Кабинет

Посты канала 🦋ከወደድኩት ላጋራቹ🦋የህይወት ሳይኮሎጂ

сначала новые

#4221Текст
Просмотры722−45%к среднему
Пересылки—
Реакции15
Комментарии—
#4217Фото

ስያዝ እፍኝ አልሞላ ሲለቁኝ ሜዳ ወይ በቃኝ ዘወትር ባተሌ ሰሪ ሳላውቀው ምን እንደገባኝ በቃኝ ርቆ ከአንደበት ተጠናውቶኝ ለኔ ለኔ.. መለየት ያቃተኝ ምነው ጽድቁን መንገድ ከኩነኔ ለየቱ ጊዜ ነው ደሞ ለየቱ ጊዜ ነው ያልሆንኩትን ምሆነው ለየቱ ጊዜ ነው ጭንቀት ለየቱ ጊዜ ነው እንዲህ የምባክነው ለየቱ ጊዜ ነው ፤ ፤ ፤ ልቤ የሚለኝን ኑሮ ሳልኖር የኔን ትቼ በሌላ ሰው ህልም ውስጥ ያለ ህልሜ ተካትቼ ለየቱ ጊዜ ነው እኖርብዬ እያነስኩኝ እረ እንዴት ተደርጎ ሆዴን ከህልም አስበለጥኩኝ፡፡ ህሊናዬ አስተውለው መተው እንደሄዱት ሮጠው ያለ መድረሻ መንገድ እንደቀሩት እንዳትሆን ዛሬ ንቃ የምትወደውን ኑረው ስምህን በአዲስ መዝገብ በደማቁ ጻፈው፡፡ ለየቱ ጊዜ ነው ደሞ ለየቱ ጊዜ ነው ያልሆንኩትን ምሆነው ለየቱ ጊዜ ነው ጭንቀት ለየቱ ጊዜ ነው እንዲህ የምባክነው ለየቱ ጊዜ ነው ስያዝ እፍኝ አልሞላ ሲለቁኝ ሜዳ ወይ በቃኝ ዘወትር ባተሌ ሰሪ ሳላውቀው ምን እንደገባኝ በቃኝ ርቆ ከአንደበት ተጠናውቶኝ ለኔ ለኔ.. Esubalew Yitayew 🎶 👌👌

Открыть в Telegram
Просмотры1 420+9%к среднему
Пересылки—
Реакции4
Комментарии—
#4212Текст
Просмотры3 220+146%к среднему
Пересылки—
Реакции21
Комментарии—
#4211Фото
Просмотры3 070+135%к среднему
Пересылки—
Реакции10
Комментарии—
#4210Текст
Просмотры2 120+62%к среднему
Пересылки—
Реакции24
Комментарии—
#4206Фото

ከወደድኩት ላጋራቹ አህያው የሚቀመስ ምግብ ፍለጋ በጫካ ውስጥ እየዞረ ሳለ የሞተ አንበሳ ተንጋሎ ያገኛል። የፈጠነም የአንበሳውን ቆዳ በመግፈፍ ይለብሰዋል። ቀጥሎ ወደወንዙ በመውረድ በወንዙ ውሃ መልኩን ሲመለከት ቁጭ አንበሳ ሆኖ አገኘው። ወደዱርም በመሄድ በእንስሳቱ መካከል ቆመ፤ የዱር እንስሳቱም አህያውን ሲመለከቱት አንበሳ መስሏቸው ፈሩት። ይሄኔ አንድ ሃሳብ ብልጭ አለለትና ወደአንበሳ ማህበር አቀና። አንበሶችሁ ጋር እንደደረሰም በጨዋታ መልኩ ተላፋቸው፤ እንደሱም ጉልበት ያለው አንበሳ አልተገኘም። የታገሉት ሁሉ ይወድቃሉ። አንበሳ ጎበዝ ተናካሽ ቢሆንም መራገጥ ላይ እንብዛም ነው። ይሄኛው አንበሳ ግን ሲራገጥ አያምጣው ነው። ስለዚህ አንበሳ መስሎ የመጣውን አህያ በጉልበቱ አማክኝነት በአንበሶች መካከልም እጅግ በጣም የተፈራ ሆነ። ስልጣን ሰጥተውም ንጉስ አደረጉት። ታድያ የንግስናው ወንበር ላይ ሲቀመጥ ስሜቱን መቆጣጠር ስላቃተው በድንገት «ኢ..ሃ ኢ..ሃ» ብሎ አናፋ!። 🤓 ይሄንን ጥንታዊያን የኤዞፕ ተረተኞች እንዲህ ብለው ይጠሩታል «The ass in the Lion's skin» ምን ልላችሁ ነው መሰላችሁ You can wear a lion’s skin, but you can’t hide a donkey’s voice! ሰው ምንም ያህል መልኩን ቢቀይርም ባህሪው እና ንግግሩ ውሎ አድሮ ማንነቱን ማሳበቁ አይቀሬ ነው።                       Good night 🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh

Открыть в Telegram
Просмотры2 110+62%к среднему
Пересылки—
Реакции23
Комментарии—
#4205Фото

ከወደድኩት ላጋራቹ         ስሜት አልባ ከሆንኩኝ ሰነበትኩ እንጃ ብቻ ድንዛዜ ነው እየተሰማኝ ያለው ሁሉም ነገር ተደራርበው ተደራርበው ክብደታቸው ሊሰማኝ ሲገባ አደንዝዘውኛል አልቀለለኝም አልከበደኝም ትላንት እንደነብር ያስቆጣኝ የነበረ እና በደስታ ያስፈንድቁኝ የነበሩ ነገሮች ምን እንደሆኑ እንኳን እረስቻቸዋለሁ ብርድ፣ሙቀት፣ፍቅር፣ጥላቻ፣ሀዘን፣ናፍቆት እኒህ ሁሉ ስሜቶች ምን እንደሆኑ እንጃ! በተለይ በተለይ ናፍቆት እዚህ ላይ ስስ እንደነበርኩ አስታውሳለሁ ፧ ቻው ብዬ የተለየሁትን ሰው ትንሽ እንደቆየው ነበረ የናፍቆት መብሰልሰሌ ይጀምር የነበረው አሁን አሁን እሱም ደብዛው ጠፍቷል ሰርግ ላይ መፈንጠዝ፤ ለቅሶ ላይ ማዘን የመሰሉ ስሜቶች ከተጠጉኝ ቆዩ ሰዋች ጥርሳቸው በሚገጫገጭ ሁኔታ ብርድ ቀዝፎ ይዟቸው ልብስ ሲደራርቡ እኔ ደግሞ በስስ ቲሸርት እዘዋወራለሁ፤ ሙቀቱ ወብቋቸው እርቃን ቀረሽ ልብስ ሲለብሱ እኔ ደግሞ ምን አልባት ብርድ ልብስን የሚወዳደር ሹራብ ለብሼ በጠራራ ፀሀይ እንጎማለላለሁ እንጃ! ብቻ ምንም እየተሰማኝ አይደለም። የነገራቶችን ስሜት መረዳት ካቆምኩ ሰነባበትኩ••• ግን እኔ ብቻ ነኝ? #ከመፅሀፍት_አለም        Good night 🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh

Открыть в Telegram
Просмотры1 870+43%к среднему
Пересылки—
Реакции20
Комментарии—
#4204Фото
Просмотры1 830+40%к среднему
Пересылки—
Реакции21
Комментарии—
#4203Текст
Просмотры1 860+42%к среднему
Пересылки—
Реакции22
Комментарии—
#4202Фото
Просмотры1 640+26%к среднему
Пересылки—
Реакции20
Комментарии—
#4201Фото
Просмотры1 520+16%к среднему
Пересылки—
Реакции8
Комментарии—