የኢለን መስኩ ስፔስ ኤክስ የሚሰራውን ተዓምር ተመልከቱ። ሰውየው በቃ የሳይንስ ህግን መጣረስ ጀምሯል። የሚበር መኪና ካሳየን ከሳምንታት በኋላ፤ የተወነጨፈ ሮኬት ወደ ምድር ሲመለስ አሳይቶናል።
Открыть в TelegramПосты канала Crypto World
“还没领到上一个百倍空投?别错过这个!【每天领取50U】主网空投正式开放,点击下方链接一键领取资格:https://tglink.io/4d5bd30b7c7c6f “Still haven’t claimed your last 100x airdrop? Don’t let this one slip by! [Claim 50U daily] The mainnet airdrop has officially launched—click the link below to claim it instantly: https://tglink.io/4d5bd30b7c7c6f
Открыть в Telegramአውስትራሊያ የኦፕን ኤአይ ሞዴል የመንግስት ስርዓቷን ሰብሮ (Hack) አድርጎ እንደገባ ገልጻለች። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የAI መተግበሪያዎች የተለያዩ ድርጅቶችን ሃክ ሲያደርጉ እየተስተዋለ ነው።
Открыть в TelegramIran has authorized the use of Bitcoin and Tether to circumvent Western financial sanctions, according to the Financial Times. This regulatory framework relaxes restrictions on exports and imports. Additionally, the country's low-cost energy resources are facilitating state-sponsored Bitcoin mining operations.
Открыть в Telegram$1,000 invested 15 years ago today would be worth: • Bitcoin: $8,970,000 • Nvidia: $735,000 • Tesla: $231,000 • Apple: $29,000 • S&P: $8,400 • Gold: $2,150
Открыть в TelegramAbay Bank, partnering with Visa, launched the Abay Classic International Prepaid Visa Card for Ethiopian customers. This card enables international ATM and POS transactions, global online shopping, and cashless cross-border payments, advancing Ethiopia's digital payments ecosystem.
Открыть в Telegramአፕል ኒቪዲያን በመብለጥ የአለማችን ግዙፉ ድርጅት ሆኗል ። አሁን ባለው የአፕል የገበያ ዋጋ 4.95 ትሪሊየን ዶላር ሲሻገር ኒቪዲያ 4.75 ትሪሊየን ዶላር ዋጋ አለው።
Открыть в Telegramበቨርቹዋል ንብረቶች ላይ የተጣለውን ክልከላ በተመለከተ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በነባሩ የሕግ ማዕቀፍ መሠረት በግልጽ ፈቃድ ካልሰጠ በስተቀር፣ ምናባዊ (ቨርቹዋል) ንብረቶችን (Virtual Assets) መጠቀም፣ መግዛት፣ መሸጥ፣ መለወጥ፣ ማስተላለፍ፣ መገበያየት፣ ማወራረድ እና ግብይቶችን ማመቻቸት በጥብቅ የተከለከለ መሆኑን በድጋሚ አሳሰበ:: ባንኩ እንዳስታወቀው፣ ይህ ክልከላ በክሪፕቶ ከረንሲዎች (Cryptocurrencies) ላይ ብቻ የተገደበ ሳይሆን፣ በኤሌክትሮኒክ መንገድ ሊገበያዩ፣ ሊተላለፉ፣ ሊለወጡ እንዲሁም ለክፍያ፣ ለኢንቨስትመንት አሊያም ለተመሳሳይ ዓላማዎች ሊውሉ የሚችሉ ዲጂታል የዋጋ መግለጫዎችን በሙሉ የሚያጠቃልል ነው
Открыть в Telegramየኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የብድር ጣሪያን ማንሳቱን አስታወቀ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ ባደረገው ስብሰባ ከዚህ ቀደም በባንኮች ላይ ጥሎት የነበረውን ጊዜያዊ የብድር ጣሪያ ሙሉ በሙሉ ማንሳቱን ገልጿል። ይህ ውሳኔ ወደ ገበያ መር የገንዘብ ፖሊሲ ስርዓት ለመሸጋገር የተወሰደ እርምጃ መሆኑ ተጠቅሷል። የዋጋ ግሽበትን ለመቆጣጠር ባንኩ የፖሊሲ ወለድ ምጣኔን በአንድ በመቶ ከፍ አድርጓል። በተጨማሪም የዋጋ ግሽበትን ለመከላከል የሚያስችል አዲስ የታለመ የመጠባበቂያ ግዴታ ማዕቀፍ አስተዋውቋል። ከውጭ ንግድ ጋር በተያያዘም ባንኩ የውጭ ምንዛሪ ኮሚሽንን ከ2.5 በመቶ ወደ 1.5 በመቶ ዝቅ አድርጓል። እንዲሁም ላኪዎች የሚያገኙትን የውጭ ምንዛሪ ለባንክ የመሸጥ ግዴታ (Surrender requirement) ከ50 በመቶ ወደ 30 በመቶ ዝቅ በማድረግ፣ የላኪዎችን ተወዳዳሪነት ለማሳደግና የውጭ ምንዛሪ ገበያውን ለማጠናከር አቅዷል።
Открыть в TelegramEthiopia's 2025 exports to African countries surged to $940 million, a nearly 75% increase year-over-year. With $1.19 billion in continental imports, total two-way trade reached $2.13 billion. Despite this growth, regional trade remains a sliver of Ethiopia's economic footprint, representing over 2% of its $25 billion total global trade. This contrasts with the momentum reported by the African Export-Import Bank.
Открыть в TelegramThe Ethiopian Securities Exchange (ESX) hit a historic milestone with weekly equity trading volume exceeding 1 billion birr for the first time, reflecting growing investor participation and confidence.
Открыть в Telegramብሔራዊ ባንክ ለኤምባሲዎች፣ ለአለም አቀፍ ድርጅቶችና ለውጭ ኢንቨስተሮች ነዳጅ በፍራንኮ ቫሉታ እንዲያስገቡ ፈቃድ ሰጥቷል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የፍራንኮ ቫሉታ አጠቃቀምን ሥርዓት ለማስያዝ ባወጣው አዲስ መመሪያ (ቁጥር FVD/01/2026)፣ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡና የውጭ ኢንቨስተሮች ለራሳቸው አገልግሎት የሚውል ነዳጅን በፍራንኮ ቫሉታ እንዲያስገቡ ፈቅዷል። እንደ መመሪያው ድንጋጌ፣ በኢትዮጵያ የሚገኙ የዲፕሎማቲክና የቆንስላ ሚሲዮኖች፣ የዓለም አቀፍ ድርጅቶች፣ እንዲሁም የውጭ ቀጥታ ኢንቨስተሮች (FDI) ለሥራቸው የሚያስፈልገውን ነዳጅ ከሀገር ውስጥ የባንክ ሥርዓት የውጭ ምንዛሬ ሳይጠይቁ በራሳቸው የውጭ ምንዛሬ ምንጭ ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። ይሁን እንጂ ይህ ፈቃድ የሚሰጠው ነዳጁ ለንግድ ዓላማ ሳይሆን ለተቋማቱ “የገዛ ራሳቸው ፍጆታ” (Own Consumption) ብቻ እንዲውል ሲሆን፣ አፈጻጸሙም ቁጥጥር እንደሚደረግበት ተመልክቷል።
Открыть в Telegramየኢትዮጵያ መንግስት ከዩሮ ቦንድ አበዳሪዎቹ የተበደረውን 1 ቢሊየን ዶላር መመለስ ካልቻለ በኋላ ድርድር ላይ የቆየ ሲሆን ድርድሩም አልተሳካም። ይህንን ተከትሎም አበዳሪዎቹ ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት እንደሚወስዱት አስታዝውቀዋል። ለተጨማሪ 👇 https://capitalethiopia.com/2026/06/02/ethiopian-eurobond-holders-announce-decision-to-sue-government/
Открыть в Telegram