✨✨ تعال! أسبوع الإنجيل ✨✨ مهما كانت خطاياك كثيرة، ومهما كنتَ ملوّثًا بها، فهناك واحدٌ أرسله الآب ليبرّرك! «لأن الله جعل الذي لم يعرف خطيةً خطيةً لأجلنا، لنصير نحن برَّ الله فيه.» ٢ كورنثوس ٥: ٢١ #تعال #هناك_من_يبررك #أسبوع_الإنجيل #الاستراتيجية_الرقمية #رجاء_الملكوت #نرى #نحيا #نشهد
Открыть в TelegramПосты канала ሰሊሆም-AMU - ECSF(Arbaminch university main campus fellowship)
✨✨ ና! Gospel Week ✨✨ No matter how stained you are or how heavy your sins may be, there is One sent by the Father who justifies you. “God made him who had no sin to be sin for us, so that in him we might become the righteousness of God.”2 Corinthians 5:21 (NIV) #Come! #Come_There_Is_One_Who_Justifies_You #Gospel_Week #Digital_Strategy #Hope_Of_The_Kingdom #Seeing #Living #Witnessing #Hope_Of_The_Kingdom #Seeing #Witnessing #Living
Открыть в Telegram📓19 batch Tutor📓 የተወደዳችሁ 19ባች ተማሪዎች የጌታ ፀጋ እና ስላም ይብዛላችሁ !! ዛሬ Tutor Class ስለሚቀጥል በቦታው በጊዜ በመገኘት እንድትማሩ ጥሪያችንን እናቀርባለን። 📌ዛሬ (ሐሙስ) 11:30 ✅ Physics ቦታ: K_Block 📌 በጊዜ 11:30 እራት cafe በልተን እንድንገኝ ይሁን!! 📌 ቦታዉን የማታዉቅ ልጆች ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች ደዉላችሁ ቦታዉን ማወቅ ትችላላችሁ። 📞 Contact Persons: ☎️ +251972887814 — ዮስፍ ☎️ +251952609490 — ይድነቃቸው ☎️ +251982140117 ኢሳያስ 📌ማርፈድ በፍጹም የተከለከለ ነው !! Academics Department AMU-ECSF
Открыть в Telegram✨✨ና! Gospel Week✨✨ ምን' ብትቆሽሽ ሃጥያትህ ቢከብድህ፤ ከአብ የተላከ አለ የሚያፀድቅህ። “[21] እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።” 2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:21 #ና! #ና_የሚያጸድቅህ_አለና #Gospel_Week #Digital_Strategy #Hope_Of_The_Kingdom #Seeing #Living #Witnessing #የመንግስቱ_ተስፋ #ማየት #መመስከር #መኖር
Открыть в Telegram✨✨ ና! Gospel Week ✨✨ هناك إلهٌ بطيء الغضب، عظيم الرحمة، ومستعدّ أن يغفر لك جميع خطاياك. > إن اعترفنا بخطايانا، فهو أمين وعادل، حتى يغفر لنا خطايانا ويطهّرنا من كل إثم.١ يوحنا ١: ٩ #تعال_هناك_من_يغفر_لك #أسبوع_الإنجيل #الاستراتيجية_الرقمية #رجاء_الملكوت #نرى_ونحيا_ونشهد #رجاء_الملكوت
Открыть в Telegram✨✨19 Bach program✨✨ 📌2019 Batch(ለአንደኛ አመት ተማሪዎች) '''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''""""""""" ውድ የ19 ባች ፍሬሽ ተማሪዎቻችን🥰... መደበኛው የባች ኘሮግራማችን ዛሬም ስለሚኖር 19 ባች የሆናችሁ በሙሉ ባለማርፈድ እንድትገኙ ይሁን። ….......ዛሬ(እሮብ)............ 🕦 ከ11:30 ጀምሮ ⛪️ ቦታ: ሰሊሆም (ኘሮግራም በጊዜ መጨረስ ስላለብን በጊዜ እንምጣ🙏) ተባረኩ🙏 እንወዳችኋለን😍 #የጌታ ጸጋ እና ሰላም ከሁላችንም ጋር ይሁን። #Hope_Of_The_Kingdom #Seeing #Living #Witnessing #የመንግስቱ_ተስፋ #ማየት #መመስከር #መኖር """"""""""Ⓐⓜⓤⓔⓒⓢⓕ""""""""" በነዚህ ሶሻል ሚዲያዎች ተገኙናላችሁ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @amuecsf YouTube | Tiktok | Telegram | Facebook | Instagram | Spotify | Google podcast
Открыть в Telegram✨✨ Come! Gospel Week ✨✨ There is a God who is slow to anger, abundant in mercy, and ready to forgive all your sins. If we confess our sins, He is faithful and just to forgive us our sins and to cleanse us from all unrighteousness. 1 John 1:9 #Come_There_Is_One_Who_Forgives_You #Gospel_Week #Digital_Strategy #Hope_Of_The_Kingdom #Seeing #Living #Witnessing #Hope_Of_The_Kingdom
Открыть в Telegramኑ! ከጌታ ጋር አብረን ድል እናድርግ‼️ ትንትቢተ ዕንባቆም 2:14 (AMH) •••••••••• ¹⁴ ውኃ ባሕርን እንደሚከድን ምድር የእግዚአብሔርን ክብር በማወቅ ትሞላለችና። ✨Short Mission 4 days left✨ 📌ተወዳጆች እንዴት ቆያቹ? የፊታችን እሁድ ጋቶን ለወንጌል ወንጌልንም ለጋቶ ምድር ልናበስር ትልቅ የወንጌል ቀን አዘጋጅተናል። 📌እናንተም በዚህ የወንጌል ቀን ላይ በመገኘትና የመንግስቱ ተስፋ በመስበክ እና በጸሎት የጠላትን ምሽግ በማፍረስ እንዲሁም በገንዘብ ጌታ ባሳሰባቹ መንገድ አብሮ ሰራተኛና አብሳሪ እንድትሆኑ ጌታ በኛ ሆኖ ይጋብዛቿል። ⭐️⭐️⭐️⭐️ ለመሄድ የሚያስፈልገው ለትራንስፓርት እና ለምግብ የሚሆን 250 ብር ብቻ እና በነዚህ ስልክ ቁጥሮች ደውሎ መመዝገብ ነው። +251929556889 Gizachew +251933814231 Nahom ✨✨✨✨ ወንጌልን ለጋቶ ጋቶንም ለወንጌል
Открыть в Telegram✨✨ና! Gospel Week✨✨ ከቍጣ የራቀ ምሕረቱም የበዛ ኃጢአትህን ሁሉ ይቅር የሚልህ አምላክ አለህ በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው። 1 ዮሐንስ 1:9 #ና_ይቅር_የሚልህ_አለና #Gospel_Week #Digital_Strategy #Hope_Of_The_Kingdom #Seeing #Living #Witnessing #የመንግስቱ_ተስፋ #ማየት #መመስከር #መኖር
Открыть в Telegramእኛ ግን በጸሎትና በቃሉ አገልግሎት እንተጋለን!! ሐዋርያት ሥራ 6:4 ሰላም የተወደዳቹ ቅዱሳን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም በያላችሁበት ይብዛላችሁ! 🙏 ነገ ማለትም ሮብ Devotion ስለሚኖረን የእግዚአብሔርን ፊት በአንድነት ነቅተን እንድንፈልግ ይሁን። 🛐 11:15⏰ ላንቴ📍 ጋር እንገናኝ! #Hope_Of_The_Kingdom #Seeing #Living #Witnessing #የመንግስቱ_ተስፋ #ማየት #መመስከር #መኖር
Открыть в Telegramባለእዳ ነኝ | የአምልኮ ጊዜ ከዘማሪት በፀሎት ጋር| Worship Time with singer Betselot | #A... https://youtube.com/watch?v=uO1GXNW8US4&si=vcQ71GHMwNWbqo8h
Открыть в Telegram✨✨ና! Gospel Week✨✨ مهما ضللت بعيداً، فلن يدير وجهه عنك أبداً؛ لديك صديق واحد يعتني بك من القلب. “[16] لأَنَّهُ هَكَذَا أَحَبَّ اللَّهُ الْعَالَمَ حَتَّى بَذَلَ ابْنَهُ الْوَحِيدَ، لِكَيْ لاَ يَهْلِكَ كُلُّ مَنْ يُؤْمِنُ بِهِ، بَلْ تَكُونُ لَهُ الْحَيَاةُ الأَبَدِيَّةُ. ” إنجيل يوحنا 3:16 #تعال! #تعال_فإن_هناك_من_يحبك #أسبوع_الإنجيل #الاستراتيجية_الرقمية #رجاء_الملكوت #الرؤية #الحياة #الشهادة #رجاء_الملكوت #الرؤية #الشهادة #الحياة
Открыть в Telegram✨✨ና! Gospel Week✨✨ No matter how much you go astray, He will never turn His face away from you; You have one friend who cares for you from the heart. “[16] For God so loved the world that he gave his one and only Son, that whoever believes in him shall not perish but have eternal life. ” John 3:16 NIV #Come! #Come_For_There_Is_One_Loves_You #Gospel_Week #Digital_Strategy #Hope_Of_The_Kingdom #Seeing #Living #Witnessing #Hope_Of_The_Kingdom #Seeing #Witnessing #Living
Открыть в TelegramGC PROGRAM እንዴት ናችሁ የዘንድሮ ተመራቂ ተማሪዎቻችን😊 ዛሬ መደበኛው የGC ፕሮግራማችን ስላለ በጊዜ እንድንገኝ። ቦታ: ሰሊሆም ሰዓት :⌛12:00 #HOPE_OF_THE_KINGDOM #SEEING #LIVING #AMUECSF """"""""""Ⓐⓜⓤⓔⓒⓢⓕ""""""""" በነዚህ ሶሻል ሚዲያዎች ተገኙናላችሁ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @amuecsf YouTube | Tiktok | Telegram | Facebook | Instagram | Spotify
Открыть в Telegram