እንኳን ደስ አለን! የሴቶች ተሣትፎን በማሳደግ የሚለውን ጨምሮ፤ አሐዱ፡ባንክ በበርካታ መመዘኛዎች ጥሩ ውጤት ማስመዝገቡ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የፋይናንስ አካታችነት ምዘና ተረጋገጠ! አሐዱ፡ባንክ በ2026 አጠቃላይ የባንኮች ምዘና ከ32 ባንኮች 6ኛ ደረጃን ይዞ “ጠንካራ አፈጻጸም ያለው” (Strong Performer) ባንክ ተብሏል! ዋና ዋና ስኬቶቻችን፡ 👉🏽በ10 ደረጃ እድገት፡ በ2025 ከነበርንበት 16ኛ ደረጃ ወደ 6ኛ ደረጃ ተሸጋግረናል። 👉🏽በፋይናንስ ፈጠራ ሙሉ ውጤት (5/5)፡ ዘመናዊ የባንክ አገልግሎትን ለሁሉም ተደራሽ በማድረግ ረገድ ቀዳሚ መሆናችንን ዐሳይተናል። 👉🏽የሴቶችን ተሣትፎ በማሳደግ (175%)፡ ሴቶችን በማብቃት ከተቀመጠው ግብ በላይ አሳክተናል። ይህ ታላቅ ስኬት የቦርዱ፣ የሥራ አመራሩ፣ የደንበኞቻችን፣ የባለአክሲዮኖቻችን እና የሠራተኞቻችን የጋራ ጥረት ውጤት ነው! ወደፊትም ተደራሽነታችንን ይበልጥ በማጠናከር የተሻለ አገልግሎት እንሰጣለን። አሐዱ፡ባንክ ከብዙዎች ለብዙዎች!
Открыть в TelegramПосты канала አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.
አሐዱ:ባንክ ውጭ ምንዛሪ ተመን ሕዳር 17፣2019 ዓ.ም አሐዱ:ባንክ ከብዙዎች ለብዙዎች! የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ! Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube
Открыть в Telegramአሐዱ ፡ባንክ ከ "Aqua for All" ጋር በመተባበር Ahadu WASH Impact Loan እና አካታች አረንጓዴ ፋይናንስን በይፋ አስጀመረ! አሐዱ፡ባንክ ፈጠራን በተላበሰ የትብብር (Partnership) ቢዝነስ ሞዴል በማኅበረሰቡ የኢኮኖሚ ደኅንነት ላይ በማተኮር፤ ለሀገራችን ኢትዮጵያ እድገት ጉልህ አስተዋፅኦ ለማበርከት ያለመ የሁለትዮሽ ስምምነት "ከ Aqua for All" ጋር ኅዳር 16/2019 ዓ.ም በአዜማን ሆቴል ተፈራርሟል፡፡ የአሐዱ፡ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚን ወክለው የተገኙት የባንካችን ቺፍ ኮርፖሬት ሰርቪስስ ኦፊሰር አቶ ሲሳይ ገብሩ፤ አሐዱ፡ባንክ ከብዙዎች ለብዙዎች በሚለው መርሑ ከ "Aqua for All" ጋር በመተባበር፤ ለውሃ÷ ለንፅሕና÷ ለአካባቢ ጥበቃ (WASH) እና ለአካታች አረንጓዴ የሚውሉ የብድር መፍትሔዎችን ለብዙዎች ማቅረቡን አብሥረዋል፡፡ ባንካችንም ብድር ከመስጠት ባለፈ፤ ከማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት እና ከኅብረት ሥራ ማኅበራት ጋር በመሥራት የፋይናንስ አገልግሎቱን ለማኅበረሰባችን ተደራሽ ለማድረግ ዓላማ ሰንቆ በትጋት እየሠራ መሆኑን አክለው ገልጸዋል፡፡ አቶ ሕዝቅኤል ዓይናለም (የ Aqua for All Country Director) በበኩላቸው፤ ንፁሕ ውሃ ከሰው ልጅ ክብር እና የኢኮኖሚ ምርታማነት ጋር ቀጥታ የሚገናኝ በመሆኑ፤ ሁሉም ኢትዮጵያውያን/ት የንፁሕ መጠጥ ውሃ እንዲያገኙ "Aqua for All" ትኩረት አድርጎ እየሠራ እንዳለ በመጠቆም፤ ከውሃ ንፅሕና ጉድለት ጋር በተያያዘ ከ 5 ዓመት በታች የሆኑ የበርካታ ሕፃናት ሕይወት ተቀጥፏል በማለት የችግሩን አሳሳሳቢነት አብራርተዋል፡፡ አያይዘውም፤ አሐዱ፡ባንክ ጋር በጋራ ለመሥራት ያቀድነው፤ ይህን ችግር በመቅረፍ የመፍትሔ አካል በመሆን ለወገን ለመድረስ ነው ብለዋል፡፡
Открыть в Telegramለጥቆማ እዚህ ይጫኑ! አሐዱ:ባንክ ከብዙዎች ለብዙዎች! የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ! Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube
Открыть в Telegramአርቲፊሻል ኢንተለጀንስን (AI) በመጠቀም የሚያጭበረብሩ እንዳሉ ያውቃሉ? ▶️የቅርብ ወዳጅዎን፣ የሥራ ባልደረባዎን ወይም የመሥሪያ ቤትዎን ዋና ሥራ አስፈጻሚ (CEO) ድምፅና ምስል በማስመሰል በአፋጣኝ ገንዘብ እንዲልኩ ወይም የግል የባንክ መረጃዎን (እንደ PIN፣ OTP ወይም የሒሳብ ዝርዝር) እንዲልኩ መጠየቅ፤ ▶️የተለያዩ የሥራና "ገንዘብ በቀላሉ ይሥሩ" የሚሉ ማስታወቂያዎችን በመጠቀም ወደ ሐሰተኛ ማታለያ ድረ-ገጾች(websites) በመምራት የግል መረጃና ገንዘብ ስርቆት፤ ▶️ የባንክ የግብይት ደረሰኞችን አመሳስሎ በመሥራት ለግብይት መጠቀም። ሊደረጉ የሚገቡ ጥንቃቄዎች፦ ➡️PIN፣ OTP ወይም የባንክ ሒሳብ መረጃዎን በስልክም ሆነ በመልዕክት ለማንም አያጋሩ፤ ➡️ከማይታወቁ ምንጮች ወይም ማስታወቂያዎች የሚመጡ ሊንኮችን (Links) አይጫኑ፤ ➡️ደንበኛዎ የግብይት ደረሰኝ ቢያሳይዎ ወይም ቢልክልዎ፣ ገንዘቡ በትክክል ወደ ባንክ ሒሳብዎ መግባቱን ሳያረጋግጡ ግብይት አይፈጽሙ።
Открыть в Telegramአሐዱ:ባንክ ውጭ ምንዛሪ ተመን ሕዳር 15፣2019 ዓ.ም አሐዱ:ባንክ ከብዙዎች ለብዙዎች! የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ! Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube
Открыть в Telegramአሐዱ:ባንክ ውጭ ምንዛሪ ተመን ሕዳር 14፣2019 ዓ.ም አሐዱ:ባንክ ከብዙዎች ለብዙዎች! የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ! Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube
Открыть в Telegramአሐዱ:ባንክ ውጭ ምንዛሪ ተመን ሕዳር 12፣2019 ዓ.ም አሐዱ:ባንክ ከብዙዎች ለብዙዎች! የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ! Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube
Открыть в Telegramአሐዱ:ባንክ ውጭ ምንዛሪ ተመን ሕዳር 11፣2019 ዓ.ም አሐዱ:ባንክ ከብዙዎች ለብዙዎች! የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ! Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube
Открыть в Telegramአሐዱ:ባንክ ውጭ ምንዛሪ ተመን ሕዳር 10፣2019 ዓ.ም አሐዱ:ባንክ ከብዙዎች ለብዙዎች! የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ! Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube
Открыть в Telegramአሐዱ:ባንክ ውጭ ምንዛሪ ተመን ሕዳር 09፣2019 ዓ.ም አሐዱ:ባንክ ከብዙዎች ለብዙዎች! የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ! Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube
Открыть в Telegramአሐዱ:ባንክ ውጭ ምንዛሪ ተመን ሕዳር 08፣2019 ዓ.ም አሐዱ:ባንክ ከብዙዎች ለብዙዎች! የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ! Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube
Открыть в Telegramአሐዱ:ባንክ ውጭ ምንዛሪ ተመን ሕዳር 07፣2019 ዓ.ም አሐዱ:ባንክ ከብዙዎች ለብዙዎች! የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ! Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube
Открыть в Telegramአሐዱ:ባንክ ውጭ ምንዛሪ ተመን ሕዳር 04፣2019 ዓ.ም አሐዱ:ባንክ ከብዙዎች ለብዙዎች! የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ! Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube
Открыть в Telegram