#ሕይወትህን_ተደሰትበት #ክፍል_18 ❝ የሰዎችን ስህተት የሚፈልግ ሰው አላህ ስህተቱን ይፈልግበታል፡፡ አላህ ስህተት የፈለገበት ሰው ደግሞ ቤቱ ውስጥ ቢደበቅ እንኳ ያጋልጠዋል! (ቲርሚዚ) አዎ ስህተትን አታፈንፍን፡፡ ጉድለትን አትፈልግ። ታጋሽ ሁን።...❞ ከመፅሀፉ የተወሰደ https://t.me/Anbabiwoch
Открыть в TelegramПосты канала 📚የአንብብ ትውልድ📚
#ሕይወትህን_ተደሰትበት #ክፍል_13 ❝ አንድ ሰው ሲሳሳት መታረም የራሱ ፍላጎት እንደሆነ አድርጎ እንዲያስብ አድርገህ ለማረም ሞክር። ለምሳሌ፡-ልጅህ በተደጋጋሚ ከመስጊድ የሚቀር ከሆነ እንዲህ ልትለው ትችላለህ። "ሰዕድ ጀነት መግባት አትፈልግም እንዴ? ትፈልጋለህ አይደል? ከሆነ ሶላትህን ማሳመር አለብህ።"....❞ ከመፅሀፉ የተወሰደ https://t.me/ANBABIWOCH
Открыть в Telegramሕይወት ሁልጊዜ አልጋ በአልጋ ባትሆንም፣ በሰብር የምናልፈው እያንዳንዱ ፈተና ከአላህ ዘንድ ትልቅ ብርሃንና እፎይታን ይዞ ይመጣል። አላህ ዱዓችንን የሚቀበልበት፣ ልባችንንም በሰብር የሚያረጋጋበት የተባረከ ጁሙዓ ያድርግልን። 📖 ቁርአኑም «إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ» (ሱረቱል በቀራህ 2:153) — «አላህ በእርግጥ ከታጋሾች ጋር ነው።» 🕊️ ሐዲሱም «وَالصَّبْرُ ضِيَاءٌ» (ረዋሁ ሙስሊም) — «ሰብር ብርሃን ነው።» በዱዓ አትርሱኝ፣ ጁሙዓ ሙባረክ! 🤍🥰
Открыть в Telegram#ሕይወትህን_ተደሰትበት #ክፍል_9 ❝...ስለዚህ አንድ ሰው ከሌላ ሰው ጋር ያለው ግንኙነት ልክ እንደ ሙዓዊያ የፀጉርዘለላ መሆን አለበት፡፡ ሙአዊያ በአስተዳዳሪነት ሃያ ዓመት በኸሊፋነት ሃያ ዓመት እንዴት ልትቆይ ቻልክ ተብሎ ሲጠየቅ “በእኔና በህዝቦቼ መካከል አንድ የፀጉር ዘለላ አስቀምጫለሁ፡፡ ከአንዱ ጫፍ እኔ ስይዝ ሌላኛውን ጫፍ እነሱ ይዘዋል፡፡ እነሱ ሳብ ሲያደርጉት ፀጉሩ እንዳይበጠስ እኔ ለቀቅ አደርገዋለሁ፡፡ እነሱ ለቀቅ ሲያደርጉት ደግሞ እኔ ሳብ አደርገዋለሁ" ሲል መልሷል፡፡ ሙዓዊያ አላህ ይርሀመውና ምን ዓይነት ብልህ ሰው ነበር። ሁለት ባልና ሚስቶች ግትር ከሆኑ በደስታ አብረው ሊኖሩ አይችሉም፡፡ ሁለት ግትር ሰዎችም ለረዥም ጊዜ ጓደኛሞች ሆነው መቀጠል አይችሉም፡፡❞ ከመፅሀፉ የተወሰደ @Anbabiwoch📖
Открыть в Telegramكُلُّ مَنْ عَلَيْهَا فَانٍ በእርሷ (በምድር) ላይ ያለው ሁሉ ጠፊ ነው፡ وَيَبْقَىٰ وَجْهُ رَبِّكَ ذُو الْجَلَالِ وَالْإِكْرَامِ የልቅናና የልግሥና ባለቤት የኾነው የጌታህ ፊትም ይቀራል፡፡ (አይጠፋም)፡፡(አረህማን 26-27) 💚ዱንያ ላይ ያለ ነገር በሙሉ ቀሪ አይደለም 💚ጠቃሚው ነገር ከጠፊዋ ለዘላቂዋ ሀገር መስራት ነው ❣صلُّوا على خير العباد وسلِّـموا فصلاتنا ذُخـــــرٌ لنا ووسَـــامُ يا ربُّ صَـلِّ على النَّبيِّ محـمَّدٍ مَــا لاحَ برقٌ وأسـتهلَّ غَمـــامُ اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمدﷺ❤ ለዘላቂው ሀገር የምንሰራበት ፣በሀቢባችን ላይ የበዛ ሰለዋት የምናወርድበት በሩቋ ሀገር ያሉትም ከአላህ የሆነ እርዳታ እና ድል የሚያገኙበት፣ ተረጋግተው የድል ሰላት የሚሰግዱበት፣ ለተጨነቁት ወንድሞቻችን ድልን ለታመመ መዳንን፣ ለሞቱት ሸሂድነትን የሚወፈቁበት፣ በካህፍ እና በዱዓ የደመቀ እና የተዋበ ጁምዓ ይሁንልን💚💚💚 @Anbabiwoch
Открыть в Telegram#ሕይወትህን_ተደሰትበት #ክፍል_7 #Day_7 ❝ አዎ! የእያንዳንዱ ሰው ልብ የሚከፈትበት ልዩ ቁልፍ አለው፡፡ ፍቅሩን አግኝ፡፡ ተፅዕኖ አሳድርበት፡፡ ይህን በተደጋጋሚ በህይወታችን ላይ እናየዋለን።....❞ ከመፅሀፉ የተወሰደ https://t.me/anbabiwoch
Открыть в Telegram