📢 ቀኑ ተቀይሯል — ተጨማሪ ጊዜ አግኝተዋል! Addis Africa Trade & Culture Expo ከህዳር 17–20 ወደ ታኅሣሥ 1- 4፣ 2019 ዓ.ም. (Dec 10–13, 2026) ተዛውሯል። 🏦 ባንክ፣ 🏠 ሪል እስቴት፣ 🏢 ተቋም፣ 🏭 አምራች፣ 🌍 አስመጪ ወይም 🏪 ነጋዴ ነዎት? አገልግሎትና ምርትዎን የመግዛት አቅም ላላቸው ጎብኚዎች በቀጥታ የሚያቀርቡበት መድረክ ይኸው። ⚠️ ሁሉም ባዛር እኩል አይደለም —ጥያቄው "ማን ይመጣል?" ነው። 👥 ጎብኚዎቹ፦ ዲፕሎማቶች፣ የዓለም አቀፍ ተቋማት ሠራተኞች፣ ልዑካን፣ የውጭ እንግዶችና የመግዛት አቅም ያላቸው ቤተሰቦች 💼 ለተሳታፊዎች ጥቅም፦ 📍 ከአፍሪካ ህብረት ዋና መሥሪያ ቤት ፊት ለፊት — የአፍሪካ መዲና እምብርት 🏦 ለባንኮች — አዳዲስ ደንበኞች፣ የሂሳብ መክፈቻና የዲጂታል አገልግሎቶችን ፊት ለፊት ማስተዋወቅ 🏠 ለሪል እስቴቶች — ቤት ለሚፈልጉ ዲፕሎማቶችና ቤተሰቦች ፕሮጀክቶችዎን በቀጥታ ማሳየት 🏪 ለነጋዴዎችና አምራቾች — ምርትዎን ለሚገዛ ደንበኛ መሸጥ፣ ብራንድዎን ማስተዋወቅ ⛲️ ባማረው የውሃ ፏፏቴ እና የልጆች መጫወቻ ልጆቻቸውን እያዝናኑ የሚገበያዩ ቤተሰቦች ረዘም ብለው ይቆያሉ — ለእርስዎ ተጨማሪ ሽያጭ 🤝 ትስስር — ተሳታፊዎች እርስ በርሳቸው የንግድ ግንኙነት ይፈጥራሉ 🚗 ሰፊ ፓርኪንግ — ጎብኚዎ ከሩቅም በቀላሉ ይመጣል 🔁 በየወሩ ይካሄዳል — ቋሚ ደንበኛ ያፈራሉ 📲 በቲክቶክ፣ በቴሌግራምና በፌስቡክ ሰፊ ማስታወቂያ 🗓 ታኅሣሥ 1–4፣ 2019 ዓ.ም. (Dec 10–13) · ሐሙስ–እሁድ 📍 ከአፍሪካ ህብረት መሥሪያ ቤት ፊት ለፊት ✅ ቀድመው የተመዘገቡ ተሳታፊዎች ቦታቸው እንደተጠበቀ ነው። ⏳ ቦታው ውስን ነው —እንዳያመልጥዎ! 📞 0914 949494 🎪 አዘጋጅ፦ በልቀት ባዛር 🏆 ስፖንሰር፦ ሱፐር ኤስጂኤስ ፈርኒቸር
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 7 ч | 24 |
| 24 ч | 65 |
- Через 6 часов24
- Через 24 часа65
- Всего сейчас65