Кабинет

Посты канала ቤኬር ተዋህዶ 💒

сначала новые

#5255Текст
Просмотры31−85%к среднему
Пересылки—
Реакции17
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
22 ч28
29 ч31
  1. Через 24 часа28
  2. Всего сейчас31
#5254Текст
Просмотры36−82%к среднему
Пересылки—
Реакции15
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
23 ч33
30 ч36
  1. Через 24 часа33
  2. Всего сейчас36
#4885Фото
Просмотры850+319%к среднему
Пересылки—
Реакции27
Комментарии—
#4884Текст

✝ በጾም ወራት በጎነትን እንስራ፦ ለወንድማችን ኃይለኢየሱስ የእርዳታ ጥሪ "እኔ የመረጥሁት ጾም ይህ አይደለምን? ... እንጀራህን ለተራበ ትቆርስ ዘንድ፥ ስደተኞቹን ድሆች ወደ ቤትህ ታገባ ዘንድ፥ የተራቆተውንም ብታይ ታለብሰው ዘንድ፥ ከሥጋ ዘመድህ እንዳትሸሸግ አይደለምን?" (ኢሳይያስ 58፥6-7) ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች፣ እንደምን ሰነበታችሁ? የጾም ወራት የጸሎት ብቻ ሳይሆን፣ የተቸገረን ወንድም በማሰብ የምንባረክበት ወቅት ነው። ዛሬ አንድ ትልቅ የበረከት ዕድል ይዘንላችሁ መጥተናል። ወንድማችን ኃይለኢየሱስ ከባድ የጤና ፈተና አጋጥሞት፣ በፈጣሪ ቸርነት ከሦስት ተከታታይ ቀዶ ጥገናዎች በኋላ ለጤና በቅቷል። ነገር ግን የሕክምናው ሂደት የቤተሰቡንና የእርሱን አቅም ሙሉ በሙሉ አሟጥጦታል። ዛሬ ወንድማችን ትምህርቱን ለመቀጠል ዩኒቨርሲቲ ቢገባም፣ ለትምህርት መርጃ የሚሆን (ለኮፒና ለፕሪንት) አቅም አጥቶ ተቸግሯል። በአሁኑ ሰዓት በእጁ ላይ ያለው 100 ብር ብቻ ነው! ቅዱስ መጽሐፍ እንዲህ ይላል፦ "ለድሀ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል፥ ስጦታውንም ይመልስለታል።" (ምሳሌ 19፥17) ወንድማችን በትህትና ሆኖ "50 ብርም ቢሆን ትልቅ ነገር ነው" ብሎናል። እኛ ግን አሥር አሥር ብር ብናዋጣለትስ? ለእኛ 10 ብር ትንሽ ልትሆን ትችላለች፣ ለወንድማችን ግን ትምህርቱን እንዲቀጥልና ከጭንቀቱ እንዲላቀቅ ትልቅ ተስፋ ናት። 🙏 የምንረዳበት መንገድ፦ 🔹 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)፦ 1000670545788 በዚህ ቅዱስ የጾም ወቅት፣ ስለ ቅድስት ኪዳነምህረት ስንል አቅማችን የፈቀደውን በመለገስና በጸሎት በማሰብ ከጎኑ እንቁም! እግዚአብሔር ለሁላችንም በረከቱን ይስጠን። "እውነት እላችኋለሁ፥ ከሁሉ ከሚያንሱ ከእነዚህ ወንድሞቼ ለአንዱ ስላደረጋችሁት ለእኔ አደረጋችሁት።" (ማቴዎስ 25፥40)

Открыть в Telegram
Просмотры667+229%к среднему
Пересылки—
Реакции19
Комментарии—
#4849Фото

Переслано из ዮአስ ሚዲያ Yoas Media

✞ መስቀል ዕፀ ሕይወት ነው። ✞ መስቀል ዕፀ መድኃኒት ነው። ✞ መስቀል ዕፀ ትንቢት ነው። ✞ መስቀል ዕፀ ዕረፍት ነው። ✞ መስቀል ሰይጣንን የሚያጠፋ ምሳር ነው። የአጋንንትንም ራሶች የሚቆርጥ ሰይፍ ነው። ✞ መስቀል ርኵሳን መናፍስትን የሚወጋቸው የእሳት ዘገር ነው። የአመስቴማውያንንም ሠራዊት የሚመታ የመብረቅ ጦር ነው። ✞ መስቀል ማኅተመ ሥላሴ የሌለው ሰው ወደእርሱ ሊቀር በው የማይቻለው አምባ መጠጊያ ነው። ✞ መስቀል ከግራም ከቀኝም ለሚመጣ ጠላት የጽድቅ ጋሻ ነው። ጳውሎስ ውጊያችሁ ከሥጋና ከደም ጋር አይደለምን እንዳለው መስቀል የጦር መሣርያ ነው። ✞ መስቀል የጦር ውጋት ሊቀድደው፣ የቀስትና የዘንግም ጫፍ ሊበላው የማይችል የሃይማኖት ጥሩር ነው። ✞ መስቀል አማሌቃውያንን ለመዋጋት በራፊድ በረሐ በተዘረጋው በሙሴ እጅ አምሳል የተሠራ ነው። ✞ መስቀል በሙሴ እጅ ወደ ውስጥ በተጨመረ ጊዜ መራውን ውኃ በቀር በረሐ ያጣፈጠ ነው። ✞ መስቀል የቅድስናና የንጽሕና ማኅተም ነው። ✞ መስቀል ለሚጋደሉ የድል አክሊል፤ ወደ በጉ ሰርግ ለተጠሩትም የሰርግ ልብሳቸው ነው። ✞ የማይነጥፍ ምንጭ፣ በቁዔትም ጥቅምም የሞላበት የክብር ጉድጓድ ነው። (ውዳሴ መስቀል - በአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ) _______✞✞✞_______ share @yoasmedia share @yoasmedia share @yoasmedia

Открыть в Telegram
Просмотры674+233%к среднему
Пересылки—
Реакции23
Комментарии—
#4555Фото
Просмотры1 270+527%к среднему
Пересылки—
Реакции23
Комментарии—