ከመጠን በላይ መጾም ወይም ከባድ ተጋድሎ ማድረግ ብቻ ሰይጣንን አያሸንፈውም፤ ሰይጣንን ድል የሚነሱት እውነተኛ ትሕትና፣ ሰውን መውደድ እና ራስን ዝቅ ማድረግም ጭምር ናቸው። #ቅዱስ_አባ_ጶሜን
Открыть в Telegram
Deacon Chernet
ጥቆማ ወይም ጥያቄ ካላቹ በዚህ የተለግራም ቦት👉🏽https://t.me/Cher2112bot ይጠቀሙ
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 14 нояб. 2026 г. | 856 |
| 17 нояб. 2026 г. | 726 |
| 19 нояб. 2026 г. | 656 |
| 20 нояб. 2026 г. | 737 |
| 22 нояб. 2026 г. | 510 |
| 23 нояб. 2026 г. | 500 |
| 24 нояб. 2026 г. | 405 |
| 26 нояб. 2026 г. | 274 |
Самые просматриваемые за месяц
- Просмотры875Пересылки—Реакции—Комментарии—
- Просмотры838Пересылки—Реакции20Комментарии—
- Просмотры737Пересылки—Реакции19Комментарии—
- Просмотры726Пересылки—Реакции22Комментарии—
Новые посты
በሕይወትህ እውነተኛ ሰላምን ማግኘት ከፈለግህ ሦስት ነገሮችን አድርግ፦ የራስህን ፈቃድ ተው፣ ራስህን ከማንም በላይ አታድርግ (እድገትህን አትለካ)፣ እናም ራስህን ሙሉ በሙሉ በእግዚአብሔር ፊት ጣል። #ቅዱስ_አባ_ጶሜን
Открыть в Telegramእንኳን ለነብያት ጾም በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን! ስለጾመ ነቢያት እዚህ ያንብቡ ⬇️ https://t.me/deaconchernetc/351
Открыть в Telegram#ኅዳር_ዐሥራ_ሁለት_የቅዱስ_ሚካኤል_ሊቀ_መላዕክት_መታሰቢያ_በዓል ኅዳር ዐሥራ ሁለት በዚች ቀን ለሰው ወገን የሚያዝንና የሚራራ በእግዚአብሔር ጌትነት ዙፋን ፊት ሁልጊዜ በመቆም ለፍጥረቱ ሁሉ የሚማልድ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል በሰማያት ለሚኖሩ ኃይሎች ሁሉ አለቃቸው ሆኖ የተሾመበት፣ ጻድቁ ኢያሱ ወልደ ነዌን የተራዳበት እና ለቅዱስ ዱራታኦስ እና ለቅድስት ቴዎብስታ ተዓምር ላደረገበት መታሰቢያው ነው፣ የመልአኩ የቅዱስ ሚካኤል ጸሎቱና በረከቱ በእኛ ላይ ለዘለዓለሙ ይደርብን አሜን፡፡
Открыть в Telegramአንድ ሰው በኃጢአት ወድቆ ብታየው፣ በልብህ አትፍረድበት፤ ይልቁንም 'እርሱ ዛሬ ወደቀ፣ እኔ ደግሞ ነገ እወድቃለሁ' ብለህ አስብ። #ቅዱስ_አባ_ጶሜን
Открыть в Telegramአንድ ሰው ወንድሙ ኃጢአት ሲሠራ ቢያየውና በዚያው ሰዓት ቢጸልይለት፣ ያ ኃጢአት በእርሱ ላይ ኃይል አይኖረውም፤ ነገር ግን በወንድሙ ላይ ቢፈርድበት፣ ያው ኃጢአት ወደ እርሱ ይሸጋገራል። #ቅዱስ_አባ_ጶሜን
Открыть в Telegramሰላም ወንድሞች እና እህቶች እንደምን ከረማችሁ !? ነፃ የonline ትምህርት ለመውሰድ ተመዝግባቹ እስካሁን Contact ያልተደረጋቹና በተከፈተው ግሩፕ ውስጥ ያልገባቹ በዚህ ቦት አናግሩን 👉 @Cher2112bot በቅርቡ ስለ ትምህርቱ ሙሉ ገለፃ እንሰጣቸዋለን !
Открыть в Telegram