Кабинет

Посты канала Bunna Bank

сначала новые

#1007Текст

የቡና ባንክ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 17ኛ መደበኛ እና 8ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔዎች ጥሪ የስብሰባ ቀን ማስተካከያ የተከበራችሁ የቡና ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በኢትዮጵያ ንግድ ሕግ አንቀፅ 366/1/፣ 367/1/፣ 370፣ እና በባንኩ መመስረቻ ፅሑፍ አንቀፅ 21 እና 22 መሰረት የቡና ባንክ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 17ኛ መደበኛ እና 8ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ ህዳር 12 ቀን 2019 ዓ.ም እንደሚከናወን ማሳወቃችን ይታወሳል፡፡ ነገር ግን ከባንኩ አቅም በላይ በሆነ ምክንያት  የስብሰባ ቀኑ ወደ ህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም መዘዋወሩን ከይቅርታ ጋር እናሳውቃለን፡፡ በዚህ መሰረት ጉባኤው ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ፣ ሲኤምሲ አደባባይ  አካባቢ በሚገኘው፣ በአዲስ ዓለም አቀፍ የስብሰባ ማዕከል ስለሚያካሂድ፤ ባለአክሲዮኖች ወይም ሕጋዊ ተወካዮች በተጠቀሰው ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በጉባዔው ላይ እንድትገኙ የማህበሩ የዳይሬክተሮች ቦርድ የአክብሮት ጥሪውን ያቀርባል፡፡ አክሲዮን ማህበሩን የሚመለከቱ ዋና ዋና መረጃዎች፣ የአክሲዮን ማህበሩ ስም፡- ቡና ባንክ አክሲዮን ማህበር፣ የአክሲዮን ማህበሩ ዓይነት፡- የባንክ ሥራ ላይ የተሰማራ አክሲዮን ማህበር፣   የአክሲዮን ማህበሩ የተፈረመና የተከፈለ ዋና ገንዘብ /ካፒታል/፡- 6,189,559,800 ብር፣ የአክሲዮን ማህበሩ የምዝገባ ቁጥር፡-AR/AA/3/0003357/2006፣ የአክሲዮን ማህበሩ ዋና መ/ቤት አድራሻ፡-አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 02 የቤት ቁጥር አዲስ፣ ድረ ገጽ፡ http://www.bunnabanksc.com/ የ17ኛው ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ አጀንዳዎች፣ በባንኩ ውስጥ የተደረጉ የአክሲዮን ዝውውሮችን ማጽደቅ፤ እ.ኤ.አ የ2025/26 የዳይሬክተሮች ቦርድ ዓመታዊ ሪፖርት ማዳመጥና መወሰን፤ እ.ኤ.አ የ2025/26 የውጭ ኦዲተሮችን ዓመታዊ የኦዲት ሪፖርት ማዳመጥና ማጽደቅ፤ ባንኩን ለሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት የሚያገለግሉ የውጭ ኦዲተሮችን ሹመት ማጽደቅና አበላቸውን መወሰን፣ እ.ኤ.አ የ2026/27 ሒሳብ ዓመት የዳይሬክተሮች ቦርድ ወርሃዊ አበልና እ.ኤ.አ የ2025/26 ሒሳብ ዓመት ዓመታዊ ክፍያ መወሰን፤ እ.ኤ.አ በ2025/26 ሒሳብ ዓመት የተጣራ ትርፍ ድልድልና ክፍፍል ላይ ተወያይቶ መወሰን፣ የጉባዔውን ቃለጉባዔ ማጽደቅ፣ የሚሉት ናቸው፡፡ የ8ኛው አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ አጀንዳዎች፣ የጉርሻ አክሲዮንን / Bonus Share / በተመለከተ ተወያይቶ መወሰን፤ የባንኩን መመስረቻ ጽሁፍ ማሻሻል፤ የጉባዔውን ቃለጉባዔ ማጽደቅ፣ የሚሉት ናቸው፡፡ ማሳሰቢያ በጉባዔው ላይ በአካል መገኘት የማይችሉ ባለአክሲዮኖች ስልጣን ባለው አካል የተሰጠ የውክልና ሰነድ ወይም በንግድ ህግ አንቀጽ 377 መሰረት ጉባዔው ከመካሄዱ ሦስት ቀን በፊት በባንኩ ዋና መ/ቤት አክሲዮን አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ በባንኩ የተዘጋጀውን የውክልና ቅጽ በመሙላትና በመፈረም ተወካይ መሾምና ተወካዩም የውክልና ማስረጃውን በመያዝ የጉባዔው ተካፋይ ለመሆንና ድምጽ ለመስጠት የሚችል መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን፡፡ ሆኖም አንድ ባለአክሲዮን በማህበሩ ጠቅላላ ጉባዔ በማንኛውም ችሎታ መወከል የሚችለው አንድ ሰው ብቻ መሆኑን እናሳስባለን፡፡ የአክሲዮን ማህበሩ ባለአክሲዮኖች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በጉባዔው ላይ ለመሳተፍ ሲመጡ ኢትዮጵያዊ ዜግነታቸውን የሚያሳይ የብሔራዊ መታወቂያ / ፋይዳ/ እና የታደሰ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ወይም መንጃ ፈቃድ ዋናውንና ኮፒ በመያዝ በጉባዔው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡ እንዲሁም ትውልደ ኢትዮጵያዊያን የሆኑ የውጭ አገር ዜግነት ያላቸው ባለአክሲዮኖች ትውልደ ኢትዮጵያዊያን መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ቀኑ ያላለፈበት መታወቂያ /ቢጫ ካርድ/ ይዘው እንዲቀርቡ እናሳውቃለን፡፡ የድርጅትና የማህበር ተወካዮች ድርጅቱን/ማህበሩን ወክለው በስብሰባው እንዲገኙና ድምፅ እንዲሰጡ የሚያረጋግጥ ማስረጃ ይዘው መቅረብ ያለባቸው መሆኑን በአክብሮት እናስታውቃለን፡፡ የሚወከሉ ባለአክሲዮኖች የሚቀበሉት የውክልና መጠን የራሳቸውን አክሲዮን ጨምሮ ከባንኩ የተፈረመ ዋና ገንዘብ ከአስር በመቶ /10% / መብለጥ የለበትም፡፡ ባለአክሲዮኖች በስራ ላይ ያሉ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትና ሰራተኞች በባለአክሲዮኖች ጉባዔ ላይ እንዲሳተፉና ድምጽ እንዲሰጡ መወከል አይችሉም፡፡ የጉባዔው ቦታ ከሲኤምሲ ቤቶች በተቃራኒ ከፀሐይ ሪል ስቴት አጠገብ ወደወሰን መሄጃ በስተግራ በኩል የሚገኘው አዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል መሆኑን ያስታውሱ፡፡ የቡና ባንክ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ

Открыть в Telegram
Просмотры1 660−51%к среднему
Пересылки—
Реакции8
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
3 ч1 120
5 ч1 440
8 ч1 660
  1. Через 6 часов1 440
  2. Всего сейчас1 660
#1006Фото
Просмотры1 510−55%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
3 ч1 030
5 ч1 310
8 ч1 510
  1. Через 6 часов1 310
  2. Всего сейчас1 510
#1005Фото
Просмотры1 590−53%к среднему
Пересылки—
Реакции1
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
5 ч1 370
7 ч1 590
  1. Через 6 часов1 590
  2. Всего сейчас1 590
#1004Фото

🌙🌙መልካም ጁምዓ!!🌙🌙 🌗ቡና ኻዲም- ወዲዓ የቁጠባ ሒሳብ ቡና ባንክ በኻዲም የተሟላ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ከሚሰጣቸዉ አገልግሎቶች አንዱ ወዲዓ የቁጠባ ሒሳብ ይባላል፡፡ በዚህ የቁጠባ ሒሳብ ደንበኞች ገንዘባቸዉን ላልተወሰነ ጊዜ በቁጠባ መልክ የሚያስቀምጡበት ሲሆን፤ በሒሳብ ደብተር የሚንቀሳቀስና ደንበኛው ገንዘቡን በጠየቀ ጊዜ ባንኩ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ገንዘቡን ወዲያው የሚከፍልበት የሂሳብ አይነት ነው፡፡ ባንኩ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን ፍላጎት ተደራሽ ለማድረግ:- 🕌ወዲዓ መደበኛ የቁጠባ ሒሳብ፣ 🕌ወዲዓ የወጣቶች ተቀማጭ ሒሳብ፣ 🕌ወዲዓ የታዳጊዎች ተቀማጭ ሒሳብ፣ 🕌ወዲዓ የሴቶች ተቀማጭ ሒሳብ፣ 🕌ወዲዓ የልጆች ተቀማጭ ሒሳብ፣ 🕌ወዲዓ በዕለት ገቢ የሚገኝ የሙዳይ ተቀማጭ ሒሳብ፣ 🕌ወዲዓ የሀጅና ዑምራ ተቀማጭ ሒሳብ፣ እንዲሁም 🕌ወዲዓ የቡና ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ተቀማጭ ሒሳብ ለማህበረሰቡ አቅርቧል፡፡ አሁኑኑ በአቅራቢያዎት በሚገኝ ቅርንጫፍ በመሔድ የአገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡ ለበለጠ መረጃ ወደ ጥሪ ማዕከላችን 8501 ይደዉሉ ቡና ባንክ- የባለራዕዮች ባንክ #BunnaBank #khadim #Wadhia #DigitalFinanceEthiopia #Vision #InterestFree #Sharia #ForYou @Everyone

Открыть в Telegram
Просмотры1 850−45%к среднему
Пересылки—
Реакции15
Комментарии—
#1003Фото
Просмотры1 780−47%к среднему
Пересылки—
Реакции2
Комментарии—
#1002Фото
Просмотры2 870−14%к среднему
Пересылки—
Реакции9
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
45 ч2 500
66 ч2 870
  1. Всего сейчас2 870
#1001Фото
Просмотры2 850−15%к среднему
Пересылки—
Реакции13
Комментарии—
#1000Фото
Просмотры2 830−16%к среднему
Пересылки—
Реакции2
Комментарии—
#999Фото
Просмотры3 100−8%к среднему
Пересылки—
Реакции4
Комментарии—
#994Фото
Просмотры3 020−10%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#993Фото
Просмотры2 990−11%к среднему
Пересылки—
Реакции2
Комментарии—
#992Фото
Просмотры3 560+6%к среднему
Пересылки—
Реакции7
Комментарии—
#991Фото
Просмотры3 230−4%к среднему
Пересылки—
Реакции6
Комментарии—
#990Фото
Просмотры3 740+11%к среднему
Пересылки—
Реакции11
Комментарии—
#988Фото
Просмотры3 500+4%к среднему
Пересылки—
Реакции6
Комментарии—
#987Фото
Просмотры4 160+24%к среднему
Пересылки—
Реакции6
Комментарии—
#986Фото
Просмотры4 730+41%к среднему
Пересылки—
Реакции9
Комментарии—
#985Фото
Просмотры4 690+40%к среднему
Пересылки—
Реакции4
Комментарии—
#984Фото
Просмотры4 050+21%к среднему
Пересылки—
Реакции3
Комментарии—
#983Фото
Просмотры4 590+37%к среднему
Пересылки—
Реакции5
Комментарии—
#982Фото
Просмотры4 120+23%к среднему
Пересылки—
Реакции4
Комментарии—
#970Фото
Просмотры5 270+57%к среднему
Пересылки—
Реакции6
Комментарии—
#969Фото
Просмотры5 490+64%к среднему
Пересылки—
Реакции11
Комментарии—