ድሎት እየዘሩ ይቅርብኝ ፍሪዳው፥ አልጠግብ ባይ ይብላው ወይኑም በፅዋ ላይ ፤ እንደ እንኮይ የቀላው ግዴለም ይለፈኝ! ጊዜ ምቾት ነስቶ፣ ምንጣፉን አንስቶ፤ ፅናቱን ያውሰኝ፣ በመጋዝ ጠርዝ ላይ፤ መራመድ ከተማርኩ፤ ማንም አይመልሰኝ፡፡ አውቃለሁ አሳር አሻራውን፣ ግንባር ላይ ሳያትም ድሎት እየዘሩ ፥ ድል አይመረትም ፡፡ በእውቀቱ ስዩም
Открыть в TelegramПосты канала 📚 አዳም ረታ ™
Переслано из Seblework Old Books ™
[የአንዳንድ የመጽሐፍ - ርዕሰ ነገር ውበት ! Randomly selected ] “ የተሰበሩ ክንፎች ” “ መንገድ ስጡኝ ሰፊ ” “ ብርኃናዊ ለሊት ” “ ያንገት ጌጡ ” “ ዐፈር ያነሳ ስጋ ” “ ጭጋግ ና ጠል ” “ ሳይላክ የቀረ ደብዳቤ ” “ ጨረቃ ስትወጣ ” “ የመጨረሻዋ ቅጠል ” “ እሳት ወይ አበባ ” “ የብርሃን ፍቅር ” “ ለራስ የተፃፈ ደብዳቤ ” “ ምትሐት ” “ በልግ ” “ የረገፉ አበቦች ” “ አምስት - ስድስት- ሰባት ” “ የሱፍ አበባ ” “ በራሪ ቅጠሎች ” “ የቡና ቤት ስዕሎች ” “ ቅበላ ” “ ኩልና ጠለሸት ” “ ወንጀለኛ ው ዳኛ ” “ የቀትር ጤዛ ” ''ዐይነ ስውሩ ሙዚቀኛ '' ፡ ይቀጥላል ! 📚
Открыть в TelegramПереслано из weltschmerz
ጭሪ፣ ዞሪት፣ ድንቢጥ፣ ወማይ ስንቱ ዐይነት ወፈ ሰማይ እንደሚዘምረው ያለ ዝማሬ እንደሚቆመው ዝማሜ ክንፎቼን ዘርግቼ ቆሜ፥ ለጽጌዬ አዜምኩላት። ደጇ ወደቅኩ፥ ደጋገምኩት፥ ደስ እንዲላት። ደግሞ ደግሞ አለቀስኩም እንደጉጉት፥ እንደጭላት፤ እንደእርኩም ዋይ አልኩላት! ... አልሰማችኝም። አንተ ግን ስማኝ አቤቱ... ጠላቶቼም እንደእኔ ምነው የማትጨበጥ አፍቅረው ልባቸው በተሰበረ (ጠላትነቱ ቀርቶብን ወዳጅ በሆንን ነበረ።) *በሳያት ኖቫ ግጥም ንሸጣ የተጻፈ - ቃለአብ
Открыть в TelegramПереслано из Seblework Old Books ™
« የታሪክ » « የልቦለድ » « እንዲሁም የተለያዩ መንፈሳዊ መጽሐፍት» ካሉበት መጥተን እንገዛለን ። ይደውሉልን ። ስልክ 0946523397 0967594409 @sebleold inbox 📖
Открыть в TelegramПереслано из Selenophile
🎨 𝗛𝗮𝗽𝗽𝘆 𝗜𝗻𝘁𝗲𝗿𝗻𝗮𝘁𝗶𝗼𝗻𝗮𝗹 𝗔𝗿𝘁𝗶𝘀𝘁 𝗗𝗮𝘆! 🎨 ꧁⎝ 𓆩༺✧༻𓆪 ⎠꧂ "𝑾𝒉𝒂𝒕 𝒘𝒐𝒖𝒍𝒅 𝒍𝒊𝒇𝒆 𝒃𝒆 𝒊𝒇 𝒘𝒆 𝒉𝒂𝒅 𝒏𝒐 𝒄𝒐𝒖𝒓𝒂𝒈𝒆 𝒕𝒐 𝒂𝒕𝒕𝒆𝒎𝒑𝒕 𝒂𝒏𝒚𝒕𝒉𝒊𝒏𝒈?" - 𝐕𝐚𝐧 𝐆𝐨𝐠𝐡 🎬 You know, life would probably 𝐬𝐭𝐢𝐜𝐤 and 𝐬𝐭𝐨𝐧𝐞𝐬 if we never had courage to attempt anything. 𝐉𝐮𝐬𝐭 𝐥𝐢𝐤𝐞 𝐢𝐧 𝐚𝐫𝐭, if you have no courage how will you create your 𝐦𝐚𝐬𝐭𝐞𝐫𝐩𝐢𝐞𝐜𝐞? Because 𝐛𝐞𝐡𝐢𝐧𝐝 𝐞𝐯𝐞𝐫𝐲 𝐦𝐚𝐬𝐭𝐞𝐫𝐩𝐢𝐞𝐜𝐞 is an 𝐚𝐫𝐭𝐢𝐬𝐭 with the 𝐠𝐫𝐞𝐚𝐭𝐞𝐬𝐭 𝐦𝐢𝐧𝐝 to 𝐜𝐫𝐞𝐚𝐭𝐞 what your 𝐡𝐞𝐚𝐫𝐭 is telling you. 𓂃✍︎ 🎭 𝑨𝒓𝒕 is more than just 𝐜𝐨𝐥𝐨𝐫𝐬 on a canvas or 𝐰𝐨𝐫𝐝𝐬 on a page — it is the 𝒗𝒐𝒊𝒄𝒆 𝒐𝒇 𝒐𝒖𝒓 𝒉𝒆𝒂𝒓𝒕𝒔, the 𝐬𝐭𝐨𝐫𝐲 of our 𝐬𝐨𝐮𝐥𝐬, and the 𝐦𝐢𝐫𝐫𝐨𝐫 of our 𝐬𝐨𝐜𝐢𝐞𝐭𝐲. To every 𝒑𝒂𝒊𝒏𝒕𝒆𝒓, 𝒘𝒓𝒊𝒕𝒆𝒓, 𝒎𝒖𝒔𝒊𝒄𝒊𝒂𝒏, 𝒅𝒂𝒏𝒄𝒆𝒓, 𝒑𝒉𝒐𝒕𝒐𝒈𝒓𝒂𝒑𝒉𝒆𝒓, 𝒄𝒓𝒆𝒂𝒕𝒐𝒓, 𝒂𝒏𝒅 𝒅𝒓𝒆𝒂𝒎𝒆𝒓 out there: your gift 𝐦𝐚𝐭𝐭𝐞𝐫𝐬. You turn ordinary moments, steps, shots, design, and letters into something 𝐛𝐞𝐚𝐮𝐭𝐢𝐟𝐮𝐥. ִ་༘࿐𝄞𝄢℘ 𝙒𝙚 𝙖𝙧𝙚 𝙖𝙡𝙡 𝙖𝙧𝙩𝙞𝙨𝙩𝙨, 𝙥𝙖𝙞𝙣𝙩𝙞𝙣𝙜 𝙤𝙪𝙧 𝙤𝙬𝙣 𝙨𝙩𝙤𝙧𝙮 𝙚𝙫𝙚𝙧𝙮𝙙𝙖𝙮. So with that, may your imagination never run dry our dearest 𝘼𝙧𝙩𝙞𝙨𝙩𝙨! ˙✧˖°📷 ༘ ⋆。˚
Открыть в Telegramየቴዲ አፍሮ ኢቶሪካ አልበም እጩ ሆኖ ቀረበ !! በዚኮሞ አዋርድ ላይ በምርጥ የአመቱ አልበም እጩ ውስጥ የሀገራችን ኩራት የሆነው ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ኢቶሪካ የተሰኘው አልበም በመታጨቱ ከታች ባለው ሊንክ አማካኝነት ገብተው ድምፅ ይስጡ (VOTE) ያድርጉ:: https://zikomoawards.com/polls/cms6q8s570034jfscvjm9hklq
Открыть в TelegramПереслано из weltschmerz
ጠይቁት ፈረሱን በጥድ አባብላችሁ ጦሩስ ጠማማ ነው እሽም አይላችሁ አልበላም አልጠታም በዝናው ልደር ገብቸ ተቤቱ ልባል አንቺ አሽከር ታልገደለ አይበላም የዋጃ ፈረስ አኑሩ መርጣችሁ ፍሬ ፍሬ ገብስ ወልዲያ (1965)
Открыть в Telegram