ሰዉ ደልቶታል "ወንድ ልጅ ያለቅሳል ወይስ አያለቅስም" እያለ ይከራከራል😁😁 መቼስ በኾነው ባልኾነው እንደ ሕጻን ልጅ አትነፋረቅም.. እና ደግሞ ጥናቶች እንደሚያሳዩትም ከኾነ እህቶች ከወንድሞች ይልቅ በማልቀስ ይታወቃሉና እንደ እህቶችም አብዝተህ አታለቅስም.. ለጉዳዩ መፍትሔዎች ላይ አተኩር.. ከዚያ ውጪ ግን ማልቀስ ተፈጥሮአዊ ነገር ነው.. ያው ከአቅምህ በላይ ኾኖ ብታለቅስ በጣም ኖርማል ነው ፈታ በል😁😁 (ግን በግል ይደብራል በተለይ ከሰው ፊት ማልቀስ በጣም ከባድ ነገር ካልተፈጠረ በቀር) ይህንስ ከዓለም አንጻር አልኩ እንጂ እለት እለት አልጋህ እስኪርስ ድረስ እንባህን በጸሎት ብታፈስ እጅግ መልካም ነው.. ለ4 ደቂቃ የሚቆይ
Открыть в TelegramПосты канала ሐዋርያዊ መልሶች
አልዓዛር ይነሣ መግነዙን ፍቱለት በጽድቅ አደባባይ ይመላለስበት ተስፋ ላለው ሕይወት ልቡ ይነቃቃ ነፍሱ እንዳትወሰድ በአጋንንት ተሰርቃ.. በቃ.. እነኾ መዝሙር.. እናንተ ሙሉ መዝሙሩን ስሙ..
Открыть в Telegramበጌታ ስም.. እስልምና ላይ እንደ መሥራት አሰልቺ ነገር የለም.. ክርስቶስ አይነሣ መጽሐፍ ቅዱስ አይጠቀስ በቃ አሰልቺ ነው😁😁 እንዴ ፕሮቴስታንቶች ናፈቁኝ ዛሬ ሎል.. እስልምና ላይ ይብራብኝ🙌😁
Открыть в Telegramይሄንን ዩትዩብ አካውንት ሁላችሁም ሰብስክራይብ አድርጉ.. ብዙ የተለያዩ ትምህርቶች ይለቀቁበታል.. https://youtu.be/xC-6c9Suubc?si=l6WDn7kzeb3TiM1t
Открыть в Telegram"ስለ እኔ በቀራንዮ የፈሰሰ ንጹሕ የሚኾን የመሲሕም ደም እነሆ ስለ እኔ ይጮሃል፤ ይህ የሚናገር ደም የእኔን የባሪያህን ኃጢአት የሚያስተርይ ይኹን" [ቅዳሴ ሐዋርያት፣ 107] ይህ ማለት ጌታችን ኢየሱስ ደሙን ካፈሰሰ በኋላ በሕይወት በአብ ቀኝ ይኖራልና እንግዲያውስ በቀራንዮ የፈሰሰው ደሙ አሁንም ድረስ ይሠራል ያነጻናል፣ በአብ ፊትም የተወደደ መስዋዕት ነው ማለት ነው። @Apostolic_Answers
Открыть в Telegramሰዎች.. የዮሐንስ ወንጌልን እንደጨረስን ይታወቃል.. ኧረ አንዱን መጽሐፍ ደግሞ መርጠን ንባባችንን እንቀጥል መሰል😁😁 ቀጣይ ሳምንት እንጀምራለን.. እስከዚያው ግን የዮሐንስ ወንጌልን መከለስ ትችላላችሁ.. አጋጣሚ ትናንት ላይቭ ላይ ሙሉ የዮሐንስ ወንጌልን ነበር የከለስነው እና ከቻልኩ የተቀዳውን ዩትዩብ ላይ አስቀምጥላችኋለሁ.. ሰላም ዋሉልኝ..
Открыть в Telegramየዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባባችን ዮሐንስ 21 - ጌታችን ከተነሣ በኋላ ለሦስተኛ ጊዜ ተገለጠላቸው.. የዮሐንስ ወንጌል ንባብ ተፈጸመ። @Apostolic_Answers
Открыть в Telegramየዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባባችን ዮሐንስ 20: 1-31(ፍጻሜ) - መግደላዊት ማርያም ጌታን በመቃብሩ አጣችው.. ለጴጥሮስና ዮሐንስ ነግራቸው እነርሱም በሩጫ ሄዱ.. እንደሌለም አረጋገጡ.. ወደ ቤትም ተመለሱ.. - መግደላዊት ግን በመቃብሩ ቆማ ታለቅስ ነበር.. ጌታችንንም ቆሞ አየችው እርሱም አናገራት.. - ጌታችን በዚያው ቀን ምሽት ላይ ለደቀ መዛሙርቱ ተገለጠ.. በመካከላቸው ቆሞም ስልጣነ ክህነትን ሰጠ.. - ዳግመኛም ከስምንት ቀን በኋላ ለቶማስ ታየ.. ቶማስም “ጌታዬ አምላኬም” በማለት ስለ ኢየሱስ መሰከረ.. @Apostolic_Answers
Открыть в Telegram