Кабинет
የቤኪጃ ቪዲዮዎች

የቤኪጃ ቪዲዮዎች

ስለ ሳተላይት ዲሽ አስተማሪ ቪዲዮዎችን ብቻ የምንለቅበት ቻናል ነው። በማስረጃ የተደገፉ ቪዲዮዎችን ለማየት ቻናላችንን ይቀላቀሉ ሌሎችንም Invite ያድርጉ እናመሰግናለን።

Юзернейм
@bkjavideo
Категория
Технологии
Страна
ЭфиопияЭфиопия
Подписчики2 810
Просмотров на пост, 7 дн.129за 7 дней
ERR4,59 %за 7 дней

Новые посты

#222Фото
Просмотры1290%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#221Видео
Просмотры511+296%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#215Фото
Просмотры1 120+768%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#214Фото

Переслано из 🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹

አስደሳች ዜና ለቴክኒሻኖች አዱስ የገባ እጅግ በጣም የሚገርም ፋይንደር በ 5500D ሳተላይት ፋይንደር ላይ ስትጠቀሙበት የነበረውን አልጎሪዝም ወይም ጥቅም በሙሉ የያዘ ባለው ቴክኖሎጂ ላይ ብዙ ነገር አሻሽሎ የመጣ አዲሱ Xcruiser XS6650 Satellite Finder ከሚሰጣቸው ጥቅሞች ውስጥ በጥቂቱ 1. 5500D ባትሪ አቅሙ 1700mhp ነው አዲሱ አዲሱ 6650 ግን የባትሪ አቅሙ 2600mhp ነው ይሔም በ 900mhp ይበልጣል 2. 5500D ባትሪ ቻርጅ ሲያደርግ ይዘገያል በቶሎ Full ቻርጅ አያደርግም አዲሱ 6650 ግን Fast Charge System አለው 3. 5500D በ 0 ሲግናል ኳሊቲ DVBS2 ያሳያል አዲሱ 6650 ም DVBS2 ያሳያል 4. 5500D ሲግናል ኳሊቲ Lock ሳያደርግ ትንንሽ ሲግናል ኳሊቲዎችን ያሳያል አዲሱ 6650 ም ያሳያል 5. 5500D ወደ ሳተላይት ስንቀርብ Signal Strength ይጨምራል አዲሱ 6650 ም ይጨምራል 6. አዲሱ 6605 በጨለማ መስራት የሚያስችል ፍላሽ ላይት አለው ባትሪውም ከፍተኛ ስለሆነ ረጅም ሰአት በርቶ መቆየት ይችላል 5500 ግን ፋላሽ ላይት የለውም 7. አዲሱ 6605 ተጨማሪ ኳሊቲ የሚያሳይ ደማቅ Indicator አለው 5500 ግን የለውም 8. አዲሱ 6650 የሳተላይት አቅጣጫ ጠቋሚ ኮንፓስ አለው 5500 ግን የለውም 9. አዲሱ 6650 ፋይንደር ሁሉንም ሳተላይቶች ኳሊቲያቸውን አመጣጥነን የምንሰራበት Spectrum አለው 5500 ግን የለውም 10. ለአዲሱ 6650 ፋይንደር አዲስ Update ሶፍትዌር ቢለቀቅ በፍላሽ በቀላሉ Update ማድረግ እንችላለን በ 5500 ግን ይሔንን ማድረግ አንችልም 11. በአዲሱ 6650 የፈለግነውን ሳተላይት ወይም ፍሪኩዌንሱ ኦርደር አድርገን ወደ ፍላሽ Backup or Update ማድረግ እንችላለን በ 5500 ግን አንችልም 12. አዲሱ 6650 ፋይንደር ቢበላሽ መለዋወጫ አለን ስለዚህ 6650 ፋይንደር አጥታችሁ ሌላ ፋይንደር ላይ የምታገኙት ምንም አይነት Function ወይም ጥቅም የለም ሁሉንም በአንድ አድርጎ የያዘ ፋይንደር ነው የፋይንደር አገልግል በሉት 😁 ይሔንን ፋይንደር ከኛ ወስዳችሁ ካልተመቻችሁ ወይም እንደምትፈልጉት ካልሆነ ብራችሁን እንመልሳለን ወይም ወደሌላ ፋይንደር እንቀይርላችሗለን ፈላጊ ካለ 0911882556 0911001481 0911961727

Открыть в Telegram
Просмотры1 370×11к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#213Фото

Переслано из XCRUISER

ንጉሱ TV Smart ማድረጊያ Xcruser V12 AI Box በድጋሜ አስገብተናል ሁሉንም የአለም ዋንጫ, የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ፣ ቻንፒዮንስ ሊግ፣ ላሊጋ፣ አለም ላይ የሚደረጉ ማንኛውን የእስፓር ክንውኖችን Live በእንግሊዘኛ ቋንቋ በ XCRUISER V12 AI Box 8K በጥራት መከታተል ትችላላችሁ ፊልም ወዳድ ከሆናችሁማ ሁሉንም አለም ላይ ያሉ ፊልሞች በነፃ እስከ 4K UHD ጥራት ማየት ትችላላችሁ ይሔ እቃ ከሚሰራቸው ነገሮች ውስጥ በጥቂቱ Free Apollo5Pro/Dates ️ ✅ Free Netfly VIP ✅ YouFlix Premium ✅ Netflix Account Support ✅ It's Can Get Hidden Wifi ✅ Appstore and Playstore ✅ ScreenRecord ✅ ScreenShoot ✅ Wifi Extender ✅ Bluetooth Remote ✅ Bluetooth Audio ✅ Real 8K Video Out ✅ Digital Audio (Optical Out) ✅ Easy Software Recovery ✅ USB Update ✅ Application Lock System ✅ All Important App Built in ✅ 8GB RAM ✅ 256GB STORAGE ✅ ANDROID VERSION 14 ✅ Google TV UI✅ 👆ከላይ የተዘረዘሩት ጥቅሞች እንዴት እንደሚሰሩ ለማወቅ ፅሁፉን ይጫኑ ማሳሰቢያ እንደሚታወቀው Xcruiser Android Box መጣ ከተባለ 1 ሳምንት እንኳን ሳይሞላው አለቀ ይባላል ወይም ዋጋ ይጨምራል ይሔ የሚሆነው እቃው ተፈላጊ ስለሆነ ብዙ ሰዎች በብዛት ይገዙትና እኛጋር ሲያልቅ እኛ ድጋሚ ከሪሴለሮች የሸጥንናለቸው ገዝተን ስንሸጥ ዋጋው ይጨምራል ስለዚህ መጣ በተባለ ጊዜ መግዛት በጣም ጥቅም አለው 0911001481 ቤኪ 0911882556 ሙኬ 0911961727 አቢቲ በስራ ሰአት ብቻ ይደውሉልን ያላችሁበት እንልካለን እናመሰግናል ሞተረኞች አሉ @MyXcruiser @MyXcruiserbot

Открыть в Telegram
Просмотры1 450×11к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—

Все посты

Связи