የትራፊክ ህግ የሚጥሱ ወንዶች የተሻለ ባል የመሆን እድሉ ሰፊ ነው ይለና የሳይኮሎጂ ጥናት ። ምክንያቱም ቆራጥነትና ተጋፋጭ ፣ ከአደጋ ጋር የሚጋፈጥ ፣ ረዥም ጊዜ የትዳር አጋር የመሆን እድሉ ሰፊ ነው ይለናል ። @amafacts
Открыть в TelegramПосты канала አስገራሚ እዉነታዎች (Amazing Facts)🌍
''Vivian Wilson'' የአለማችን ቁጥር አንዱ ባለሀብት የ''Elon Musk'' ልጅ ናት ፣ ነገርግን በሎስአንጀለስ ከተማ ለ3ከራይታ ትኖራለች ''የአባቴ ሀብት የራሱ ነው ፣ እኔ የራሴ የሆነ ነገር መገንባት እፈልጋለሁ ትላለች ። የቢሊየነር ልጅ ሆና እንዴ መደበኛ ሰው ትኖራለች ። @amafacts
Открыть в Telegramየ26 አመቷ ሴት ፣ የ89 አመት ቢሊየነር ታገባለች ፣ ከዛም ለረዥም አመታት በውርስ ጉዳይ በህግ ሙግት ይገጥማታል ። 1994 Anna Smith የተባለች ወጣት ፣ የ63 አመት ልዩነት ያለውን የቢዝነስ ሰው ታገባለች ፣ በሚያሳዝን ሁነታ ትዳሩ ለ14 ወራት ብቻ ይቆያል ። ባሏ Howard Marshall በማረፋቸው ምክንያት ። ሆኖም Annaን በንብረቱ ስላካተታት ፣ ከውርሱ ውጪ ትሆናለች ፣ በፍርድቤት ለረዥም ጊዜ የቆየው ክሱ ፣ ቀመሃል 475 ሚሊዮን ዶላር ይገባታል ብሎ ቢወስንም ፣ ቀጥሉ ውሳኔውን ሽሯል ። የቢሊዮን ዶላር ክሱ እስከ 2007 የAnna ሞት ድረስ ቀጥሏል ፣ Annaም የመጨረሻውን ውጣት ሳታይ አልፋለች ። በወቅቱ አሜሪካን ሀገር መነጋገሪያ የሆነ ጉዳይ ነበር ። እናንተ ምን ትላላችሁ ? @amafacts
Открыть в Telegram''Saavana Bourke'' 🇦🇺 ትባላለች አውስትራሊያዊት ሪፖርተር ናት ፣ በእጅ ጡንቻዋ ምክንያት መነጋገሪያ ሆናለች ። እናንተ እንደት አያችኋት ? @amafacts
Открыть в Telegram''GTA6'' በጌም ታሪክ ሰርቷል ፣ በታሪክ የመጀመሪያው ጌም ነው ፣ ከመለቀቁ በፊት በጣም ብዙ ትዕዛዝ የተቀበለና ፣ ከ1 ቢሊዮን ዶላር በላይ ያገኘ ። @amafacts
Открыть в Telegramሊቢያዊው ሞባይል ሻጭ ፣ 2010 ላይ ያዘዛቸውን የሞባይል ስልኮችን 2026 ላይ ተረከበ ፣ 2011 ሊቢያ በነበረው የእርስበርስ ጦርነት የተስተጓጎለው ትዕዛዝ ፣ ወደብ ላይ ለአመታት ቆይቶ ሲከፈት ፣ አሁን ላይ የተረሱ የኖኪያ የስልክ ቀፎችና ሌሎች ተገኝተዋል ። ጊዜ በፍጥነት ይቀያየራል 😱 @amafacts
Открыть в Telegramየ64 አመቱ አሜሪካዊ ግለሰብ ለ45 ደቂቃዎች ፣ ኳስ ለማየት ሲል ሚስቱን አስሮና አፏን በፕላስተር አሽጎ ፣ ኳስን በሰላም ለማየት ባደረገው ነገር በቁጥጥር ስር ውሏል ። @amafacts
Открыть в Telegramየ19 አመቷ ብራዚላዊት መንታ ብትወልድም ፣ የDNA ውጤቱ ፣ ሁለቱም ልጆች አባታቸው የተለያዩ እንደሆኑ አረጋግጧል ። @amafacts
Открыть в Telegram🇨🇳 ቻይና ውስጥ ፣ መፀዳጃ ቤቶች ፣ ዲጂታል ሰዓት መቆጣጠሪያ አለ ፣ የገቡ ሰዎች ምን-ያህል ደቂቃ እንደቆየ ያሳያል ። ይህን መፀዳጃ ቤት ለሚቆየው ጓደኛህ ላክለት ። 😁 @amafacts
Открыть в Telegramየአለማችን እድሜ ጠገቡ ዩኒቨርስቲ '' university of Bologna'' ይባላል ። 1088 (ከ 938 አመታት በፊት የተቋቋመ ዩኒቨርስቲ ነው ) እስካሁንም እያገለገለ ይገኛል። @amafacts
Открыть в TelegramKristina Ozturk ና Galip Ozturk ይባላሉ ፣ እሷ 26 አመቷ ሲሆን እሱ 60 ነው ። አሁን ላይ 22 ልጆች የወለዱ ሲሆን እቅዳቸው ከ100 ልጆች በላይ መውለድ ነው ። Kristina የመጀመሪያዋን ልጅ በተፈጥሯዊ መንገድ የወለደች ሲሆን ፣ ቀሪዎችን በማህፀን ኪራይ ወልዳለች ። @amafacts
Открыть в Telegramየአለማችን አጭሩ ፕሮግራም የወጣለት በረራ ፣ Scotland 🏴 ውስጥ የሚደረግ ሲሆን በሁለት ደሴቶች መከካል ነው ፣ የ2.7 ኪሎሜትርና የ2 ደቂቃ ጉዞ ነው ። @amafacts
Открыть в Telegram