Посты канала አህሉል ቁርአን
اتِّخاذُ وِرْدٍ يوميٍّ من القرآن ليس خاصًّا بالحافظ، ولا يُشترط له عددٌ معيّن من الصفحات؛ فيكفي أن تكون في قرارة نفسك رغبةٌ صادقةٌ في ألّا ينقضي يومك دون أن تمرَّ على كتاب الله، فتقرأ منه ما تيسّر لك.. 📚የቁርአን የዕለት ንባብ (ዊርድ) ለሐፊዞች ብቻ አይደለም፤ ለእያንዳንዱ ሙስሊም የሚያስፈልግ መልካም ልማድ ነው። የግድ ብዙ ገጾችን ማንበብ አይጠበቅብህም፤ ዋናው ነገር ቀንህ ከአሏህ ኪታብ ውስጥ ምንም ሳታነብ እንዳያልፍ በልብህ ቁርጠኝነት መያዝ ነው። ✉️ ማነሱ አያሳስብህ በቀጣይነት የሚደረግ ትንሽ ሥራ ከሚቋረጥ ብዙ ሥራ ይሻላል። ቁርአንን የዕለት ጓደኛህ አድርገው።🎒
Открыть в Telegram🌸 السَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكَاتُهُ☺️ የቁርአን ጓዶች፣ እንዴት ናቹህ? 💙 ኡስታዛችን በግል ጉዳዮቻቸው ምክንያት ከእኛ ርቀው ቆይተዋል። እንደበፊቱ በቲላዋቸው እስኪመለሱ ድረስ፣ እኔ በየቀኑ አንድ አንድ የቁርአን አንቀጽ ከንባቡና ከትርጉሙ ጋር እያጋራኋቹህ፣ አብረን ብንሃፍዝና ብንማማር ምን ይመስላቹኋል? 📖የአሏህን ቃል በጋራ እንማር፣ እንሃፍዝ፣ እርስ በርስም እንተጋገዝ። በትንሽ በትንሹ የሚደረግ ጥረትም በአሏህ ፈቃድ ትልቅ ፍሬ ያፈራል። 👍 50 ሰዎች ሀሳቡን በLike ካሳያቹሁኝ ኢንሻ አሏህ እጀምራለሁ! አሏህ ከቁርአን ባለቤቶች ያድርገን፣ በቁርአን ልባችንን ያብራልን። آمين يا رب العالمين 🦋
Открыть в Telegramوردك القرآني نعيمٌ لروحك ، وأُنسٌ ليومك ..فلا تتركه"🌸 🔃የቁርኣን ንባብህ ለነፍስህ ደስታ ነው ለቀንህም መጽናኛ ነው...ስለዚህ አትተወው🔃
Открыть в Telegram📕 في القرآن بيان كل ما يُحتاج إليه من المطالب الإلهية🌺 ቁርአን ሁሉንም መለኮታዊ መስፈርቶች መግለጫ ይዟል 📚
Открыть в Telegram👍 تذكر والديك في كل مرة تقرأ فيها شيئًا من القرآن، أو تحفظ آية جديدة، أو تراجع وتثبت محفوظك القديم، واعزم أن تكون ذاك النجل الذي يُلبسهما التيجان والحلل يوم القيامة . فهذا هو الوفاء الحقيقي لمن أفنيا عمريهما في تربيتك ˓٭˛✿🌙
Открыть в Telegram🤩على قارئ القرآن📖 أن يقرأ بتدبر وسكِينة وترتيل، وهو يُؤجر على قدر ما بذل من الوقت ومن التفكر، وليس مَن قرأ سريعًا كمن قرأ ووقف عند المعاني.🌷
Открыть в Telegramحريٌّ أن تعزّي نفسك بيوم لا قرآن فيه!!...📖 ▫️ቁርኣንን ሳታነብ ያሳለፍከው ቀን፣ እንደ ሐዘን ቀን ልትቆጥረው ይገባሃል።🎈 ምክንያቱም ቁርኣን የልብ ሕይወት፣ የነፍስ ማረፊያ እና ብርሃን ነው።
Открыть в TelegramПереслано из ☾⋆መንሀጀ ሰለፍ የጀነት መንገዴ
📖سورة اكهف 💭 ማራኪ የሱረቱል ከህፍ ቂርአት 🎧تــلَآوٌةّ خــآشــعــةّ 🔗 t.me/Menhaje_Aselefiy
Открыть в Telegram👨👦 قراءة القرآن من دون تحريك الشفتين: لا يُعتبر قارئًا، ولا يحصل له فضل قراءة القرآن إلا إذا تلَفّظ بالقرآن.📚 ቁርአንን በምትቀሩ ጊዜ ከንፈራቹህ መንቀሳቀስ አለበት። 📚ابن باز رحمه الله
Открыть в Telegram🛑حسابك في مواقع التواصل الإجتماعي هو جزء من حسابك في الآخرة فاجعله شاهدًا لك لا عليك☝ የሶሻል ሚዲያ አጠቃቀም፦ ካላወቅንበት ያጠፋናል በእናንተ ላይ ሳይሆን ለእናንተ መስካሪ አድርጉ። 📋 አሏህ ይርዳን🤲🤲🤲
Открыть в Telegram