናቴም ተቀዳሚ ሙፍቲ ናቸው። እናም ሙስሊም አርጎ የፈጠረኝን እግዚአብሔርን እያመሰገንኩ ወደዋናው ጉዳይ ስገባ በበር በኩል ነው እናም ይሄን ፅሁፍ እንድፅፍ ያነሳሳኝ የናቴ ጥፊ ነው ግድግዳዬ ላይ ተጋድሜ ነበር በመዳፏ ጯ አረገችኝና ስሜን ረስቼ ተነሳው እኔኮ ግን ወድጄ አደለም የምተኛው ደስ ብሎኝ እንጂ 😭 ያው እረፍት የለኝም በቀን 24 ሰአት እየተኛው እንዴት ልረፍ? 😞🤔 ትናንት ራሱ ለሊቱን ሙሉ አልተኛውም እንቅልፍ አልወስድ ብሎኝኮ ለጥ ብዬ ነው ያደርኩት 😭😭 ብቻ ምናለፋቹ ባለፈው ልደቴ ነበር በተክልዬ ቀን 😻 ያው ልደቴን ሚያከብርልኝ ባላገኝም Insta ላይ እየፖሳሰቱ ሲያዝጉኝ ነበር 😤😤😤 ምናለበት አዋታቹ የሆነ ነገር ብታረጉልኝ ከምትፖስቱኝ?😭😳 ደሞ ባለፈው ጡዘትነቶ 200k ሚያወጣው መኪና ይገባዎታልና እገዛሎታለው አለኝ ከንቱ ወረኛ ወገኛ ...😡😡😤 እውነት ብታስቡልኝ 500k ሚያወጣውን ለምን አዋታቹ አገዙልኝም? 🥴🤔 ስለ ሽልማት ሳወራ ግን አንድ ነገር ረሳው የሚቀጥለው ወር ላይ የአንድ የኮዬ ፈጬ አህጉር ልጅ ገረመው አብዲሳ ሚባል ሰውዬ ነበር እና ቁጭ ሀይለ ገብረ ስላሴን ነው ሚመስለው እናም ሀይልሻ ይሄን አይቶ በጣም ተገርሞ እውነትም ገረመው ስምን መላክ ያወጣዋል ብሎ ተደንቆ ለልደቱ የቆርቆሮ ቤቱ ድረስ ሄዶ ህይወቱን ቀየረው አንድ ዘመናዊ ሆቴል አንድ G+2 ዘመናዊ ቤት 2.5 ሚልዮን የሚያወጣ መኪና... እንዲኖርህ ከፈለክ ጠንክረህ ሩጥ ብሎታል 😂😂😭 ሀይልሻኮ ጠቅላይ ሚኒስቴር ቢሆን ራስ ለህዝቡ ከመጨነቅ ይልቅ ከ ፕሬዝዳንት ደሞዝ ላይ ስንት ፐርሰንት ነው ታክስ የሚቆረጠው ብሎ ሚጨነቅ ስው ነው 😭😭😂 ብቻ ያው እኔ ከራሴ በላይ ምወደው የለም እናም እንኳን ተወለድኩ 😭 ደሞ አሳማዬ በግ በግ እያለች ነው እስኪ ሀሳብ ነገር ስጡ 🥴😭 @E70jokes
Открыть в Telegram