Посты канала ÀƁÙBEĶEŔ ابوبكر(izharull haq)
እቺ አለሌ በ po•• site የሚገኙ ኒቃቢስት እና ሂጃብ አድራጊ ሴቶች አሉ ትላለች :: አንቺ የምታይው ታቂያለሽ እኛ ምን አሳወቀን ? ደሞ በግብረ ዝሙት የምትሳተፉ በተለይ ሙሥሊም ሆናቹ ከሊቅ እስከ ደቂቅ እሄድባቹሀለው ይቺም ልጅ ማታ video ጠብቁ :: ወንድም አቡበከር ✍️
Открыть в Telegramሪጃሉል ፈጅር በሚባለው ጉዳይ እስካሁን ጥሩ እንደነበረ አስቀምጬ ነበረ ነገር ግን አሁን ሀሳቤን ሳልቀይር አልቀርም እስቲ በሰፊው እሄድበታለው ::
Открыть в TelegramGTA VI ከተለቀቀ ጊዜ ጀምሮ 4,000,000,000 ዶላር አስገኝቷል። በገነት ስላሉት " ሁረል አይኖች" ምክንያት እስልምናን የሚተቹ ሰዎች በምናባዊ የእርቃን ዳንስ ቤት ውስጥ ጊዜያቸውን ለማሳለፍ 100 ዶላር እየከፈሉ ነው አይ ምዕራባዊያን !!!
Открыть в Telegramፀጉርን አበላልጦ መቆረጥ :: ከላይ ያለውን LINK በመጫን ማንበብ ይችላሉ:: መጨረሻ ላይ እንሽላሊት የሚለውን አርጃኖ አድርጉት!!! አቡበከር ✍️
Открыть в Telegramإِنَّ لِلَّهِ عِباداً فُطَنا تَرَكوا الدُنيا وَخافوا الفِتَنا نَظَروا فيها فَلَمّا عَلِموا أَنَّها لَيسَت لِحَيٍّ وَطَنا جَعَلوها لُجَّةً وَاِتَّخَذوا صالِحَ الأَعمالِ فيها سُفُنا 🫀 እነሆ ለአላህ አስተዋይ ባሮች አሉት ዓለምን የተዉና ፈተናን ፊትናን የፈሩ፡፡ በእርሷ ተመለከቱ ለማንኛውም ሕያው መኖሪያ አገር አለመሆኗንም ባወቁ ጊዜ እርሷን ጥልቅ ውቅያኖስ አደረጓት በውስጧም መልካም ሥራዎችን መርከቦች አደረጉ፡፡ ኢማሙ ሻፊዒ☑ አቡበከር ✍️
Открыть в TelegramПереслано из ኢስሀቅ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.qurantirgum.amharic አፑን ሊንኩን ነክታቹ ከፕሌይ ስቶር ላይ አውርዱት
Открыть в Telegram