Кабинет
ASTU Network Ⓝ

ASTU Network Ⓝ

🛜 ASTU Network ®️ ➲ Join us || @ASTU_Network || || @ASTU_Network_Group || 📚 Library: @ASTU_Network_Library 👁‍🗨 We are here to keep you updated! ➲ Admin 📩 👤 @NS_Nazu Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷] |➲| @ASTU_Network

Юзернейм
@astu_network
Подписчики6 513
Просмотров на пост, 7 дн.964за 7 дней
ERR14,80 %за 7 дней

Средние просмотры поста по дням

По дню публикации

Показать таблицей
ДатаПросмотров на пост
28 нояб. 2026 г.1 500
29 нояб. 2026 г.785

Самые просматриваемые за месяц

  1. Просмотры1,73 тыс.
    Пересылки—
    Реакции24
    Комментарии—
  2. Просмотры999
    Пересылки—
    Реакции8
    Комментарии—
  3. የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የጽዳት ዘመቻ አካሄዱ ======================== ​የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ኅዳር 29 ቀን የሚከበረውን 21ኛውን የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን (የአንድነት፣ የመከባበርና የመቻቻል መገለጫ ቀን) ምክንያት በማድረግ ኅዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ ውስጥና ውጪ የጽዳት ዘመቻ አካሄዱ፡፡ ​መርሐ ግብሩን ያስጀመሩት የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንትና የፕሬዚዳንቱ ተወካይ የሆኑት ፕሮፌሰር ያደሳ መላኩ ባስተላለፉት መልዕክት ተማሪዎች ከትምህርታቸው ጎን ለጎን በተለያዩ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራዎች ላይ በመሰማራት ለማኅበረሰቡ ተምሳሌታዊ ሥራዎችን ማከናወን እንዳለባቸው አሳስበዋል፡፡ ​በተጨማሪም የፕሬዚዳንት ጽ/ት ቤት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶ/ር ወርቁ ጅፋራ እንደገለጹት ዩኒቨርሲቲው "በብዝሃነት የደመቀች፣ በምክክር የጸናች ሥልጡን ኢትዮጵያ" በሚል መሪ ቃል የሚከበረውን 21ኛውን የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በተለያዩ መርሐ ግብሮች ለማክበር በዝግጅት ላይ እንደሚገኝ ገልጸዋል፡፡ የጽዳት ዘመቻውም ከዝግጅቱ አንዱ መሆኑንም ጠቁመዋል:: ​በመጨረሻም ፕሮፌሰር ያደሳ መላኩ መርሐ ግብሩን ላስተባበሩትና ለተሳተፉት በሙሉ ላቅ ያለ ምስጋናቸውን በማቅረብ ወደፊትም ተማሪዎች መርሃ ግብሮችን በማውጣት በአዳማ ከተማ የጽዳት ሥራ ላይ እንደሚሳተፉ ያላቸውን እምነት ገልጸዋል፡፡ ASTU, the very University for you! We are dedicated to innovative knowledge! @peaceforum_astu

    Фото
    Просмотры1,23 тыс.
    Пересылки—
    Реакции13
    Комментарии—
  4. Просмотры1,4 тыс.
    Пересылки—
    Реакции26
    Комментарии—

Новые посты

#5994Текст
Просмотры76−92%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#5993Видео

በቻይና ተማሪዎች ከላይ በመስታወት መተላለፊያ እየተጠበቁ ፈተና ሲወስዱ የሚያሳይ ቪዲዮ መነጋገሪያ ሆነ‼️   በቻይና ውስጥ ተማሪዎች ከመስታወት በተሰራ የላይኛው መተላለፊያ ስር ሆነው ፈተና ሲወስዱ የሚያሳይ አንድ ተንቀሳቃሽ ምስል በማህበራዊ ትስስር ገጽ (X) ላይ በስፋት እየተዘዋወረ ከፍተኛ ክርክር አስነስቷል።   ይህ ለየት ያለ የፈተና አደረጃጀት ፈታኞች ከላይ ሆነው የእያንዳንዱን ተማሪ እንቅስቃሴ በግልጽ እና በቀላሉ እንዲቆጣጠሩ የሚያስችል ነው። በተጨማሪም፣ በፈተና ወቅት የሚፈጸሙ አጠራጣሪ እንቅስቃሴዎችን እና ኩረጃን ለመከላከል በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) የታገዙ ካሜራዎች ጥቅም ላይ ሊውሉ እንደሚችሉም ተመላክቷል።   ይህ ሁኔታ በማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ዘንድ የተለያዩ አስተያየቶችን ያስተናገደ ሲሆን፣ አንዳንዶች የፈተና ኩረጃን ለማስቀረት ውጤታማ ዘዴ ነው ሲሉ ሌሎች ደግሞ በተማሪዎች ላይ ከፍተኛ የስነ-ልቦና ጫና እና ውጥረት የሚፈጥር አሰራር ነው በማለት ትችታቸውን ሰንዝረዋል። |➲| @ASTU_Network

Открыть в Telegram
Просмотры1 170+21%к среднему
Пересылки—
Реакции23
Комментарии—
#5992Видео
Просмотры1 400+45%к среднему
Пересылки—
Реакции26
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
2 ч486
12 ч1 400
  1. Через 1 час486
  2. Всего сейчас1 400
#5982Фото

Переслано из ASTU Peace Forum

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የጽዳት ዘመቻ አካሄዱ ======================== ​የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ኅዳር 29 ቀን የሚከበረውን 21ኛውን የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን (የአንድነት፣ የመከባበርና የመቻቻል መገለጫ ቀን) ምክንያት በማድረግ ኅዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ ውስጥና ውጪ የጽዳት ዘመቻ አካሄዱ፡፡ ​መርሐ ግብሩን ያስጀመሩት የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንትና የፕሬዚዳንቱ ተወካይ የሆኑት ፕሮፌሰር ያደሳ መላኩ ባስተላለፉት መልዕክት ተማሪዎች ከትምህርታቸው ጎን ለጎን በተለያዩ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራዎች ላይ በመሰማራት ለማኅበረሰቡ ተምሳሌታዊ ሥራዎችን ማከናወን እንዳለባቸው አሳስበዋል፡፡ ​በተጨማሪም የፕሬዚዳንት ጽ/ት ቤት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶ/ር ወርቁ ጅፋራ እንደገለጹት ዩኒቨርሲቲው "በብዝሃነት የደመቀች፣ በምክክር የጸናች ሥልጡን ኢትዮጵያ" በሚል መሪ ቃል የሚከበረውን 21ኛውን የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በተለያዩ መርሐ ግብሮች ለማክበር በዝግጅት ላይ እንደሚገኝ ገልጸዋል፡፡ የጽዳት ዘመቻውም ከዝግጅቱ አንዱ መሆኑንም ጠቁመዋል:: ​በመጨረሻም ፕሮፌሰር ያደሳ መላኩ መርሐ ግብሩን ላስተባበሩትና ለተሳተፉት በሙሉ ላቅ ያለ ምስጋናቸውን በማቅረብ ወደፊትም ተማሪዎች መርሃ ግብሮችን በማውጣት በአዳማ ከተማ የጽዳት ሥራ ላይ እንደሚሳተፉ ያላቸውን እምነት ገልጸዋል፡፡ ASTU, the very University for you! We are dedicated to innovative knowledge! @peaceforum_astu

Открыть в Telegram
Просмотры1 230+28%к среднему
Пересылки—
Реакции13
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
6 ч870
16 ч1 230
  1. Через 6 часов870
  2. Через 24 часа1 230
  3. Всего сейчас1 230
#5971Фото
Просмотры1 730+80%к среднему
Пересылки—
Реакции24
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
16 ч1 500
27 ч1 730
  1. Через 24 часа1 730
  2. Всего сейчас1 730

Все посты