Посты канала የጥያቄዎቻችሁ መልስ
📌100 ሰዎች ብቻ የ https://t.me/binosdigital ን የቲክቶክ አካውንት ፎሎ አድርጉልኝ ! 👉 https://vt.tiktok.com/ZSgfb85cE/ እንዲሁም ማንኛውም ከፓስፖርት ጋር የተገናኙ አገልግሎቶችን ከፈለጋችሁ በዚህ ስልክ አናግሯቸው ። 📞 0981043370
Открыть в Telegramሰላም እንዴት ናችሁ? እንኳን አደረሳችሁ። ይሄ ቻናል አሁን ላይ ሊንክ ከመፖሰት ውጪ ምንም እየሰራ እንዳልሆነ ታውቃላችሁ። ነገር ግን actively እየሰራ ያለ ጥሩ እቅበተ እምነታዊ እውቀቶችን የምትሸምቱበትን ቻናል ልጋብዛችሁ ሁላችሁም እየገባችሁ ጆይን በሉ ትጠቀሙበታላችሁ። መልካም በዓል https://t.me/logoseyob
Открыть в Telegramከእስልምና ወደ ክርስትና የመጣው ወንድም ምስክርነት | ወደኋላ አልልም! https://youtube.com/watch?v=6YxIweNplQU&si=j7C4LWOrU7GeAezX
Открыть в TelegramПереслано из የአ/አ/ሳ/ቴ/ዩ ግቢ ጉባኤ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! 🙏 እስከ መጨረሻው በማንበብ ይተባበሩን፤ ለሌሎችም ያጋሩት! 🙏 የሚዲያ ክፍላችን ከተመሠረተበት ጊዜ ጀምሮ እግዚአብሔር በሰጠን አቅም ሁሉ ታላላቅ ሥራዎችን ሲሠራ ቆይቷል። በተለይም በዚህ በዲጂታል ዘመን የቤተክርስቲያንን አስተምህሮ ማዳረስ፣ የእግዚአብሔርን ቃል በጽሑፍም ሆነ በቪዲዮ ተደራሽ ማድረግ ዋነኛውና ውዱ አደራችን ነው። ባለፉት ዓመታት ከቅን ወንድምና እህቶቻችን ስልክ እየተዋስን የተለያዩ ትምህርቶችንና መርሃ ግብሮችን ስናቀርብላችሁ ቆይተናል። ነገር ግን ካቀድነው ትልቅ ራእይ አንጻር ሲታይ እስከ አሁን የሠራነው በጣም ጥቂቱን ብቻ ነው። የእቅዳችን ዋና ዋና ግቦች፦ በዲጂታል ዘመን ቃለ እግዚአብሔርን ማዳረስ፤ በግቢ ውስጥ ያሉትንና ተመርቀው የወጡትን የግቢ ጉባኤያችንን ፍሬዎች የሚያገናኝና ካሉበት ቦታ ሆነው የሚያገለግሉበትን መንገድ በማመቻቸት ቤተሰባዊነታችንን ማጠናከር፤ ከመደበኛ መርሐ ግብራችን በተጨማሪ የጉዞ፣ የምሩቃን ሕብረት፣ የምረቃ መርሃ ግብር (Graduation ceremony)፣ የሃፍ ላይፍ (Half-Life) እና የአዲስ ተማሪዎች መቀበያ (Freshman welcoming event) ፕሮግራሞችን በቪዲዮ መዝግቦ ማሰናዳት እና በዶክመንተሪ መልክ ለእይታ ማብቃት፤ እነዚህን ትላልቅ ሥራዎች አቅደን የተነሳን ቢሆንም የራሳችን የቀረጻ ማቴሪያል አለመኖሩ ዋና ማነቆ ሆኖብናል። እንደሚታወቀው የተውሶ ስልክ በፈለግነው ሰዓት ለማግኘት አዳጋች ከመሆኑም በላይ ለአገልግሎቱ ስፋት በቂ አይደለም። የሚዲያ ቡድናችን ይህንን ችግር ለመቅረፍ በግቢያችን ውስጥ የግራፊክስ ዲዛይን እና ቪዲዮ ኤዲቲንግ ሥልጠና በመስጠት እስከ 40,000 ብር ለመሰብሰብ ጥረት ያደረገ ቢሆንም፣ ለዕቃዎቹ ግዢ አሁንም ገና ብዙ ይቀረናል። "ሀምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ፣ ለሀምሳ ሰው ጌጡ ነው" እንደሚባለው እኛም ኦርቶዶክሳውያን ከተባበርን ማንኛውንም ነገር ማሳካት እንችላለን። ይህ ቅዱስ አገልግሎት ሳይቋረጥ እንዲቀጥልና ይበልጥ እንዲስፋፋ ሁላችሁም የበኩላችሁን አሻራ እንድታስቀምጡ በአክብሮት እንጠይቃለን። 📌 በምን በምን መረዳት ይችላሉ? 1️⃣ መረጃ በማጋራት (Share)፦ ለዚህ መርሃ ግብር የተዘጋጀውን ፖስተር በቴሌግራም፣ በኢንስታግራም Story፤ እንዲሁም በቲክቶክ እና በዩቲዩብ የተለቀቁትን ቪዲዮዎች Share በማድረግ ተደራሽነቱን ማፋጠን። 2️⃣ ሰዎችን በመጠቆም፦ ድጋፍ ሊያደርጉልን የሚችሉ ሰዎችን (ለምሳሌ ቲክቶከሮችን) Mention ማድረግ፤ ወይም በገንዘብና በዓይነት ሊረዱን የሚችሉ ኦርቶዶክሳውያንን ካወቃችሁ ስምና ስልክ ቁጥራቸውን ከዚህ በታች በተቀመጠው የጉግል ፎርም ሊንክ ያስቀምጡ፦ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSc4PIhwq7W2ysKVATYxxuDx3gOxhb4-LdsqyG4d807sPXPPPg/viewform?usp=header 3️⃣ በዓይነት ድጋፍ በማድረግ፦ ለሥራችን አስፈላጊ የሆኑ የቴክኖሎጂ ዕቃዎችን በመስጠት፦ 📷 ካሜራ (Camera) 📐 የካሜራ ስታንድ (Tripod) 🎙 ማይክሮፎን (Microphone) 💾 ኤክስተርናል ሃርድዲስክ (External Hard Drive) 🎥 ጊምባል (Gimbal / Stabilizer) 4️⃣ በገንዘብ ድጋፍ በማድረግ፦ «አነሰ፣ በዛ» ሳያሉ አቅማችሁ የፈቀደውን ያህል በመለገስ የዚህ በረከት ተካፋይ ይሁኑ! 💳 የባንክ እና የስልክ አድራሻዎች፦ CBE (ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ): 1000792257686 (Egzihareya Solomon And/or Arsema) Telebirr (ቴሌብር): 0958313628 (Arsema) 📞 ለበለጠ መረጃ፦ 📱 +251 98 332 9770 📱 +251 90 549 6768 ለምታደርጉት ትብብር ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ በረከቱን ያድላችሁ!🙏 ▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰ የአ/አ/ሳ/ቴ/ዩ ግቢ ጉባኤ 📥 @gibigubaeHasabon_bot ጻፉልን 🏷 @aastugibigubae ተከታተሉን 📷 @GGgallery1 የፎቶ ማኅደራችን ▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰ TikTok | Instagram | YouTube
Открыть в Telegramለማግባት ያሰባችሁ ይሄን ቪድዩ ለእናንተ ነው | ለሸምግልና ሚሊዮን ብር| #ኦርቶዶክሳዊሰርግ https://youtube.com/watch?v=YC4PMiTW7WI&si=LUPbd9qx9P2Yy9EV
Открыть в Telegram