Кабинет

Посты канала Advanced Freshman

сначала новые

#3550Фото

Переслано из VIP Section 1

👨‍💻Credit Hour VS Reading 🖥ውድ የ Freshman VIP ቤተሰቦቻችን በየጊዜው Important Tips እንደምንለቅላቹ የታወቀ ነው ዛሬ ደግሞ አንድ ነጥብ መስሪያ ጥሩ ዘዴ እንነግራቹሀለን እኛን የረዳን የጠቀመን ዘዴ ስለሆነ በአግባቡ ተጠቀሙበት። 🔗በጊቢ ለምሳሌ በየትኛውም በተመደባቹበት ጊቢ ውስጥ ከ 6-7 Course ትወስዳላቹ እናም አብዛኛው ሰው የማያስተውለውን ነገር ግን ጥቂት ጥሩ ውጤት የሚያመጡ ተማሪዎች የሚጠቀሙበት Technique ስለሆነ Don't Miss this አስቸውላቹ ተጠቀሙበት። ✅ ከ Time ማነስ አንፃር መቼም ቢሆን ሁሉንም Courses እኩል በእኩል ማንበብ እንደማይቻል የታወቀ ነው ስለዚህ ጊዜን ከ Course ክብደት ብሎም ከ Credit Hour አንፃር መመደብ እጅጉን ወሳኝ ነው። ✅ምን መሰላቹ ለምሳሌ በምስሉ ያያዝንላቹ የ Adis Abeba University Course Slip ላይ Mr Y እንበላት ይቺ ልጅ ምን ብታጠና መልካም ነው ማለት Of Course ሁሉንም ታነባለች ነገር ከ ጊዜም አንፃር ነጥብን ከፍ ከማድረግ አንፃር የቱ ላይ ታተኩር❓ 👀መልሱ ግልፅ ነው ግን ብዙ ተማሪ አያተኩርበትም ይህች ተማሪ ጥሩ ነጥብ ማምጣት ከፈለገች ሁሉንም ማንበቧ መልካም ሆኖ ሳለ በደንብ ማተኮር ያለባት ግን ✔️Economics ✔️Introduction to Emerging Technology ✔️Entrepreneurship ✔️Communicative English Language Skills I ⚠️እነዚህን Courses ከሌሎቹ በተለየ መልኩ አተኩራ መስራት አለባት ለምን ከተባለ ውጤት ላይ አብዛኛውን % የሚይዙት እነዚህ ናቸው። 😊 ለምሳሌ Students Success Suite እንደ Common Course ትወስዳለች ግን ዋጋ የለውም ብትደፍነው እራሱ አይጠቅማትም👍 ምክኒያቱም O Credit Hour ነው የተሰጠው ምን ማለት ነው ነጥብ ላይ Count አየረደረግም ወይም አይያዝም ማለት ነው። ⚠️So በአስተውሎት የምንነግራቹ እንዲሁም የምንመክራቹ ነገር ሁሉንም አንብቡ ሁሉም መነበብ አለባቸው ነገር ግን ጊዜ ስትመድቡ ትልቅ Credit Hour ያለው Course ላይ አተኩሩ።⚡️ ✨ይህን ማንም አስቀድሞ ስለማይነግራቹ ከአሁኑ እንድታውቁት ብለን ነገርናቹ ምክኒያቱም በመሳሳት መማር የለባቹም ከኛ ልምድም በደንብ መማር አለባቹ💯 በርቱልን 💪 © Freshman VIP Class

Открыть в Telegram
Просмотры7 000−39%к среднему
Пересылки—
Реакции64
Комментарии—
#3548Фото
Просмотры8 720−24%к среднему
Пересылки—
Реакции106
Комментарии—
#3546Текст
Просмотры8 240−28%к среднему
Пересылки—
Реакции22
Комментарии—
#3545Текст

በጊቢ ውስጥ ስንት ሰአት ባነብ የተሻለ ነው? ✅በዩኒቨርሲቲ ውስጥ The time you consume for reading only don’t matters but the smartness does. ምን መሰላቹ ቀኑን ሙሉ ብታነቡ እና አስተማሪው የፈለገውን ቦታ ካላነበባቹ ወፍ እንደሚባለው አይጠቅማችሁም። ✅ለምሳሌ አንዳንድ ተማሪዎች እናውቃለን አነበቡ ለመባል ለሊቱን ሙሉ የሚሰግጡ Almost በቀን ከ 10 ሰአት በላይ የሚያነቡ ሳይገባቸው ዝም ብለው Material የሚያዩ ይህ በፍፁም አዋጭ መንገድ አይደለም። ⏱ስለ ጥናት ስታስቡ የመጀመርያው እና ቀዳሚው የንባብ እቅድ ይኑራቹ። ለምሳሌ አንዳንዱ ማታ ሲያነብ እንደ ውሀ የሚጠጣለት በደንብ የሚገባው አለ። አንዳንዱ ደግሞ ከቀን ውጪ አይኑ የማይገለጥለት አለ ይህን በደንብ በማስተዋል የንባብ እቅድ አውጡ ምክኒያቱም Effective የምትሆኑት በሚመቻቹ ሁኔታ ላይ በደንብ ስታነቡ ነው። So ሰአቱን ሳይሆን ሂደቱን በደንብ እዩት። 👨‍💻በደንብ ወጥራቹ በቀን 4 ሰአት አሪፍ ካጠናቹ 12 ሰአት ዝም ብሎ ቁጭ ከሚለው የተሻለ መሆናቹ አይቀርም ስለዚህ Smart መሆን አለባቹ። ሌላኛው የአስተማሪያቹን ባህሪ የቀድሞ ፈተናዎች የፈተና አወጣጡን በሙሉ ለማጥናት ሞክሩ ምክኒያቱም መንገዳቹን እጅግ የሚያቀለው እርሱ ስለሆነ ወሳኝ ነው። 📣በተረፈ ጊዜያቹን ከተጠቀማቹ በአግባቡ ካነበባቹ ጥሩ ውጤት የማታመጡበት ምንም ምክኒያት የለም!! የFreshman VIP Class ምዝገባ አሁንም እንደቀጠለ ነዉ✔️ 📲 ለመመዝገብ👇 😆@FreshmanVIPclassbot ይጠቀሙ:: 📝ለተጨማሪ መረጃ👇 😀 @FreshVIP_support 🙀 መልካም የፍሬሽማን ጉዞ ይሁንላችሁ🥰 JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN 💠

Открыть в Telegram
Просмотры12 500+9%к среднему
Пересылки—
Реакции93
Комментарии—
#3544Фото
Просмотры13 200+15%к среднему
Пересылки—
Реакции18
Комментарии—
#3543Текст

🔗How to Calculate Grade? 💯ይህ ጥያቄ ትክክለኛ ነው። ከአሁኑ ብታውቁት አዲስ ስለማይሆንባቹ በደንብ ከመጀመርያው ጀምረን እናሳያቹ። 1⃣- Calculating Your Grade for a Single Course: የመጀመርያው Step ለአንዱ Course ያመጣቹትን ውጤት ማስላት ነው። ለምሳሌ Logic ነው እንበል የመጀመርያው Course ➖Logic Earned Score: የ Logic አስተማሪያቹ ከ Department በደረሰው ትእዛዝ ነጥብ አያያዙ ከዚህ በታች እንዳለው ቢሆን ✔️ Quizzes 20% ✔️Midterm 30% ✔️Final Exam 50% ለምሳሌ ተማሪ አለሙ Quiz 15 Mid 30 እንዲሁም Final Exam 45 ቢያመጣ Totally 90/100 አለው ማለት ነው Logic. ይህ የመጀመርያው Step ነው። 2⃣ Find Your Final Course Grade Add up all the weighted contributions: ይህ Step ከላይ ያደረግነው ነው ሶስቱንም ውጤቶች አንድ ላይ በመደመር ማለትም 15+30+45= 90 ማምጣት። 3⃣ Convert to a Letter Grade Check your university's grading scale. A common scale is: ⭐️ A+: 90 - 100% ⭐️ A: 85 - 89% ⭐️ A-: 80 - 85% ⭐️ B+: 75 - 80% ⭐️ B: 70-75% ⭐️ B-65-70% ⭐️C+: 60-65% ⭐️C: 55-60% ⭐️C-: 50-55% ⭐️D:40-50% ⭐️F: <40% 💥አስተውሉ ይህ Grading System እንደየጊቢዎች ይለያያል ከወሰድነው Example ጋር ለማዛመድ ግን Logic 90 ያመጣ ተማሪ A+ Grade አለው ማለት ነው። ስለዚህ አለሙ ጎበዝ ነው ማለት ነው😁 🔧ቀጣዩ Step ደግሞ የሁሉንም Course አንድ ላይ GPA ማስላት ነው። ➡️Calculating Your Grade Point Average (GPA) ⭐️The GPA is a standardized way to represent your overall academic achievement, typically on a 4.0 scale. 🔔በአጭሩ እና በቀላሉ GPA ሲባል አዲስ ነገር አይሁንባቹ Grade Point Average ማለት ሲሆን አጠቃላይ የአንድ ተማሪ Performance የሚታወቅበት ከ 4:00 የሚያዝ ነው። ይህንንም በሚከተሉት መንገድ እናሰላለን። 1⃣-Understand the Grade Point Scale Each letter grade corresponds to a "grade point." The most common scale is: ቅድም አጠቃላይ ውጤትን ወደ Letter Grade ለውጠናል። አሁን ደግሞ የእያንዳንዱ Letter Grade Scale አለው እርሱን መጀመርያ ማወቅ አለብን። |A+| 4 |A| 4 | A-| 3.75 |B+| 3.5 |B| 3.25 |B-| 3 |C+| 2.75 | C| 2.5 | C-| 2.25 | D| 2 ⚠️ይህም አንዳንዴ በዩኒቨርሲቲው መመርያ ሊለያይ ቢችልም የአብዛኛው ጊቢ Scale ግን ያስቀመጥንላቹ ነው። 📈Gather Your Transcript Information For each course, you need: ቅድም ባሳየናቹ መሰረት የሁሉንም Course Grade ካሰላቹ ቡሀላ ማለትም በ Letter Grade ከያዛቹ ቡሀላ ሁለት ነገሮች ይቀራሉ። 1. The final letter grade you received (e.g., B+, A-). 2. The number of credit hours for that course. 🖥በመጀመርያ letter Grade ከሰራቹ ቡሀላ በመቀጠል የዚያን Course Credit Hr ማለትም ዩኒቨርሲቲው የሰጠውን Credit Hr check ማድረግ ግዴታ ነው። Example Semester: ✔️History (3 credits): You got an A+ (4 Grade Points). ➖Points = 4 × 3 = 12 ✔️Chemistry (3 credits): You got A+ (4.0 Grade Points). ➖ Points = 3.0 × 4 = 12 ✔️Math (3 credits): You got A+ (4.0 Grade Points). ➖ Points = 4 × 3 = 12 🔔የመጨረሻው Step የሚሆነው ያሰላቹትን ደምራቹ ማካፈል ነው። Calculate Your Semester GPA Formula: GPA = TotalPoints / Total Credit Hours 12+12+12/3+3+3= 4.00 ስለዚህ ይህ ተማሪ 4 ዘጋ ማለት ነው😁 እንዴት እንደሆነ በደንብ ተረድታቹሀል ብለን እናስባለን። እንደዚህ አይነት ያማረ Grade ማምጣት ከፈለጋቹ መፍትሄው አንድ ነው የ FreshmanVIP Class Member መሆን✌️ ⚠️እስካሁን ካልተመዘገባቹ አሁንም ለመቀላቀል እድሉ አላቹ ✔️ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች ይህን➡️@FreshmanVIPclassbot ቦት ተጠቀሙ:: ለበለጠ መረጃ :@FreshVIP_support 🙀 መልካም የፍሬሽማን ጉዞ ይሁንላችሁ🥰 JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN

Открыть в Telegram
Просмотры15 600+36%к среднему
Пересылки—
Реакции72
Комментарии—
#3542Фото
Просмотры11 000−4%к среднему
Пересылки—
Реакции19
Комментарии—
#3540Файл
Просмотры12 100+6%к среднему
Пересылки—
Реакции53
Комментарии—
#3539Текст
Просмотры13 200+15%к среднему
Пересылки—
Реакции30
Комментарии—
#3536Текст
Просмотры12 700+11%к среднему
Пересылки—
Реакции27
Комментарии—
#3535Фото
Просмотры12 200+7%к среднему
Пересылки—
Реакции23
Комментарии—
#3534Фото
Просмотры13 300+16%к среднему
Пересылки—
Реакции25
Комментарии—
#3533Фото
Просмотры12 100+6%к среднему
Пересылки—
Реакции28
Комментарии—
#3532Фото
Просмотры11 200−2%к среднему
Пересылки—
Реакции24
Комментарии—
#3531Фото
Просмотры10 200−11%к среднему
Пересылки—
Реакции14
Комментарии—
#3529Фото
Просмотры11 800+3%к среднему
Пересылки—
Реакции27
Комментарии—