Посты канала jelalu husseyn (abu zikra)
﴿رَبَّنَا ظَلَمْنَا أَنْفُسَنَا وَإِنْ لَمْ تَغْفِرْ لَنَا وَتَرْحَمْنَا لَنَكُونَنَّ مِنَ الْخَاسِرِينَ﴾
Открыть в Telegramኢብን ረጀብ አል-ሐንበሊ رحمه الله ጠቃሚ ዕውቀት ካሉት ምልክቶች ውስጥ ባለቤቱን ከዱንያ እንዲሸሽ ማድረጉ ነው ከእነዚህም ውስጥ ትልቆቹና ዋናዎቹ ደግሞ መሪነት ዝና እና ውዳሴ ናቸው። 📙 فضل علم السلف (108)ምንጭ👉
Открыть в Telegram(ጠቃሚ ነገር ካነበብክ ለሌላ ሰው አሰራጨው) «የሚከተለኝ ወይም የሚያነብልኝ ሰው የለም» አትበል። ማን እንደሚያየው እንደሚያነበውና ትምህርት እንደሚወስድበት እንዲሁም የማንን ልቡ እንደሚነካ አታውቅምና! በአላህ ይሁንብኝ! ጥቂት ተሳትፎ ኖሮት በአንባቢው ላይ ለውጥ የሚያመጣ ጽሑፍ በሺዎች የሚቆጠሩ እይታዎችና ተሳትፎዎች ኖረውት ማንም ትምህርት ካልወሰደበት ጽሑፍ ይልቅ ለአንተ በእጅጉ ይበልጥልሃል። ብቻ ስታጋራ «ለአላህ ብለህ (ንጹሕ ኒያ ይዘህ)» አሰራጨው እርሱም (አላህ) ለሚገባው ሰው ያደርስልሀል።
Открыть в Telegramሰለመት ቢን ዲናር رحمه الله፦ " መጥፎ ስራህን አንደምትደብቀው መልካም ስራህን ደብቀው በምትሰራው መልካም ስራም አትደነቅ አንተ ከጠማማዎቹ ሁን ከእድለኞቹ አታውቅምና ይላሉ።
Открыть в Telegramአል-ሐሰን አል-በስሪይ رحمه الله «አላህን የፈራ አላህ ሁሉንም ነገር እንዲፈራው ያደርጋል፤ ሰዎችን የፈራ ደግሞ አላህ ከሁሉም ነገር እንዲፈራ ያደርገዋል ይላሉ።»
Открыть в Telegramየፊቂህ ኪታብ ትምህርት 📒 የኪታቡ ስም ፊቅሁል ሙየሰር 📔 📚የኪታቡ አዘጋጅ 8 የሚሆኑ ዑለሞች በጋራ 🔭ትምህርቱ የሚሰጠው ዑመር ኢብኑ ዐብዱ አልዐዚዝ መስጂድ ሮብና ሀሙስ ከመግሪብ እስከ ዒሻ ክፍል 1⃣5⃣3⃣ كتاب الأيمان والنذور 📌የትምህርቱ አቅራቢ ወንድም ጀላሉ ሁሰይን (አቡ ዚክራ) https://t.me/bin_Husseynfurii
Открыть в Telegram📚አል ቡኻሪይ እናቱ ነው ያሳደገችው 📚አል ሻፊዒይ እናቱ ነው ያሳደገችው 📚አህመድ ኢብኑ ሀንበል እናቱ ነው ያሳደገችው 📚አል ሀፊዝ ኢብኑ ሀጀር እህቱ ነው ያሳደገችው 📚የኢብኑ ተይሚያ እናት ስም ተይሚያህ ነበር በጣም መካሪ ነበረች መጠሪያ ስሙም ወደ እሷ ተጠግቷ በእሷ ስም ታወቀ 📚ኢብኑ ባዝ እናቱ ነው ያሳደገችው 📌ሴቶች አዋቂና ጀግና ትውልዶችን ሚያፈሩ ናቸው ሴቶች ከተስተካከሉ ቤተሰብም ማህበረሰብም ይስተካከላል اللهم أصلح نساء المسلمين
Открыть в Telegramسبحان الخالق المصور አእምሯችን አላህ በዚህ ሁሉ ደረጃ እየጠበቀልን ሳለ እኛ ግን በተለያዩ ውዳቂ በሆኑ አመለካከት እምነትና ስነምግባር እናበላሸዋለን። አላህ ልቦና ይስጠን
Открыть в Telegram"ወሲየት-ኢብኑ-ቁዳማህ" .የኢብኑ ቁዳማህ ምክሮች ኪታብ ደርስ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.rikha.wasiyatibnqudamah
Открыть в Telegramያ አላህ እንዴት ያለ ድንቅ ታሪክ ነው ኢስማዒል ዐያሽ ይባላል ፍልስጤናዊ ነው ሰው ሆኖ ሳይርበው ሳይጠማው ግን በህይወት ይኖር ነበር። ታሪኩ ያሉን ኒዕማዎች በመረዳት ላይ የሚያነሳሳ ታሪክ‼
Открыть в Telegramረመዳን አላህ ካለ 2⃣ወር ከ1⃣5⃣ ቀን🌙 አዎ ረመዳንን በናፍቆት በመጠባበቅ ላይ ነን መሳጂዶች በተራዊህ ሰላት ሲያሸበርቁ ያለው ድባብ አመቱን ሙሉ ልባችን ሲያደክሙን ከነበሩት ወንጀሎች እርግፍ ሲሉልን ወሩ ላይ ባሉት በረካዎች በሚገኘው የልብ መረጋጋት..." يَا رَبِّ بَلِّغْنَا إِيَّاهُ في عفوٍ وعافية🌙 🤲🏻 .
Открыть в Telegramየፊቂህ ኪታብ ትምህርት 📒 የኪታቡ ስም ፊቅሁል ሙየሰር 📔 📚የኪታቡ አዘጋጅ 8 የሚሆኑ ዑለሞች በጋራ 🔭ትምህርቱ የሚሰጠው ዑመር ኢብኑ ዐብዱ አልዐዚዝ መስጂድ ሮብና ሀሙስ ከመግሪብ እስከ ዒሻ ክፍል 1⃣5⃣2⃣ كتاب الأيمان والنذور 📌የትምህርቱ አቅራቢ ወንድም ጀላሉ ሁሰይን (አቡ ዚክራ) https://t.me/bin_Husseynfurii
Открыть в Telegramአንዳንዴ... 👉ዝምታህን የማይረዳ ወሬህንም አይረዳም 👉ሐዘንህን ያላየ ደስታህን አያምንም 👉እይታህን የማይረዳ ቃላትህን አይገነዘብም 👉የማይብራን ነገር ለማብራራት ስትሞክርም ራስህን ታደክማለህ።"
Открыть в Telegramያለው ጥቂት ኒዕማን (ፀጋ) የማያይ ሰው፣ በብዙውም ውስጥ አያይም።» رَبِّ أَوْزِعْنِي أَنْ أَشْكُرَ نِعْمَتَكَ الَّتِي أَنْعَمْتَ عَلَيَّ ﴾.
Открыть в Telegramየፊቂህ ኪታብ ትምህርት 📒 የኪታቡ ስም ፊቅሁል ሙየሰር 📔 📚የኪታቡ አዘጋጅ 8 የሚሆኑ ዑለሞች በጋራ 🔭ትምህርቱ የሚሰጠው ዑመር ኢብኑ ዐብዱ አልዐዚዝ መስጂድ ሮብና ሀሙስ ከመግሪብ እስከ ዒሻ ክፍል 1⃣5⃣1⃣ كتاب الأيمان والنذور 📌የትምህርቱ አቅራቢ ወንድም ጀላሉ ሁሰይን (አቡ ዚክራ) https://t.me/bin_Husseynfurii
Открыть в Telegram